💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ትዳር አዲስ ማንነት መገንቢያ እንዲሁም ድንበር ማበጀያ ተቋም ነው። ያገባን ሰው ድሮ ስለማውቀው ምናምን አይባልም፣ ነውር ነው። እንደ አዲስ መተዋወቅ እና ድንበርን ማመላከት ያስፈልጋል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
• القـــرآن فــي الدنيــا نافــع,وفي الجنـّـة لأهلـه رافـــع,اللهم اجعلنا من أهل القرآن

~ ቁርዓን በዱኒያ ጠቃሚ ነው፣በጀነትም ሕዝቦቹን ከፍ ያደርጋል።አላህ ሆይ፣ ከቁርዓን ሰዎች መካከል አድርገን።

=
t.me/https_Asselefya1
• عوِّد نفسَك على الصّبر فليس كلّ يومٍ يأتي رائعًا كما تتمناه .. ولوكانت الدّنيا سهلة لما جعل الله جزاء الصابرين عظيمًا بلا حساب ።

• ነፍስህን ሶብርን አስለምዳት ፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ ቀን እንደፈለከዉ ጥሩ አይሆንም። ዱኒያ  ቀላል ብትሆን ኖሮ አላህ ለታጋሾቹ ምንዳ እጅግ ታላቅና ያለግምት  ባላደረገላቸው ነበር።

 =
t.me/https_Asselefya1
ከፀቦች ሁሉ ፥ ከግጭቶች ሁሉ እጅጉን የሚከፋው በልብ እና በአዕምሮ መካከል የሚደረገው ማብቂያ የለሽ ፍጭት ነው። ሁለቱም ልክ ናቸው፤ ሁለቱም እውነት አላቸው። ግን የቱ ያሸንፍ? የአንዱ ማሸነፍ ለሌላኛው ህመም ነው። መሃል ቤት ሆኖ መሰቃየት ፥ ታድያ ከዚህ በላይ ምን አስከፊ ግጭት አለ? ከእራስ መጣላትን የሚያህል ምን አለ? ሰላም ለእነዛ በልባቸውና በአዕምሯቸው ፀብ መሃል ለሚዋልሉ!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሶሪያ ብር ተቀየረ!

እንዴት ነበረ እንዴት ሆነ🙌
ግን በጣም ዉበት ያለዉ ብር ነዉ ስላችሁ¡

ምን አልባች ያ የወደመ ሀገር እንዴ አዲስ ሊመለስ ይመስላል ብሩ ላይ እንዳለ አትክልቶች ናቸዉ የተሰሩበት..አላህ ያግዛቸዉ !


=
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
تَأْثِيرُ بَرَامِجِ التَّوَاصُلِ الْاِجْتِمَاعِيِّ عَلَى "طَالِبِ الْعِلْمِ".

لِلشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرْ
حَفِظَهُ اللَّهُ .
🎧
ÂŤ‏لن تكون متديناً إلاّ بالعلم ،
فالله لا يُعبد بالجهل.. »

«ያለ እውቀት ዲነኛ መሆን አትችልም፤ ምክንያቱም አላህ ያለ እዉቀት አይመለክም።»

=
t.me/https_Asselefya1
لَيْسَ شَيْءٌ أَقطَعَ لِظِهْرِ إِبْلِيسَ مِنْ قَوْلِ:

      "لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللهُ "
=
~ ሚስቱ እንዲትሆኚለት ከሚፈልግ ወንድ በላይ የሚመክርሺም የሚታገስሺም ሰዉ የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
አሁን ካለህ ማንነት ተነስተህ ነገነትህን አትወስን። ነብያት ፍየል ጠባቂ ነበሩ። ከዚያ በኋላ ግን የአለም መሪዎች ሆነዋል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
ያኔ ድሮ... ረመዳን ገና በሩቅ ሲታሰብ፣ ናፍቆቱ ከወራት በፊት ልብን ያንኳኳ ነበር። አየሩ፣ ሰፈሩ፣ የሥራ ቦታውና ትምህርት ቤቱ ሁሉ 'ረመዳን! ረመዳን!' ይሸት ነበር።

እናቶቻችን ወገባቸውን ታጥቀው፣ ቤታቸውን አሰናድተው የረመዳንን መዓዛ ቀድመው ያሸቱን ነበር። መስጂዶችም ቢሆኑ ግድግዳቸው ሳይቀር ናፍቆት ይታይባቸው ነበር።

ዛሬ ግን... ዛሬ ልባችን በዱንያ ትቢያ የደረቀ ይመስላል። እንግዳው በር ላይ ደርሷል፤ ተቀባዩ ግን የለም። ቀደምት ደጋግ ሰለፎች ገና ስድስት ወር ሲቀረው 'ረመዳን ሆይ ናልን!' እያሉ ይዘጋጁ ነበር። እኛ ግን ይሄው ሊገባ ከአንድ ወር ከ20 ቀናት በታች ቀርቶት እንኳን፣ ስለ ረመዳን የሚያወራ አንደበት፣ የሚዘጋጅ ልቦና አጣን።

ያ አላህ! የረመዳንን ግዝፈት የምታውቅ፣ ዝግጅቷ ያማረ ህያው ልብ ስጠን።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
نصيحتي للنساء 8
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር  ⓼

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
"ሥርዓትን ከማን ተማርክ?" ሲሉት
"ሥርዓት ከሌለው ሰው " አለ አሉ።

ሥርዓት የሌለው ሰው እውነትም ሥርዓት ያስተምራል።

እሱን ባየን ቁጥር እንደርሱ ላለመሆን እንጥራለን።
እንደሱ ከመሆንም በአላህ እንጠበቃለን።

=
~ ብሎክ ተደራርገን እንዴገና የተመላለስን ሰዎች ሴሌም ነዉ? አንዳንዴ ብሎክ ንዴት ማብረጃ እንጅ መቆራረጫ አይደለም ልላችሁ ነዉ¡ ብሎክ ተደራርገን በቀረማ ከስንቱ ተቆራርጠን ነበር....?

=
⏰ለማስታዎስ!
~
⏳ዛሬ ማታ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)–
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👇👇👇👇👇👇
http://t.me/abdu_rheman_aman
http://t.me/abdu_rheman_aman

ይችን ቻናል Subscribers.ከፍ ብናደርጋተስ ?
👉ለኢትዮጰያ   ሰው እንተርኔት ማሠር ለምትፈልጉ አናግሩን!
"ለወንድሞቻችሁ ለእናት  ለአባታችሁ
"እኛጋ መጥተው  በመደወል  መጀመሪያ  እኔ እሞላለሁ  በታማኚነት  የኢቶቢያ ካርድ የምትፈልጉ አለኚ
"የምልኩለትን ሰው ስልክ ቁጥር ወደኔ በመላክ  ማስላክትችላላችሁ
"20 ሪያል ካርድ  500
"23  ሪያል ካርድ  550
"25  ሪያል   ካርድ  600
"30   ሪያል   ካርድ   650
"34.50   ሪያል ካርድ 700
"57   ሪያል   ካርድ   1250

_አላችሁበት ሁናችሁ ቦታ ሆናችሁ  በሳኡድ ካርድ በሰዋ  በዘይን   ወይም  በሞባይሌ  መቀየር ትችላላችሁ
_የምልኩለትን ሰው ስልክ ወደኔ ልካችሁ እኔ  በመጀመሪያ  አስተላልፌየ  ደረሰኚ   እልክላችሁ አለሁ
_ከዛን ቡሀላ  ደረሰኙን አይታችሁ
_ጠይቃችሁ ወደኔ ካርዱን  ፎቶ
_አንስታችሁ መላክ ብቻ ነው
_እንደት ብሩን እንሰጥሻለን ለምትሉ የሳኡድ ካርድ ፎቶ አንስታችሁ መላክ ብቻ ነው ከናተ እሚጠበቀው
_ስልክ ቁጥሬ  0536741325👈በነዚህ
_ብር ሀዋላ ለምትፈልጉም እንሀውላለን  የምፈልጉትን ነገር  ሁሉ እዘዙ   እንታዘዛለን