💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
«الشَّيْءُ الوَحِيد الَّذِي يَجْعَلُنَا أَقْوَى كُلَّمَا اِنْكَسَرْنَا.  هُوَ ... !!  اليَقِينُ التَّامُّ بِأَنَّ الأَمْرُ كُلُّه بِيَدِ اللهِ وَأَنَّ الحَيَاةُ سَتَمْضِي مَهْمَا حَدَث ..»

በተሰባበርን ቁጥር የሚያጠነክረን ብቸኛው ነገር እሱም ፦ ሙሉ የሆነ እርግጠኝነት ሁሉም ነገር በአላህ እጅ መሆኑን እና ሕይወት ምንም ይሁን ምን እንደሚቀጥል....!!

=
t.me/https_Asselefya1
የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ።   አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
አንዳንድ ሰዎች ይህ ያስፈልጋቸዋል በማይመለከታቸዉ ነገር እንዳይገቡ።

=
• ቁም ነገሩ ጉዞ አብሮ መጀመር አይደለም ማን ሳይሰለች ሳይቀየር አብሮን ይቀጥላል የሚለዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
•ማስታወስ፦ ያለፈ ረመዷን ቀዷ ያልፆማችሁ አሁን ተሽቀዳደሙ ቀጣዬ ረመዳን ሊገባ የተወሰኑ ቀኖች ብቻ የቀሩት!

=
• ከቁንጂና ይልቅ አደብ ልብን ይገዛል ከእዉቀት በላይ መልካም ስነ_ምግባር ሚዛን ይደፋል! ከአንዳንድ ማሸነፍና ከጥንካሬ በላይ ደግሞ ቦታዉን ያወቀ መሸነፍ ራሱን የቻለ ስኬት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
•ሰዉ ይቅርታ የሚጠይቀዉ ስለ አጠፋ ብቻ ሳይሆን ከጥፋቱ ይልቅ ፍቅር ስለሚበልጥበት ነዉ !

=
t.me/https_Asselefya1
ክፉ ቀን ትክክለኛዎቹን ሰዎች ሊያሳያችሁ ነዉ የሚመጣዉ ማን አስመሳይ እንደሆነ ማን እስከመጨረሻዉ አብሯችሁ እንደማቆይ....!!

=
t.me/https_Asselefya1


أختي الغالية

لَيست القضية وضع خاتم في يدكِ ،القَضية هيَ وضعُ دينك في يد رجُل رُبما بهِ سَيزداد أو ينقص ..!

فأحسنِ الإختيار.
=
«اللهم بلغنا رمضان، وأعنا فيه على الصيام والقيام، واجعلنا فيه من عتقائك من النار.

«አላህ ሆይረመዳንን አድርሰን ፣በሱም ውስጥ እንድንጾምና እንድንሰግድ እርዳን፣ ከእሳትም ነፃ ካወጣሀቸው መካከል አድርገን።

=
t.me/https_Asselefya1
ባል ሚስቱን
ሴት በቀን 30,000 ቃል ትናገራለች
ወንድ በቀን 15,000 ቃል ይናገራል ብሎ አወራት....የሷ መልስ፦ እስከምትረዱ ድረስ አንዱን ቃል ሁለተየ መድገም አለብን ብላዉ ቁጭ! ! ምን ማድረግ ይቻላል¡¿ አትረዱማ ቃል ካልተጋገመ¡

=
• اللَّهُمَّ عَلِّقْ قَلْبِي بِالْقُرْآنِ
وَاجْعَلْهُ مُرْجِعِي وَمَلَاذِي الْأَوَّلِ دَائِمًا "

=
t.me/https_Asselefya1
🏷 للتذكير... صرنا في شهر شعبان
فاكثروا من الصيام وقراءة القرآن والعبادات استعدادا لرمضان


ማስታወሻ ... አሁን የሻዕባን ወር ላይ ነን። ስለዚህ ለረመዳን ዝግጅት ጾም፣ ቁርአን መቅራት፣  ኢባዳን አብዙ

اللهم بلغنا رمضان 🤲
•አላህ ሆይ ረመዳንን አድርሰን!

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
•تُحترم المرأة بحدودها ورزانتها !
ሴት በወሰኖቿና በእርጋታዋ ትከበራለች

وتُحبّ برقتها وحنانها وأنوثتها!
በገርነቷ፣ በርህራሄዋ እና በሴትነቷ ትወደዳለች !

• وفنّ الاتزان أن تجمع بين ذلك كلّه بمهارة!
ሚዛናዊነት ጥበብ እነዚህን ሁሉ ባሕርያት በብቃት በማጣመር ላይ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
«عباد الله لا تكونوا كالبهائم!»

«የአላህ ባሪያዎች ሆይ፣ እንደ እንስሳት አትሁኑ!»

🎙الشيخ : صالح الفوزان -حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1