💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከፀቦች ሁሉ ፥ ከግጭቶች ሁሉ እጅጉን የሚከፋው በልብ እና በአዕምሮ መካከል የሚደረገው ማብቂያ የለሽ ፍጭት ነው። ሁለቱም ልክ ናቸው፤ ሁለቱም እውነት አላቸው። ግን የቱ ያሸንፍ? የአንዱ ማሸነፍ ለሌላኛው ህመም ነው። መሃል ቤት ሆኖ መሰቃየት ፥ ታድያ ከዚህ በላይ ምን አስከፊ ግጭት አለ? ከእራስ መጣላትን የሚያህል ምን አለ? ሰላም ለእነዛ በልባቸውና በአዕምሯቸው ፀብ መሃል ለሚዋልሉ!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሶሪያ ብር ተቀየረ!

እንዴት ነበረ እንዴት ሆነ🙌
ግን በጣም ዉበት ያለዉ ብር ነዉ ስላችሁ¡

ምን አልባች ያ የወደመ ሀገር እንዴ አዲስ ሊመለስ ይመስላል ብሩ ላይ እንዳለ አትክልቶች ናቸዉ የተሰሩበት..አላህ ያግዛቸዉ !


=
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ عَلَى "طَالِبِ الْعِلْمِ".

لِلشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرْ
حَفِظَهُ اللَّهُ .
🎧
«‏لن تكون متديناً إلاّ بالعلم ،
فالله لا يُعبد بالجهل.. »

«ያለ እውቀት ዲነኛ መሆን አትችልም፤ ምክንያቱም አላህ ያለ እዉቀት አይመለክም።»

=
t.me/https_Asselefya1
لَيْسَ شَيْءٌ أَقطَعَ لِظِهْرِ إِبْلِيسَ مِنْ قَوْلِ:

      "لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللهُ "
=
~ ሚስቱ እንዲትሆኚለት ከሚፈልግ ወንድ በላይ የሚመክርሺም የሚታገስሺም ሰዉ የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
አሁን ካለህ ማንነት ተነስተህ ነገነትህን አትወስን። ነብያት ፍየል ጠባቂ ነበሩ። ከዚያ በኋላ ግን የአለም መሪዎች ሆነዋል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
ያኔ ድሮ... ረመዳን ገና በሩቅ ሲታሰብ፣ ናፍቆቱ ከወራት በፊት ልብን ያንኳኳ ነበር። አየሩ፣ ሰፈሩ፣ የሥራ ቦታውና ትምህርት ቤቱ ሁሉ 'ረመዳን! ረመዳን!' ይሸት ነበር።

እናቶቻችን ወገባቸውን ታጥቀው፣ ቤታቸውን አሰናድተው የረመዳንን መዓዛ ቀድመው ያሸቱን ነበር። መስጂዶችም ቢሆኑ ግድግዳቸው ሳይቀር ናፍቆት ይታይባቸው ነበር።

ዛሬ ግን... ዛሬ ልባችን በዱንያ ትቢያ የደረቀ ይመስላል። እንግዳው በር ላይ ደርሷል፤ ተቀባዩ ግን የለም። ቀደምት ደጋግ ሰለፎች ገና ስድስት ወር ሲቀረው 'ረመዳን ሆይ ናልን!' እያሉ ይዘጋጁ ነበር። እኛ ግን ይሄው ሊገባ ከአንድ ወር ከ20 ቀናት በታች ቀርቶት እንኳን፣ ስለ ረመዳን የሚያወራ አንደበት፣ የሚዘጋጅ ልቦና አጣን።

ያ አላህ! የረመዳንን ግዝፈት የምታውቅ፣ ዝግጅቷ ያማረ ህያው ልብ ስጠን።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
نصيحتي للنساء 8
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

ደርስ ቁጥር 

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
"ሥርዓትን ከማን ተማርክ?" ሲሉት
"ሥርዓት ከሌለው ሰው " አለ አሉ።

ሥርዓት የሌለው ሰው እውነትም ሥርዓት ያስተምራል።

እሱን ባየን ቁጥር እንደርሱ ላለመሆን እንጥራለን።
እንደሱ ከመሆንም በአላህ እንጠበቃለን።

=
~ ብሎክ ተደራርገን እንዴገና የተመላለስን ሰዎች ሴሌም ነዉ? አንዳንዴ ብሎክ ንዴት ማብረጃ እንጅ መቆራረጫ አይደለም ልላችሁ ነዉ¡ ብሎክ ተደራርገን በቀረማ ከስንቱ ተቆራርጠን ነበር....?

=
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ለማስታዎስ!
~
ዛሬ ማታ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)–
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM