💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ ቅንነት ከጎደለው ዕውቀት.. አለማወቅ ይሻላል!።


t.me/abdu_rheman_aman/4583
↳ዛሬ ማለትም ሕዳር 19/3/2018 ከስደት አለም በቃኝ ብላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለች↲

«ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም የኔ ቅን «ሂክሙቲ ኡሙ ሰለይማን » መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ሀያትሽ የተሻለ የምታርፊበት ሂወት ያድርግልሽ ዘንድ አላህን እለምነዋለሁ🤲 ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ🌹

=
t.me/Basmat_Salafiya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق 🔖አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል  ⓵⓺】 ⎗ ولا يجُوزُ أنْ يكونَ  فِي الْوُجُودِ   مِنْ يُكْرِهُهُ  عَلی  خِلَافِ مُرَادِهِ  أوْ يُعَلِّمُهُ مَالمْ يَكُونْ يَعْلمُ  أوْ مَنْ يَرْجُوهُ  الرَّبُ  ويَخَافُهُ. وَلِهَذَا قَالَ النبي  صلی…
الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【ክፍል   ⓵⓻

وهَؤُلاَءِ يُشَفَّعُنَ  عِندَ المُلُوكِ بِغَيْرِ إِذْنِ الْمُلُكِ هُمْ  وغَيْرُهُمْ.والْمِلِكُ  يقْبلُ شفَاعتهُم ، تارَةً بِحاجتِهِ إلَيْهِمْ وتارَةً لِخَوْفِهِ مِنهُمْ.  وتارةً لِجزَاءِ إحْسانِهِمْ إِليْهِ ومُكافأتِهِم ولِانْعامِهِمْ عليْهِ، حَتَّی إنَّهُ يقبلُ شفاعَةَ ولَدِهِ وزَوْجتُهُ. لِذَلِكَ فإنَّهُ  مُحْتَاجٌ إلی  الزوجةِ وإلی الْوَلدِ، حتَّی لوْ أعرَضَ عنْهُ ولَدُهُ  وزوجتُهُ  لَتَضَرَّرَ بِذلِكَ .  ويقْبلُ  شفاعَةَ ممْلُوكِهِ،  فإذا لمْ يقْبَلْ  شَفاعتهُ،  يخافُ أنْ  لا يُطِيعُهُ أوْ أنْ يَسْعی في ضَرَرِهِ، وشفاعَةُ العِبادِ بِعضِهِمْ عِنْدَ بعْضٍ، كُلُّهَا مِنْ هذَا الجنْسِ، فَلَا يقبَلُ أحدٌ شفاعَةَ أحَدٍ إلا لِرغْبَةِ أوْ رَهْبةٍ ، وَالله تعالی . لا يرْخُو  أحدًا ولا يخافُهُ ولا يحْتاجُ إلی أحدٍ بلْ هُو الغنِيُّ.

እነዚህ አማላጆች ያለ ንጉሱ ፍቃድ ንጉሱ ዘንድ እነሱም ሌሎችም ያማልዳሉ። ንጉሱም ምልጃቸዉን ይቀበላል።  አንዳንዴ እነሱን ከመፈለግ እንፃር ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ እነርሱን በመፍራት ነዉ።  አንዳንዴ ደግሞ ወደርሱ መልካም በመዋላቸዉ (ጥሩን) ሊመነዳቸዉ (ሊከፍላቸዉ)ነዉ። ለእርሱ በጎ በመዋላቸዉ (ጥሩን ነገር)  አፀፋ ሊከፍላቸዉ ነዉ።  የልጁንና የባለቤቱን ምልጃ ሳይቀር በእዚህ ላይ ይበቃል።  እርሱ ወደ ሚስቱና ወደ ልጆቹ ከጃይ ነዉና።  ልጆቹ እና ባለቤቱ  ከእርሱ ቢያፈነግጡ በዚህ ይጎዳል።የባሪያዉንም ምልጃ ይቀበላል። ምክንያቱም ምልጃዉ ካልተቀበለ አልታዘዘዉም እንዳይል ይፈራል። ወይም ለመጉዳት ይኳትናል ብሎ ይሰጋል። ከፊሉ ከከፊሉ ዘንድ የሚደረገዉ የባሮች ምልጃ ሁሉ ከእዚሁ አይነት(ምልጃ) ነዉ። አንዱ የአንዱን ምልጃ በመከጀል (በመፈለግ) ወይም በመፍራት ቢሆን እንጅ አይቀበለዉም። አላህ ግን ማንንም አይከጅልም አይፈራምም። ከማንም አይፈልግም። እንደዉም እርሱ ከሁሉ የተብቃቃ ነዉ።

قال تعالى: { أَلَاۤ إِنَّ لِلَّهِ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَمَن فِی ٱلۡأَرۡضِۗ وَمَا یَتَّبِعُ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ شُرَكَاۤءَۚ إِن یَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَإِنۡ هُمۡ إِلَّا یَخۡرُصُونَ } { هُوَ ٱلَّذِی جَعَلَ لَكُمُ ٱلَّیۡلَ لِتَسۡكُنُوا۟ فِیهِ وَٱلنَّهَارَ مُبۡصِرًاۚ إِنَّ فِی ذَ ٰ⁠لِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَسۡمَعُونَ } { قَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱللَّهُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۖ هُوَ ٱلۡغَنِیُّۖ لَهُۥ مَا فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَمَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ }

አላህ እንዲህ ይላል፦ ንቁ!  በሰማያት ያሉትና በምድርም ያሉት  ሁሉ በእርግጥ የአላህ ናቸዉ፣  እነዚያ ከአላህ ሌላ ተጋሪዎችን የሚጠሩ ምንን ይከተላሉ ? ጥርጣሬን እንጅ ሌላ አይከተሉም።  እነርሱም የሚዋሹ እንጅ አይደሉም።  እርሱ ያ  ሌሊትን በዉስጡ  ልታርፉበት (ጨለማ)፣  ቀንንም (ልትሰሩበት): ብርሀንን ያደረገላችሁ ነዉ። በዚህ ዉስጥ  ለሚሰሙ ህዝቦች  በእርግጥ ታምራቶች አሉ።  አላህ ያዘ (ወለዴ) አሉ። ከሚሉት ጥራት ተገባዉ። እርሱ ተብቃቂ ነዉ። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ የርሱ ነዉ። (ዩኑስ፡ 66:68)

والمشركون :  يتخزون شفعاء  من جنس ما يعهدونه من الشفاعة :  قال تعالى: { وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }

ሙሽሪኮችበለመዱት አይነት ምልጃ ላይ አማላጆችን ይይዛሉ። አላህ እንዲህ ይላል" ከአላህ ሌላ የማይጎዳቸዉን የማይጠቅማቸዉን ያመልካሉ።  እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻልን ናቸዉ ይላሉ። አላህን በሰማያት እና በምድር ዉስጥ የማያቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን? በላቸዉ።  ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ላቀም  (ዩኑስ:18)

وقال تعالى: { فَلَوۡلَا نَصَرَهُمُ ٱلَّذِینَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ قُرۡبَانًا ءَالِهَةَۢۖ بَلۡ ضَلُّوا۟ عَنۡهُمۡۚ وَذَ ٰ⁠لِكَ إِفۡكُهُمۡ وَمَا كَانُوا۟ یَفۡتَرُونَ }

አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያም መቃረቢያ ይሆኑ ዘንድ ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገዉ የያዙዋቸዉ አይረዷቸዉም ኖሯልን?  በእርግጥ ከነሱ ራቁ። ይህም ዉሸታቸዉና (በልማድ) ይቀጥፉት የነበሩት ነዉ። (አል አሕቃፍ :28)

وأخبر عن المشركين أنهم قالوا: { مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِیُقَرِّبُونَاۤ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰۤ )

አላህ ሙሽሪኮች እንዲህ እንዳሉ ተናገረ፦ ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አናመልካቸዉም(ይላሉ)። (አዝ_ዙመር:3 )

وقال تعالى: { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ }

አላህ እንዲህ ይላል፦  "መላእክትንና ነብያትንም አማልክት አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ (አይገባዉም)። እናንተ ሙስሊሞች ከሆናችሁ በኋላ በክህደት ያዟችኋልን። (አል ዒምራን: 80)


✍️ ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ......!

╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
ثَلاثةٌ منَ الصَّبرِ:

↝ሶስት ነገሮች ከትእግስት ናቸዉ
لا تُحدِّثْ بِمَعصِيَتِك،
ወንጀልህን አትናገር...
↜ولا بِوجَعِك،
ስለ ሕመምህ አትናገር...
↜ولا تُزكِّ نَفسَكَ.
ነፍስህን አታወድስ(ራስህ ከፍ )አታድርግ...

سُفيَان الثّورِيّ 📚."

=
t.me/https_Asselefya1
« إذا تركتك المرأة تلمسها في الحرام
       وهي تحت ذمة أبيها،،
↜ صدقني ستترك شخص أخر يلمسها
         وهي تحت ذمتك


«አንዲት ሴት በተከለከለ መንገድ በአባቷ ጥበቃ ስር እያለች እንድትነካት ከፈቀደች፦
እመነኝ፣ በአንተ ጥበቃ ስር እያለች ሌላ ሰው እንዲነካት ትፈቅዳለች።»

=
t.me/https_Asselefya1
‏قال الحافظ ابن حجر - رحمه الله -:

አል-ሐፊዝ ኢብኑ ሀጀር (አላህ ይዘንላቸው)  እንዲህ ብለዋል፦

«‏لم تزل عادة النِّساء قديمًا وحديثاً يسترنّ
‏وجوههنّ عن الأجانب.
»

« በጥንትም ሆነ በአሁኑ ጊዜ ሴቶች ፊታቸውን አጅ ነብይ ከሆኑ ወንዶች መሸፈን የሁልጊዜ ልማድ መሆኑ አልተወገደም።»

فتح الباري (٢٣٥/٩)

=
t.me/https_Asselefya1
ከኢንተርኔት ዉጭ መሆን በጣም ደስ ይላል ግን ቂርአት የለመድን በኦላይ ስለሆነ ይጨንቃል ሲቋረጥ! በአካል የምንቀራበት ከተገኘ ከሚድያ መጥፋት ትልቅ እረፍት ነዉ ሀቂቃ...!
~ አንዳንድ ሰዎችን እነሱን የሚያስተዉሱን ነገሮች በክብር እንዳይጠፉብን እናስቀምጣለን! አንዳንዶቹን ደግሞ እነሱን የሚያስታዉሱን ነገሮች በሙሉ እናጠፋለን ...! #አይገርምም ልዩነት¡


=
«بعض الاصدقاء ؛ شيء جميل
في حياتك ، وطن لروحك ، وجنة لقلبك»

«አንዳንድ ጓደኞች በህይወት ውስጥ ውብ ነገር ናቸዉ ፣ለነፍስ መኖሪያ እና ለልብ ጀነት ናቸው።»

=
t.me/https_Asselefya1
":اللهُمَّ إنا نسألُكَ حُبَّك، وحُبَّ من يُحِبُّك،
وحُبَّ كُلَّ عملٍ يُقرِبُنا إلى حُبِّك .
=
«أغلب الشباب يعيشون في صمت
‏لا مال، لا عمل، لا زواج  ،‏يبتسمون بألم ٬
‏اللهمّ اجعل لهم من كل ضيقٍ مخرجاً وفرجاً٠»

«አብዛኛዎቹ ወጣቶች በዝምታ ይኖራሉ።
ገንዘብ የላቸዉምሥራ የላቸዉምትዳር የላቸዉም ።በሥቃያቸው ፈገግ ይላሉ ። "አላህ ሆይ፦ ከእያንዳንዱ ችግር መውጫ መንገድ እና ደስታ ስጣቸው። 🤲

=
t.me/https_Asselefya1
وَالمُحبُّ لا يرَى طُولَ الطَّرِيق ؛ لِأنَّ المَقصودَ يُعِينه»
አፍቃሪ  የመንገዱን ርዝመት አይመለከትም፤ ዓላማዉ ያግዘዋልና ።"

[الفوائد لابن القيّم (٦٠)].


=
t.me/https_Asselefya1
~ በምን ቀን ነዉ  ያወኩት በምትሉት ሰዉ ሳይሆን እስከዛሬ የት ነበር በምትሉት ሰዉ አላህ ያስደስታችሁ።

=
2 ያገባህ 3ኛ አግባ!... ሰላም ታገኛለህ።
3 ያገባህ 4ኛ አግባ!... ሰላም ያገኛሉ!
---
ከዓረበኛ ወደ አማረኛ የተመለሰ
t.me/abdu_rheman_aman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል   ⓵⓻】 ⎗ وهَؤُلاَءِ يُشَفَّعُنَ  عِندَ المُلُوكِ بِغَيْرِ إِذْنِ الْمُلُكِ هُمْ  وغَيْرُهُمْ.والْمِلِكُ  يقْبلُ شفَاعتهُم ، تارَةً بِحاجتِهِ إلَيْهِمْ وتارَةً لِخَوْفِهِ مِنهُمْ.  وتارةً لِجزَاءِ…
الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【ክፍል  ⓵⓼

📒የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ

وقال تعالى:  { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }

አላህ እንዲህ ይላል፦  አነዚያ ከእርሱ ሌላ (አማልክት) የምትሏቸዉን ጥሩ።  ከእናንተም ላይ ጉዳትን ወደ ሌላ ማዞር አይችሉም በላቸዉ።እነዚያ እነርሱ  የሚያመልኳቸዉ  ማናቸዉም(ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታዉ መቃረቢያን(ስራ) ይፈልጋሉ። እዝነቱንም ይከጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ: 56:57)

⎗ فَأَخبر  أنَّ ما يدَّعِي من دُونهِ  لا يملِكُ كَشْفَ ضُرٍّ ولا تحْويلهُ ، وأنَّهُمْ  يرْجُون رَحْمَتهُ، ويخافُونَ عَزابهُ .  ويتقرّبُون  إليهِ، فهُوَ سُبْحانهُ  قدْ نفی ما مِنْ الملائِكَةِ والْأنْبِياء ، إلا مِنْ الشَّفاعَةِ بِإذْنِهِ . والشفاعَةُ هِيَ الدُعاءُ.

አላህ ከእርሱ ዉጭ  የሚጠራ አካል ሁሉ ችግርን ማስወገድ ይሁን ማዞር እንደማይችል ተናገረ እርሱ (ተጠሪዎቹ) እዝነቱን እንደሚፈልጉ፣ ቅጣቱን እንደሚፈሩና ወደ እርሱ እንደሚቃረቡ ተናግሯል። እርሱ አላህ በፍቃዱ የሚከሰተዉ ምልጃ ሲቀር በመላእክትና በነብያት ላይ ያለዉን አስወገደ። ምልጃ ማለት ዱዓእ(ፀሎት) ነዉ።

⎗ ولا رَيْبَ أنَّ دُعاءَ الْخَلْقِ  بَعْضِهِمْ لِبَعْضِ نافِعٌ ،  وَاللهُ قَدْ أَمَرَ بِذَلِكَ ، لَكِنَّ الدَّعِيَ الشافِعَ، ليْسَ لَهُ أنْ يَدْعُوَ ويشْفَعَ إلا بِإذْنِ الله  لَهُ فِي ذَالِكَ، فَلايشْفعُ شَفَاعَةً نُهِيَ عَنْها، كَالشفعَةِ  لَلْمُشْرِكِينَ والدُّعاءِ لهُمْ  بِلْمَغْفِرَةِ .

ፍጡራን ከፊሉ ለከፊሉ የሚያደርጉት ፀሎት ጥርጥር የሌለለበት ጠቃሚ ነዉ። አላህ በእርግጥ በዚህ አዟልነገር ግን ዱዓእ አድራጊዉ አማላጁ  አላህ ለእርሱ ፈቅዶለት እንጅ ማማለድ አይችልም። ለሙሽሪኮች  ማማለድና ለእርሱ ምልጃ መጠየቅን የመሳሰለ የተከለከለ ምልጃም ሊጠይቅ አይገባም።

⎗ قال تعالى :{ مَا كَانَ لِلنَّبِیِّ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَن یَسۡتَغۡفِرُوا۟ لِلۡمُشۡرِكِینَ وَلَوۡ كَانُوۤا۟ أُو۟لِی قُرۡبَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا تَبَیَّنَ لَهُمۡ أَنَّهُمۡ أَصۡحَـٰبُ ٱلۡجَحِیمِ ) { وَمَا كَانَ ٱسۡتِغۡفَارُ إِبۡرَ ٰ⁠هِیمَ لِأَبِیهِ إِلَّا عَن مَّوۡعِدَةࣲ وَعَدَهَاۤ إِیَّاهُ فَلَمَّا تَبَیَّنَ لَهُۥۤ أَنَّهُۥ عَدُوࣱّ لِّلَّهِ تَبَرَّأَ مِنۡهُۚ  )

አላህ እንዲህ ይላል፦   ለነብዩ እና ለእነዚያ ላመኑት  ለአጋሪዎቹ የዝምድና ባለቤቶች ቢሆኑም እንኳን እነሱ (ከሐዲዎች)  የእሳት ጓዶች በመሆናቸዉ  ከተገለጻላቸዉ በኋላ ምሕረትን ሊለምኑ የሚገባ  አልነበረም።  የኢብራሂምም ለአባቱ ምሕረትን መለመን ለእርሱ  ገብቶለት  ለነበረችዉ ቃል(ለመሙላት) እንጅ ለሌላ አልነበረም። እርሱም የአላህ ጠላት መሆኑ ለእርሱ  በተገለፀለት ጊዜ ከእርሱ ራቀ፣ (ተወዉ)። (አትተዉባህ: 113_114)

⎗ وقال تعالى: { سَوَاۤءٌ عَلَیۡهِمۡ أَسۡتَغۡفَرۡتَ لَهُمۡ أَمۡ لَمۡ تَسۡتَغۡفِرۡ لَهُمۡ لَن یَغۡفِرَ ٱللَّهُ لَهُمۡۚ

አላህ  ሙናፊቆችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦ ምሕረትን ብትለምንላቸዉ ወይም ምሕረትን  ባትለምንላቸዉ በእነርሱ ላይ እኩል ነዉ። አላህ  ለእነርሱ በፍፁም አይምርም።  (አል ሙናፊቁን:6)


✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....!

╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1