💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
• ሀያእ ለሴት ልጅ ጌጧ ነዉ ! ከምትደምቅበት ወርቅ ፣ እላይዋ ላይ ከምትደፈድፈዉ ሜካፕ ሁሉ ከነብጥስጣሽ ልብሷ ከነአደፏ ውበቷ ያለው ሀያዕዋ ላይ ነዉ።

منقول
=
1 من 32/شرح عمدة الأحكام/الصيام/حديث/ لا تقدموا رمضان بصوم يوم../…
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
• الدَّرْسُ الأوّل فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.

🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ.

=
t.me/https_Asselefya1
• ከተራ ሰዉ የበለጠ አስተማሪ ያዉም የዲን አስተማሪ ተሳዳቢ ሲሆን በጣም ነዉ የሚደብር። በተለይ ወደ ዳእዋ ላይ ብቅ የምትሉ በተቻለ መጠን ራሳችሁን ከስድብ ከግልምጫ አስተካክሉ። ከእናንተ ጋር ስለማይሄድ! ዳእዋ ትገላላችሁ ። ብትሰደቡ ዝም ነዉ የሚባል የተሻላችሁ መሆናችሁ በተግባር አሳዩ።

=
نصيحتي للنساء 10
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር  ⓾

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
• ለአንች የማይሆን ከመሰለሽ አይተሽ ዘወር ማለት ነዉ፤ የባህሩን ጨዋማነት ለማወቅ ሙሉ ባህሩን መጠጣት አይጠበቅብሺም።

=
t.me/https_Asselefya1
• ይቅርታ እና ቁጭ ብሎ መነጋገር ብዙ ችግሮችን ይፈታል። ነገር ግን አብዘሀኛ ሰዉ ይሄን የማድረግ ብስለት የለዉም።

=
t.me/https_Asselefya1
اللّهم ارفعني ديناً وخُلُقاً وعِلماً ورزقاً

=
የረመዳን አስቤዛ በማለክ ላይ ነን።
☎️0985452588

👇👇👇
https://t.me/Alamana99
https://t.me/Alamana99

ዋትሳፕ ግሩፕ
👇👇👇👇
https://chat.whatsapp.com/BCeBQo7DnxgJ8SFqy9fxLE
🔖 አንዳንድ ወንድሞችን በደካማ ጎናቸው ሩህሩህና አዛኝ እህት መስለው ቀርበው ያሰቡት ሳይሳካ ስም ለማጠላሸት የሚሯሯጡ እንዲሁም የነሱን ንግግር በመስማት ብቻ የገዛ ወንድማቸውን ጓደኛቸውን ከስሙ ላይ ተከላክለው ችግሩን ሊሸፍኑ ሲገባቸው ነገር ግን ዙረው የወንድማቸውን ስጋ የሚበሉ የወንድ አልጫዎች አንድ ነገር ለማለት ፈልጌ ነበር!!

🛑👉ወደ ጉዳዬ ስገባ ውድ እህቴ ሆይ! ከእናትሽና ከአባትሽ የሆነ ወንድም አለሽን? ከሌለሽ አባት መቼም አለሽ ያለሱ አልተፈጠርሽምና እናም፣ በተለያየ መንገድ ከብዙ የሡና ወንድሞች ጋር ስትገናኚ በቂርአት ወይም በስራ ብሎም በዝምድና ብቻ በአንዱ ተገናኝተሽ በንግግር አጋጣሚ ወንድምሽ ተቸገሮ ተጨንቆ ያለ ይሆናል ከዚያም ጉዳዩን ታቂያለሻ!? ፣ ያው አዝነሽ በሚለው ልውሰደውና የልብሽን አሏህ ነው የሚያቀው ከዚያም ገንዘብ አበድረሽው ሲዘገይብሽ ለምን ወደ ስም ማጥፋት እሱ ሴቶችን እንዲህ እያደረገ ፣ እሱ የሴት ገንዘብ እንዲህ አርጎ እሱ ፣እሱ.... እረ! ምን የማይባል አለ አኡዙቢሏህ! ምነው ውዷዬ ነውር አይደለ እንዴ? ሲጀመር የዚህ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ነው ካልሽ አንቺ እሱ ጋር ምን ልታደርጊ ሄደሽ ተዋወቅሽ!? ሲቀጥል ለሱ የምሰይሚውን ስያሜ ሁሉ በተዘዋዋሪ እኔ እንዲህ ነኝ ብለሽ እያወራሺ እንደሆነ ታውቆሻል!? እረ በአሏህ አሏህን እንፍራ!! በአንቺ እንዝላልነት የሌሎች ሴቶች ስምስ ለምን ይጠፋል!? አይ እኔ እንደዚህ አይነት ሴት አይደለሁም ብለሽ መከላከያ ከአቀረብሺሊኝ። እሺ!! ልቀበልሽ አንቺ ለአንድ ሰው ብር ስታበድሪ የምተማማኚበት አሏህን የሚፈራ ሀቅሽን መቼም እንደማይበላ እርግጠኛ ሁነሽ ነው የሰጠሽው ማለት ነዋ!? ስለዚህ ወንድምሽን በተራጋጋ ሁኔታ ከወንድምሽ ጋር ተነጋግረሽ እንዲሰጥሽና እንዲጨርስልሽ አርጊ መበዳደርና መሰጣጠት በወንድማማችን አልተጀመረም ሁላችንም እየተዋዋስን ሲኖረን ተጋግዘን እየተሰጣጣን የምንኖረው እና ይሄ እንደ ትልቅ ነውር ወስደን የውድ ወንድሞችንን ኡስታዞቻችንን ስም ለማጥፋት አኑሯሯጥ አብዛህኛውን የስም ማጠልሸት ዘመቻ የሚገቡ እህቶች እናቃቸዋለን። ከሱ የሆነ ነገር ጠብቀው እነሱ የፈለጉት ሳይሳካ ሲቀር እንደ (አራስ ነብር) ተገልብጠው ተበዳይ መስለው የሚመጡ እንደዚህ አስባችሁ ከሆነ ስራአት ያዙ የሰው ሰውን ያለ ስሙ መስጠትና ያላደረገውን የሚያወራ ሰው፣ መጨረሻው ምን እንደሆነ መቼም አይጠፋንማ!!
እናማ አይሳካላችሁም አሏህን ፍሩሩ!!!

🛑👉ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ባህሪ ያላቸውን ሴቶች ከአንድ በኩል ብቻ ሰምተው የገዛ ወንድማቸውን አብረው ከአንድ (ማዓድ) የተመገበውን ወንድማችሁን በጀርባ የምትቦጭቁ የወንድ አልጫዎች የምለው ነገር ቢኖር የት ሄደ? የወንድነቱና የጀግንነቱ (ጀብድ) ወንድምህ በዚህ ልክ ክብሩ ሲነካ አሞህ ጉድለቱን መሸፈን እሱን ከአለበት ችግር ማውጣቱ አይቀድምም!!? ለነገሩ እሱ ወንድነትን ይፈልጋል የሴት ወሬ ሰምቶና ከአንድ በኩል ብቻ ወሬ ይዞ ከሚረክስ ወንድ ይሄ አይገኝም፣ አይጠበቅም ለማንኛውም እናተም አሏህን ፍሩ ለነገ ልጆቻችሁ የምታስተምሩት ይህ ከመሆኑ በፊት ወደ ራሳችሁ ተመለሱ!!!

🛑👉 ብዙ ልል ብፈልግም ሆድ ይቻለው ይሄ እንኳ ካላችሁበት እራሳችሁን እንድትታዘቡና ወደ ራሳችሁ ከመለሰ ይበቃኛል።

سلام 🙌

♛...
https://t.me/Qudwatii1
«الشَّيْءُ الوَحِيد الَّذِي يَجْعَلُنَا أَقْوَى كُلَّمَا اِنْكَسَرْنَا.  هُوَ ... !!  اليَقِينُ التَّامُّ بِأَنَّ الأَمْرُ كُلُّه بِيَدِ اللهِ وَأَنَّ الحَيَاةُ سَتَمْضِي مَهْمَا حَدَث ..Âť

• በተሰባበርን ቁጥር የሚያጠነክረን ብቸኛው ነገር እሱም ፦ ሙሉ የሆነ እርግጠኝነት ሁሉም ነገር በአላህ እጅ መሆኑን እና ሕይወት ምንም ይሁን ምን እንደሚቀጥል....!!

=
t.me/https_Asselefya1
የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ።   አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
አንዳንድ ሰዎች ይህ ያስፈልጋቸዋል በማይመለከታቸዉ ነገር እንዳይገቡ።

=
• ቁም ነገሩ ጉዞ አብሮ መጀመር አይደለም ማን ሳይሰለች ሳይቀየር አብሮን ይቀጥላል የሚለዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
•ማስታወስ፦ ያለፈ ረመዷን ቀዷ ያልፆማችሁ አሁን ተሽቀዳደሙ ቀጣዬ ረመዳን ሊገባ የተወሰኑ ቀኖች ብቻ የቀሩት!

=
• ከቁንጂና ይልቅ አደብ ልብን ይገዛል ከእዉቀት በላይ መልካም ስነ_ምግባር ሚዛን ይደፋል! ከአንዳንድ ማሸነፍና ከጥንካሬ በላይ ደግሞ ቦታዉን ያወቀ መሸነፍ ራሱን የቻለ ስኬት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
•ሰዉ ይቅርታ የሚጠይቀዉ ስለ አጠፋ ብቻ ሳይሆን ከጥፋቱ ይልቅ ፍቅር ስለሚበልጥበት ነዉ !

=
t.me/https_Asselefya1
• ክፉ ቀን ትክክለኛዎቹን ሰዎች ሊያሳያችሁ ነዉ የሚመጣዉ ማን አስመሳይ እንደሆነ ማን እስከመጨረሻዉ አብሯችሁ እንደማቆይ....!!

=
t.me/https_Asselefya1
•

أختي الغالية

لَيست القضية وضع خاتم في يدكِ ،القَضية هيَ وضعُ دينك في يد رجُل رُبما بهِ سَيزداد أو ينقص ..!

فأحسنِ الإختيار.
=