💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ክብርሽ በመህርሽ ብዛት አይለካም‼ ~ •በአሁኑ ዘመን ብዙ እህቶቻችንና ቤተሰቦቻቸው ዘንድ አንድ የተሳሳተ አመለካከት ስር ሲሰድ ይስተዋላል። ይኸውም የሴት ልጅ ክብር፣ ማንነትና ውድነት የሚለካው በሚጠየቅላት የመህር (የጥሎሽ) ብዛት እንደሆነ ማሰብ ነው። ብዙ የተከፈለላት የከበረች ናት፣ ትንሽ የተከፈለላት ደግሞ እንደ ርካሽ ትቆጠራለች የሚል ሚዛን የሌለው አስተሳሰብ። ግን እውነት ነገሩ እንደዛ ነውን?…
• እንድህ ያስማማናል! ግን እከሌ በኪታብ፣በቁርአን አግብታለች እና አንችም አይባልም! ተመካክሮ በመጠነኛ መህር መስማማቱ መልካም ነዉ። ግን በቂ ማስተዳደሪያ ነገር ሳይኖረዉ በኪታብ ወይ በቁርአን ላግባ ብሎ ልጅቷ መጨቆን አግባብ አይደለም። ከመህር ይልቅ ከጋብቻ በኋላ መተዳደሪያዉ ላይ ጠንክሩና ስሩ ወንዶችዬ! ዋናዉ እሱ ነዉና! ሴት ልጅ ማቅበጥ፣ ማዝናናት፣ መንከባከብ..ተማሩ! አብዘሀኛ ወንዶች ሴት እንዴት እንደምትያዝ አያቁም። ገንዘብ ትወዳለች ብቻ የሚሉ! ሴት ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር የሚሰጣትን የሚንከባከባትን ነዉ የምትወደዉ እሺ።

=
አል- ዋዓድ ኢ/ማ/ቻናል
ስለ ዳዕዋችን… 🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል? ✔️ ያለንበት ደረጃ እና ክፍተቶቻችን ✔️ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ምን መሆን አለባቸው? ✔️ለገጠሩ ማሕበረሰቡ ዳዕዋን እንዴት ተደራሽ እናድርግ?… እንድሁም መሰል ነጥቦች ላይ በሰፊው የምንወያይ ይሆናል።…
ደስ የሚል ነዉ! አልታወቀምጅ ዳእዋ እንቅስቃሴ የለም እኮ!2023.2022 ላይ የነበረ ወኔ ግን የት ገባ¿ ብቻ ከዚህ ምክክር በኋላ የተሻለ ነገር ይመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! በርቱ🙌
قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
ነዓም ይህ ያስማማናል!! ከሁሉም በላይ ወንድሞችም ሆናችሁ እህቶችም በደንብ ዝግጅትና በራሳችን ላይ መስራት ያለብን ከመህሩ በላይ በዲናችን ላይ ያለን ጥንካሬ እንዲሁም ትዳሩ ላይ ከገባን ቡሀላ የህይወታችን አጋር ለምንለው ምን የምንመኘውንና ከአሰብነው በላይ ያማረና የሰመረ ትዳር መኖር እንድንችል የሚያደርገንን የእውቀትንና የአስተሳሰባችን ብልሀት ላይ ብሎም የተግባር ሰው ለመሆን በራሳችን ላይ በደንብ እንስራ…
ነዓም ይህ ያስማማናል!! ከሁሉም በላይ ወንድሞችም ሆናችሁ እህቶችም በደንብ ዝግጅትና በራሳችን ላይ መስራት ያለብን ከመህሩ በላይ በዲናችን ላይ ያለን ጥንካሬ እንዲሁም ትዳሩ ላይ ከገባን ቡሀላ የህይወታችን አጋር ለምንለው ምን የምንመኘውንና ከአሰብነው በላይ ያማረና የሰመረ ትዳር መኖር እንድንችል የሚያደርገንን የእውቀትንና የአስተሳሰባችን ብልሀት ላይ ብሎም የተግባር ሰው ለመሆን በራሳችን ላይ በደንብ እንስራ ሲቀጥል ወንድሞች ከመህሩ በላይ ንግስትህን ከአስገባሀት ቡሀላ የምታስተዳድርበት አቅምና ልከኛም ቢሆን የኑሮ ደረጃ ይኑርህ በኪታብ ወይ በቁርአን ብሎም በመፋቂያም ቢሆን እንኳ የምታገባት የማስተዳደር የምትመግባትና የምትንከባከባት የኑሮ አቅም ከሌለህ ልከክልሽ እከኪሊኝ ነው የሚሆነው ትዳሩ ያሁሉ የታሰበውም ፍቅር ጠፍቶ መጨቃጨቅና ያም እንኳ ባይኖር ስደትን እንደመፍትሄ አርጋችሁ ሂደሽ የተወሰነ ሰርተሽ ትመጪያለሽ ህይወታችንን ለማቅናት ወዘተ.... እየተባለ ሁለት ልቦች እየተነፋፈቁ የርቀት ትዳርና የናፍቆት ስቃይ ውስጥ የሚገባው ከምንታዘበው ነው ዳሰስ ያረግነው እንጂ አቅሙ ሳይችል ኡስታዝ ስለሆነ or የሚዲያ ሰው ስለሆነ ብቻ በኪታብና ቁርአን እየተባለ ኒካህ ተሳስሮ ስንቱ ህይወቱ እየተመሰቃቀለ እንዳለ ለሁላችንም አይሠወርምና አሏህ ለኛም ለእናተም ከሱ ዘንድ ስጦታ የሆነን ያማረ የትዳር ህይወት ይወፍቀን ጨርሻለሁ🙌🙌🙌

=
t.me/Qudwatii1/2124
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ የወንድ አልጫ በይው ይሄንን 👉 ወንድ ልጅ በተፈጥሮ ጠንካራ ነው ስራ መስራት ይችላል አላህ ጥንካሬን ሰጥቶታል .. 👉 ቁጭ ብሎ የሚስቱን እርስት የሚጠብቅ ወንድ ማለት የወንድ አልጫ ማለት ነው 👉 አንዳንዱማ ምንም ስራ ሰርቶ ስለማያውቅ እጁ ራሱ ከፌስታል የበለጠ ለስላሳ ነው ... እረ ወንድ አሰዳቢ ... የት ገባ ወንድነትህ አንተየ ..?? 👉 አንዳንድ እህቶች ደግሞ ወንዶችን እንዲህ አልጫ…
• ሁሉም ሙእሚኖች የአላህ ወሊዮች ናቸው። እንደ ኢማናቸው ጥንካሬ እና እንደ ተቀዋቸው ልዩነት የወሊይነት ደረጃቸው ይለያያል።

=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
• إِنَّمَا الأَفْعَالُ مِرْآةُ الْقُلُوبِ... !

• ተግባር የልብ መስታወት ነው..."

=
t.me/https_Asselefya1
• أسأل الله أن يجعلكم من أحبّ خلقه إليه، وأن يسعدكم بطاعته.

   =
‏• لا تسخر، ولا تستصغر، ولا تهزأ بالناس..
فلا تعلم كيف  سيكون حالك غداً."

• ሰዎች ላይ አታፌዝ ፣ አሳንሰህ አትመልከት፣  áŠ á‰łáŒá‹á‰Łá‰¸á‹... ነገ ሁኔታህ ምን እንደሚሆን አታውቅምና።"
        

=
t.me/https_Asselefya1
ለመታወቅ መርከስ

አዎ! .... የዘመናችን በርካታ ሰዉ ታዋቂ ለመሆን የማይከፍለው ዋጋ የለም - ለዝና ሲል ዲኑን የሚሰዋው እንኳን ጥቂት አይደለም ...  በዒባዳው ዝናን እያሳደደ አጅሩን የሚያወድም አለ ! ዝነኛ ለመሆኑ የረከሱ ስራዎችንና ንግግሮችን እየቀረፀ የሚያሰራጨው ተቆጥሮ አይዘለቅም !

ኧረ አላህን ፍሩ ! ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ በ "ደግ" እና   በክፉው እየተንቀሳቀሳችሁ አትርከሱ ! አሏህን አታስቆጡ !

አሏህን ስታወሱ አሏህ ያወሳችኋል ሲባል ልባችሁ አሏህን ለማውሳት አይነሳም ! ሰዎች ዘንድ ለመወሳት ግን ፀያፍ ስራ እንኳን አይቀራችሁም !

ያሳዝናል !

https://t.me/msirage4
🛑👉ልጆች በአፋቸው የሚፈሰው ልሀጭ ጦሀራ ነው። በልብሳችን ወይም በሰውነታችን ቢፈስ ማጠብ ወይም መታጠብ አያስፈልገንም።
የህይወት እንቅፋቶችን አትጥያቸው
እነሱ ላንች ብለው የተፈጠሩ ናቸው
የህይወት ጥፍጥና የምንገነዘበው
በነሱ ውስጥ ነው።
አስተውይ ጨለማ ባይኖር  የብረሀን ጥቅም በቅጡ ባልተረዳን ነበር ስለዚህ እንቅፋቶችሺን አትጥያቸው!!

=https://t.me/mkr_lesetochi
አላህ እንጂ እኛ የማናውቀው የተሰጠን የእድሜ መጠን አለ። እያንዳንዷ ቅፅበት ባለፈች ቁጥር ከዚያ ከተሰጠን መጠን እየቀነሰ ነው፣ ወደ ሞታችን እየቀረብን። ከባለፈው ዓመት ይልቅ ዘንድሮ ይበልጥ ወደ ሞታችን ቀርበናል። ከእለታት ባንዱ ቀን ይህንን የወከባ ዓለም እንሰናበታለን። ጉዞ ወደማይቀረው ኣኺራ ይሆናል ያኔ። የሰራነው ስራ ክፉም ይሁን ደግ አብሮን ወደ ቀብር ይወርዳል፣ ሊያጫውተን ወይም ሊያስጨንቀን። ለዚያ የሚሆን በኢኽላስ የተፈፀመ ተስፋ የምንጥልበት መልካም ስራ አለን? ያኔ እንዳያስጨንቀን የምንሰጋውስ መጥፎ ስራ የለብንም? ያሳለፍነው ሁሉም ተመዝግቧል። ህይወት እስካለ የስራ መዝገባችንን የመከለስ እድል አለን። ኸይር ላይ በመትጋት፣ ከሸሩ ወደ አላህ በመመለስ! ጊዜው ሳያልፍ፣ ፀፀት ሳይለበልበን እንጠቀም! ዛሬ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
الدعاء_ اللهم اهْدِنِي لأَحْسَنِ الأخْلَاقِ، لا يَهْدِي لأَحْسَنِهَا…
• መልካም ስነ_ምግባር ከአላህ የሚሰጥ ስጦታ ነዉ። መልካም ስነምግባር ለመላበስ ሰበቦች መካከል ዱዓ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ድክመትሽን የሚፈልጉትን ጥንካሬሽን በሚፈልጉ ሰዎች #ቀይሪያቸዉ ለዉድቀትሽ መንስኤ የሆኑትን ወደኋላ በመተው ወደፊት ጉዞሽን ቀጥይ

~~
Forwarded from Yusuf App™
ሒስኑል ሙስሊም حصن المسلم.apk
184.3 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
┌┄┈┈⟢
│❏ ሒስኑል ሙስሊም
└─────────────╯    
┌🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
└─────────────
┌⧿⧿⛉
├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ
├✓184MB ብቻ
├╶╶╶
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
┌╼────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
└╼────────────╯
• በመጨረሻም እዚህ እንዳልነበርሽ ተደርገሽ ትረሻለሽ!

=
t.me/https_Asselefya1
• ባህሪሽን ጥሩ አድርጊ ማየት የተሳነው ደግነትሽ እስኪታየው ድረስ፣ መስማት የተሳነው ሰው የአንችን ንግግር መስማት እስኪችል ድረስ።

=
t.me/https_Asselefya1
• የበረካ እና የስኬት መንገድ ጉዳዮቻችንን በድብቅ መፈፀም ነዉ። በተለይ ደግሞ ወደፊት ልናረጋቸዉ ያሰብናቸዉን እና ልናደርግ የፈለግነዉን ነገር መናገሩ ወይም ማዉራቱ በጣም አስፈላጊ ሁኖ ካላገኘነዉ በስተቀር ለሰወች ማዉራት የለብንም ሳናወራ ማድረግ ነዉ ያለብን።ስንት መከራወችን አልፋችሁ እዛ ቦታ እንደደረሳችሁ የማያዉቁ ሰወች ሊመቀኟችሁ ወይም ሊያበላሹባችሁ ይችላሉና።

ከዳዕዋ የተቀነጨበ

=