ለመታወቅ መርከስ
አዎ! .... የዘመናችን በርካታ ሰዉ ታዋቂ ለመሆን የማይከፍለው ዋጋ የለም - ለዝና ሲል ዲኑን የሚሰዋው እንኳን ጥቂት አይደለም ... በዒባዳው ዝናን እያሳደደ አጅሩን የሚያወድም አለ ! ዝነኛ ለመሆኑ የረከሱ ስራዎችንና ንግግሮችን እየቀረፀ የሚያሰራጨው ተቆጥሮ አይዘለቅም !
ኧረ አላህን ፍሩ ! ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ በ "ደግ" እና በክፉው እየተንቀሳቀሳችሁ አትርከሱ ! አሏህን አታስቆጡ !
አሏህን ስታወሱ አሏህ ያወሳችኋል ሲባል ልባችሁ አሏህን ለማውሳት አይነሳም ! ሰዎች ዘንድ ለመወሳት ግን ፀያፍ ስራ እንኳን አይቀራችሁም !
ያሳዝናል !
https://t.me/msirage4
አዎ! .... የዘመናችን በርካታ ሰዉ ታዋቂ ለመሆን የማይከፍለው ዋጋ የለም - ለዝና ሲል ዲኑን የሚሰዋው እንኳን ጥቂት አይደለም ... በዒባዳው ዝናን እያሳደደ አጅሩን የሚያወድም አለ ! ዝነኛ ለመሆኑ የረከሱ ስራዎችንና ንግግሮችን እየቀረፀ የሚያሰራጨው ተቆጥሮ አይዘለቅም !
ኧረ አላህን ፍሩ ! ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ በ "ደግ" እና በክፉው እየተንቀሳቀሳችሁ አትርከሱ ! አሏህን አታስቆጡ !
አሏህን ስታወሱ አሏህ ያወሳችኋል ሲባል ልባችሁ አሏህን ለማውሳት አይነሳም ! ሰዎች ዘንድ ለመወሳት ግን ፀያፍ ስራ እንኳን አይቀራችሁም !
ያሳዝናል !
https://t.me/msirage4
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉ልጆች በአፋቸው የሚፈሰው ልሀጭ ጦሀራ ነው። በልብሳችን ወይም በሰውነታችን ቢፈስ ማጠብ ወይም መታጠብ አያስፈልገንም።
የህይወት እንቅፋቶችን አትጥያቸው
እነሱ ላንች ብለው የተፈጠሩ ናቸው
የህይወት ጥፍጥና የምንገነዘበው
በነሱ ውስጥ ነው።
አስተውይ ጨለማ ባይኖር የብረሀን ጥቅም በቅጡ ባልተረዳን ነበር ስለዚህ እንቅፋቶችሺን አትጥያቸው!!
=https://t.me/mkr_lesetochi
እነሱ ላንች ብለው የተፈጠሩ ናቸው
የህይወት ጥፍጥና የምንገነዘበው
በነሱ ውስጥ ነው።
አስተውይ ጨለማ ባይኖር የብረሀን ጥቅም በቅጡ ባልተረዳን ነበር ስለዚህ እንቅፋቶችሺን አትጥያቸው!!
=https://t.me/mkr_lesetochi
አላህ እንጂ እኛ የማናውቀው የተሰጠን የእድሜ መጠን አለ። እያንዳንዷ ቅፅበት ባለፈች ቁጥር ከዚያ ከተሰጠን መጠን እየቀነሰ ነው፣ ወደ ሞታችን እየቀረብን። ከባለፈው ዓመት ይልቅ ዘንድሮ ይበልጥ ወደ ሞታችን ቀርበናል። ከእለታት ባንዱ ቀን ይህንን የወከባ ዓለም እንሰናበታለን። ጉዞ ወደማይቀረው ኣኺራ ይሆናል ያኔ። የሰራነው ስራ ክፉም ይሁን ደግ አብሮን ወደ ቀብር ይወርዳል፣ ሊያጫውተን ወይም ሊያስጨንቀን። ለዚያ የሚሆን በኢኽላስ የተፈፀመ ተስፋ የምንጥልበት መልካም ስራ አለን? ያኔ እንዳያስጨንቀን የምንሰጋውስ መጥፎ ስራ የለብንም? ያሳለፍነው ሁሉም ተመዝግቧል። ህይወት እስካለ የስራ መዝገባችንን የመከለስ እድል አለን። ኸይር ላይ በመትጋት፣ ከሸሩ ወደ አላህ በመመለስ! ጊዜው ሳያልፍ፣ ፀፀት ሳይለበልበን እንጠቀም! ዛሬ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶሪያ በተዉሂድ እየተስተካከለች ነዉ።
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስጦታ ከተሰጣጣችሁ ኪታብ ተሰጣጡ🙌
=
=
Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
Forwarded from Yusuf App™
ሒስኑል ሙስሊም حصن المسلم.apk
184.3 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
┌┄┈┈⟢
│❏ ሒስኑል ሙስሊም
└─────────────╯
┌🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
└─────────────
┌⧿⧿⛉
├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ
├✓184MB ብቻ
├╶╶╶
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
┌╼────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
└╼────────────╯
┌┄┈┈⟢
│❏ ሒስኑል ሙስሊም
└─────────────╯
┌🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
└─────────────
┌⧿⧿⛉
├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ
├✓184MB ብቻ
├╶╶╶
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
┌╼────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
└╼────────────╯
• ባህሪሽን ጥሩ አድርጊ ማየት የተሳነው ደግነትሽ እስኪታየው ድረስ፣ መስማት የተሳነው ሰው የአንችን ንግግር መስማት እስኪችል ድረስ።=
t.me/https_Asselefya1
• የበረካ እና የስኬት መንገድ ጉዳዮቻችንን በድብቅ መፈፀም ነዉ።
ከዳዕዋ የተቀነጨበ
=
በተለይ ደግሞ ወደፊት ልናረጋቸዉ ያሰብናቸዉን እና ልናደርግ የፈለግነዉን ነገር መናገሩ ወይም ማዉራቱ በጣም አስፈላጊ ሁኖ ካላገኘነዉ በስተቀር ለሰወች ማዉራት የለብንም ሳናወራ ማድረግ ነዉ ያለብን።ስንት መከራወችን አልፋችሁ እዛ ቦታ እንደደረሳችሁ የማያዉቁ ሰወች ሊመቀኟችሁ ወይም ሊያበላሹባችሁ ይችላሉና። ከዳዕዋ የተቀነጨበ
=
جد 🤣😂🤣😂🤣__ _ضحك _كوميديا _اضحك _كوميدي(MP3)
•በባሏ የተናደደች ሴት ሁሉም ወንዶች ላይ ዱዓ ታደርጋለች! በሱ ላይ ብቻ ዱአ አድርጊ እኛ ምን አገባን ይላል....ህእ
صاحبك يلي بضل يبعتلك ريلزات اختفى فجأة___lorantsworld _fyp _explore…
• የተለያዩ የሚገርሙ ፈገግ የሚያደርጉ ቪዶወ የሚልኩልን ጓደኞቻችን ጠፋ ሲሉ...
"ዛሬ የት ነህ ለምን ቪዶወ አላክልኝም ላክልኝ ሞተሀል ወይስ አለህ ላረጋግጥ ይላል ያያዝኩት ኦዶወ ድምፀ! ህእ
"ዛሬ የት ነህ ለምን ቪዶወ አላክልኝም ላክልኝ ሞተሀል ወይስ አለህ ላረጋግጥ ይላል ያያዝኩት ኦዶወ ድምፀ! ህእ
ስለ ቀልባችን
በ ወንድም አቡ ሱፍያን – 13 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
∙ ክፍል ⓵⓷
⇗🎙⇖
⇗🎙⇖
• ነሲሀ ለዉዷ እህቴ ፦
=
t.me/https_Asselefya1
በመገላለጥ ጥሩን ባል ሳይሆን ወደራስሽ የምትስቢዉ የተራበን ተኩላ ነዉ የምትስቢዉ። ምክኒያቱም ጥሩ ወንድ ጥብቅ የሆነችን እና ለጎዳና ወንድ ዉበቷን የማትገላልጠዉን ሚስት ነዉ የሚፈልገዉ።=
t.me/https_Asselefya1
• ሀያእ ለሴት ልጅ ጌጧ ነዉ !
منقول
=
ከምትደምቅበት ወርቅ ፣ እላይዋ ላይ ከምትደፈድፈዉ ሜካፕ ሁሉ ከነብጥስጣሽ ልብሷ ከነአደፏ ውበቷ ያለው ሀያዕዋ ላይ ነዉ።منقول
=
1 من 32/شرح عمدة الأحكام/الصيام/حديث/ لا تقدموا رمضان بصوم يوم../…
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
• الدَّرْسُ الأوّل فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ.
=
t.me/https_Asselefya1
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ.
=
t.me/https_Asselefya1
• ከተራ ሰዉ የበለጠ አስተማሪ ያዉም የዲን አስተማሪ ተሳዳቢ ሲሆን በጣም ነዉ የሚደብር። በተለይ ወደ ዳእዋ ላይ ብቅ የምትሉ በተቻለ መጠን ራሳችሁን ከስድብ ከግልምጫ አስተካክሉ። ከእናንተ ጋር ስለማይሄድ! ዳእዋ ትገላላችሁ ። ብትሰደቡ ዝም ነዉ የሚባል የተሻላችሁ መሆናችሁ በተግባር አሳዩ።
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu hizam – نصيحتي للنساء 9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM