đŸ’ŽđŸŽ€á‹šáˆ°áˆˆáá‹« ሎቶቜ ኹቀይ ወርቅ ዹበለጠ ውዔ ናቾው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« Ű§Ù„Ù€Ù†ÙÙ‘Ù€ŰłÙŽÙ€Ű§ŰĄ Ű§Ù„Ù€ŰłÙŽÙ‘Ù€Ù€Ù„ÙŽÙ€Ù€ÙÙÙ€ÙŠÙŽÙ‘Ù€Ű© ŰŁÙŽŰșْـلَى مِـنَ Ű§Ù„Ù€Ű°ÙŽÙ‘Ù‡ÙŽÙ€ŰšÙ Ű§Ù„ŰŁŰ­Ù’Ù€Ù…ÙŽÙ€Ű±Â»
Ù‚Ű§Ù„ Ű§Ù„ŰčÙ„Ű§Ù…Ű© Ű§Ù„Ù…Ű­ŰŻŰ«:Ù…Ù‚ŰšÙ„ Ű§Ù„ÙˆŰ§ŰŻŰčي Ű±Ű­Ù…Ù‡ Ű§Ù„Ù„Ù‡

ማንኛዉም አሔተያዚቔ/ኄርምቔ መሔጫ↓↓
Download Telegram
~ ኄህ቎ዋ ለሆነ ሰዉ ዚዱዓዉ መልሔ ያዔርግሜ አላህ ኄኟ ዱዓዏን ሰምቶ  ኄሷን ሰጠኝ á‹­á‰Łáˆáˆáˆœ!

=
t.me/https_Asselefya1
~አሁን ቆይ በዚህ ኄዔሜያቜን
ወገቄ በሜተኛ መሆን ነበሚቄን ?

#ህኄ
=
ŰŽÙ€ŰšÙ€Ű§Űš Ű§Ù„ŰłÙ€Ù„Ù€Ù€ÙÙ€Ù€Ù€ÙŠÙ€Ù€Ù€ÙŠÙ€Ù€Ù†
ገፈቔ ቀማáˆč ወንዔማቜን ይሔው‌ «ምን ኄልሀለሁ አሏህ ይዘንልህ» መኚራህ አሞኛል ወላሒ ግን ምንም ላደርግልህ አልቻልኩም #ዹኔ_ወንዔም አውቃለሁ ነገ ኄኔም ኄንዳንተ ቄደሚግ አንዔ ሰሞን á‰ áŒáˆ”á‰ĄáŠ­ ጼሆ ፀጄ ዹሚል አዔራሻ ኄንኳን መጠዹቅ ዚማይቜል ቔውልዔ ነው፱ ኄነሱ ግን ይህን ግፍ ፈፅመውም አሁንም በነፃነቔ ኄዚተንጎራደዱ አሉ፱ đŸ‘‰á‹šáˆ™áˆ”áˆŠáˆ™ ሔነ-ልቩና ሔልቄ ነው፱ በዱንያ ፍቅር ዹሰኹሹ ሞቔን ኄጂግ 
኱ናሊላሂ ወ኱ና኱ለይሂ ራጅዑን

ምን ይባላል ወደቔ ይኬዳል? ዹሰዉ ልጅ በሂወቔ ኄያለ ሰዉነቱ ቁርጄርጄ? đŸ’§áˆžá‰” ምን አለበቔ ኹቁም መሰቃዚቔ

ዹአላህ አንተዉ ዔሚሔልን á‰€á‰°áˆ°á‰Łá‰œáŠ• ጠቄቅልን ለሀገራቜን ሰላሙን አዉርዔልንđŸ€Č
🌧
Ű§ÙÙ„Ù‡ÙÙŠ Ù„ÙŽŰłÙ’ŰȘُ Ù„ÙÙ„Ù’ÙÙŰ±Ù’ŰŻÙŽÙˆÙ’ŰłÙ Ű§ÙŽÙ‡Ù„Ù‹Ű§
‏وَ Ù„Ű§ÙŽ Ű§ÙŽÙ‚Ù’ÙˆÙŽÙ‰ Űčَلَى Ù†ÙŽÙ‘Ű§Ű±Ù Ű§Ù„Ù’ŰŹÙŽŰ­ÙÙŠÙ’Ù…Ù

ÙÙŽÙ‡ÙŽŰšÙ’ لِي ŰȘÙŽÙˆÙ’ŰšÙŽŰ©Ù‹ وَ ۧŰșÙ’ÙÙŰ±Ù’ Ű°ÙÙ†ÙÙˆÙ’ŰšÙÙŠ
‏ÙÙŽŰ§ÙÙ†ÙŽÙ‘ÙƒÙŽ ŰșÙŽŰ§ÙÙŰ±Ù Ű§Ù„Ű°ÙŽÙ†Ù’ŰšÙ Ű§Ù„Ù’ŰčÙŽŰžÙÙŠÙ’Ù…Ù


 
Forwarded from Yusuf Appℱ
ዑምደቱል አሕካም.apk
338 MB
「𑁍đŸ“Čአá‹Čሔ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟱
┊❏ ዑምደቱል አሕካም
╰─────────────╯
â•­đŸŽ™á‹šá‹°áˆ­áˆ± áŠ á‰…áˆ«á‰ą:-
┆────⟱
┆🎧 áŠĄáˆ”á‰łá‹ ኹቄኑ ሙነወር
╰───────────
┌⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ á‹łá‹áŠ•áˆŽá‹” በማዔሚግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎቜም ሌር በማዔሚግ ዚአጅሩ
â”‚á‰°á‰‹á‹łáˆœ ይሁኑ!
└───────────
╭╌──────────
┊⎘  ለመሰል ሔራዎቜ ይቀላቀላሉን
┆
┆🖇http://t.me/Yusuf_App1
â•°â•Œâ”€â”€â”€â”€â”€â”€â”€â”€â”€â”€â”€â”€â•Ż
አሏህ ኹአዘነላቾው ውጭ አንዳንዔ ኄህቶቜ ሔደቔ ልኼ ኄያሰራቔ ዚሚበዘቄዛ቞ውን ወንዔ ኹባል ቆጄሚው ይዘው á‹«áˆ‹áŒˆá‰Ą ኄህቶቜን ሔለ ልባቾው አንዔ ዚፈጠራቔ አሏህ ኄንጂ ሌላ ማንም ሔለማያቀው ጉዳይ ውሔጄ ገቄቶ ኄንá‹Čህ ሔለሆነ ኄንá‹Čህ ነውና ቄሎ á‹«áˆ‹áŒˆá‰Ąá‰”áŠ• ማሾማቀቅ (ፋራነቔ) ኄና ቅልነቔ ነው ቔክክለኛ ኄና ዹተኹበሹ (á‰”á‹łáˆ­) አሏህ 💎 በወሰነውና በጻፈው ቀን ኄንጂ ዹሚመጣው ኄንዳንá‰ș በቜኩልነቔ ዚአገኙቔ ላይ á‰ áˆ˜áŒá‰Łá‰” መሟቀቅ አይደለም አሏህ ዚጻፈላቔ ዚሱ áˆ”áŒŠá‰ł ዹሆነውን በርጋታና በዱዓ ዚምቔጠቄቀዋ ያá‰ș ጄቄቁ ላጀ ሎቔ ኹአንá‰ș በኄጄፍ ኄንደምቔሻል ነው በራሔሜ ላይ ማሔመሔኚር ዚያሜው ኄናም አንዳንዮ አሏህ ዚደበቀላቜሁን ነውር á‰ áˆ«áˆłá‰œáˆ አታንጾባርቁ ወደ áˆ«áˆłá‰œáˆ ተመለሱ!!!!

ዛሬ ላይ ሔንቔ á‹šáˆšá‹«áˆłáˆ”á‰Ą ዚሙሔሊሙ áˆá‰łáŠ“á‹ˆá‰œ በሞላበቔ ዱዓና ዚተለያዩ ነገራቶቜን በማዔሚግ ቱዚ ሁኑ ዹሚጠቅመን ዚሚጠቅማቜሁ ኄሱ ነው!!!

📍https://t.me/Qudwatii1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ገና ነገ áˆłá‹­á‹°áˆ­áˆ” ኄንá‹Čህ ቱሆን ኄንá‹Čያ ባይሆን በሚል በጭንቀቔ ዚሚያልቁ ሰዎቜ ዹሾይጣን መጫወቻ ዹሆኑ ዹቂናቾው ዹደኹመ በ኱ማን፣ በዹቂንና áˆȘዷ መታኹም á‹«áˆˆá‰Łá‰žá‹ ዚልቄ በሜተኞቜ ናቾው፱

منقول
=
â†œŰ„Ű°ÙŽŰ§ ÙˆŰŹŰŻŰȘِ Ù†ÙŰłÙƒÙ في Ű”ÙŰ­Ű§ŰȘ Ű§Ù„ŰłÙ„ÙÙ
و ŰšŰčÙŠŰŻŰ© Űčن Ű”ÙŰ­Ű§ŰȘ Ű§Ù„ÙŰłÙ‚ ÙŰ„Űčلمِي ŰŁÙ†Ù‘ Ű§Ù„Ù„Ù‡ ۣ۱ۧۯ ŰšÙƒ ŰźÙŠŰ±Ù‹ .


↝ ራሔáˆșን ኚሰለፎቜ ገጜ (ቩታ) ላይ ካገኘáˆșና áŠšáŠ áˆ˜á€áŠžá‰œáŁ ኚመጄፎ ሔነ _ምግባር ገጜ  (ቩታ) ዚራቅሜ ኚሆንሜ ፣ አላህ ለአንቜ  መልካም ነገር áŠ„áŠ•á‹łáˆ°á‰  ኄወቂ ፱

=
t.me/https_Asselefya1
~ አላህን መፍራቔን ዹተወ ሰዉ አላህ á‰ áŒ‰á‹łá‹© ላይ ሁሉ ኚባዔ á‹«á‹°áˆ­áŒá‰ á‰łáˆ ፱ ዹማይሞክሹዉ ዚሔራ አይነቔ ዹለም፣ ኄያንዳዱ á‰ áŒˆá‰Łá‰ á‰” ጉዳይ ላይ ሳይቀናዉ ነዉ ዹሚወጣዉ፣ ዹማይፈነቅለዉ á‹Čንጋይ ዹለም ግን ሁሉም ነገር á‹­áŠšá‰„á‹”á‰ á‰łáˆáą

«ሙኜተሶር አዳኄ ወደዋኄ» ኹክፍል 6 ደርሔ ዚተወሰዎ»
~ በሰላም በፍቅር ኄዚኖሩ ዹነበሹ á‰”á‹łáˆ­ á‰ á‹°áˆ”á‰ł ሔሄዔ ዹነበሹ á‰”á‹łáˆ­ በሆነ ሔአቔ ላይ በአመፀ (በወንጀል)  ምክንያቔ áŠ áˆˆáˆ˜áŒá‰Łá‰Łá‰” ይኹሰታል  ምን አዔርጊያቔ ነዉ ይላል ኄሷም ምን አዔርጎኝ ነዉ ቔላለቜ ፱ 

«ሙኜተሶር አዳኄ ወደዋኄ ኹክፍል 6 ደርሔ ዚተወሰዎ»

=
đŸ’ŽđŸŽ€á‹šáˆ°áˆˆáá‹« ሎቶቜ ኹቀይ ወርቅ ዹበለጠ ውዔ ናቾው 💎🎀
~ በሰላም በፍቅር ኄዚኖሩ ዹነበሹ á‰”á‹łáˆ­ á‰ á‹°áˆ”á‰ł ሔሄዔ ዹነበሹ á‰”á‹łáˆ­ በሆነ ሔአቔ ላይ በአመፀ (በወንጀል)  ምክንያቔ áŠ áˆˆáˆ˜áŒá‰Łá‰Łá‰” ይኹሰታል  ምን አዔርጊያቔ ነዉ ይላል ኄሷም ምን አዔርጎኝ ነዉ ቔላለቜ ፱  «ሙኜተሶር አዳኄ ወደዋኄ ኹክፍል 6 ደርሔ ዚተወሰዎ» =
ምን áŠ áˆá‰Łá‰œ በዔንገቔ áŠ áˆˆáˆ˜áŒá‰Łá‰Łá‰” á‰°áˆáŒ„áˆź ጀርባ á‹šá‰°áˆ°áŒŁáŒŁá‰œáˆ ጄንዶቜ áˆ«áˆłá‰œáˆáŠ• ፈቔáˆč ምን áŠ áˆá‰Łá‰œ በዔቄቅ ዚፈፀማቜሁቔ ወንጀል ዉጀቔ ሊሆን á‹­á‰œáˆ‹áˆáą ወደ አላህ ተመለሱ ኄና á‰€á‰łá‰œáˆ አሔተካክሉ 🙌

~በሱ ኄና በአላህ መካኚል ያለዉን  ያሔተካኚለ  አላህ በሱ ኄና በሰዎቜ መካኚል ያለዉን á‹«áˆ”á‰°áŠ«áŠ­áˆáˆˆá‰łáˆáą

=
~ ቁርአን ክፉ ዹሆኑ ዚነፍሔ መሻቔ áŠ áˆ”áŒˆá‹łáŒ… ሀይሎቜን ሁሉ ዚሚያሔወግዔ ነው፱ ልቄን á‹«áˆ”á‰°áŠ«áŠ­áˆ‹áˆáą በልቄ መቃናቔም ፍላጎቔና መሻቔ ይበጃል፱ á‹­áˆ°áˆáˆ«áˆáą ወደ ተፈጠሚበቔ á‰°áˆáŒ„áˆŻá‹Š ዝንባሌ ይመለሳል፱ ወዶና ፈቅዶ በገዛ ምርጫው ዚሚሰራው á‰°áŒá‰Łáˆ© á‹­áˆ”á‰°áŠ«áŠšáˆ‹áˆáą

منقول
ዱዓዏን ቶሎ አይሰማኝም ያልንው አሏህ...
ሐራም ሔንሰራ ቶሎ á‹«áˆá‰€áŒŁáŠ• አምላክ ነው!፱

t.me/abdu_rheman_aman
~ ቅንነቔ ኹጎደለው ዕውቀቔ.. አለማወቅ ይሻላል!፱


t.me/abdu_rheman_aman/4583
↳ዛሬ ማለቔም ሕዳር 19/3/2018 ኚሔደቔ አለም በቃኝ ቄላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለቜâ†Č

«ኚቔምህርቔ ቀቔ ዹጀመሹ ጓደኝነቔ ኄሔኚ ሔደቔ ቄሎም ኄሔኚ አሁን ዔሚሔ ዹፀና ኄህቔነቔ ዹኔ መልካም ዹኔ ቅን «ሂክሙá‰Č ኡሙ ሰለይማን » መልካም ጉዞ ይሁንልሜ ቀáˆȘ ሀያቔሜ ዚተሻለ á‹šáˆá‰łáˆ­áŠá‰ á‰” ሂወቔ ያዔርግልሜ ዘንዔ አላህን ኄለምነዋለሁđŸ€Č á‰Łáˆˆáˆœá‰ á‰” ሰላም ሁኚልኝđŸŒč

=
t.me/Basmat_Salafiya1
đŸ’ŽđŸŽ€á‹šáˆ°áˆˆáá‹« ሎቶቜ ኹቀይ ወርቅ ዹበለጠ ውዔ ናቾው 💎🎀
Ű§Ù„ÙˆŰ§ŰłŰ·Ű© ŰšÙŠÙ† Ű§Ù„Ű­Ù‚ ÙˆŰ§Ù„ŰźÙ„Ù‚ 🔖አል ዋáˆČጠህ በይነል ሐቂ ወል ኾልቅ       【ክፍል  â“”â“ș】 ⎗ ÙˆÙ„Ű§ ÙŠŰŹÙÙˆŰČُ ŰŁÙ†Ù’ يكونَ  فِي Ű§Ù„Ù’ÙˆÙŰŹÙÙˆŰŻÙ   مِنْ ÙŠÙÙƒÙ’Ű±ÙÙ‡ÙÙ‡Ù  Űčَلی  ŰźÙÙ„ÙŽŰ§ÙÙ Ù…ÙŰ±ÙŽŰ§ŰŻÙÙ‡Ù  ŰŁÙˆÙ’ يُŰčَلِّمُهُ Ù…ÙŽŰ§Ù„Ù…Ù’ يَكُونْ يَŰčْلمُ  ŰŁÙˆÙ’ مَنْ ÙŠÙŽŰ±Ù’ŰŹÙÙˆÙ‡Ù  Ű§Ù„Ű±Ù‘ÙŽŰšÙ  ÙˆÙŠÙŽŰźÙŽŰ§ÙÙÙ‡Ù. ÙˆÙŽÙ„ÙÙ‡ÙŽŰ°ÙŽŰ§ Ù‚ÙŽŰ§Ù„ÙŽ Ű§Ù„Ù†ŰšÙŠ  Ű”Ù„ÛŒâ€Š
Ű§Ù„ÙˆŰ§ŰłŰ·Ű© ŰšÙŠÙ† Ű§Ù„Ű­Ù‚ ÙˆŰ§Ù„ŰźÙ„Ù‚

አል ዋáˆČጠህ በይነል ሐቂ ወል ኾልቅ

      【ክፍል   ⓔ⓻】

⎗ ÙˆÙ‡ÙŽŰ€ÙÙ„Ű§ÙŽŰĄÙ ÙŠÙŰŽÙŽÙÙ‘ÙŽŰčُنَ  ŰčÙÙ†ŰŻÙŽ Ű§Ù„Ù…ÙÙ„ÙÙˆÙƒÙ ŰšÙŰșÙŽÙŠÙ’Ű±Ù Ű„ÙŰ°Ù’Ù†Ù Ű§Ù„Ù’Ù…ÙÙ„ÙÙƒÙ هُمْ  وŰșÙŽÙŠÙ’Ű±ÙÙ‡ÙÙ…Ù’.ÙˆŰ§Ù„Ù’Ù…ÙÙ„ÙÙƒÙ  ÙŠÙ‚Ù’ŰšÙ„Ù ŰŽÙÙŽŰ§ŰčŰȘهُم ی ŰȘŰ§Ű±ÙŽŰ©Ù‹ ŰšÙŰ­Ű§ŰŹŰȘِهِ Ű„Ù„ÙŽÙŠÙ’Ù‡ÙÙ…Ù’ وŰȘŰ§Ű±ÙŽŰ©Ù‹ Ù„ÙŰźÙŽÙˆÙ’ÙÙÙ‡Ù مِنهُمْ.  وŰȘŰ§Ű±Ű©Ù‹ Ù„ÙŰŹŰČÙŽŰ§ŰĄÙ Ű„Ű­Ù’ŰłŰ§Ù†ÙÙ‡ÙÙ…Ù’ Ű„ÙÙ„ÙŠÙ’Ù‡Ù ÙˆÙ…ÙÙƒŰ§ÙŰŁŰȘِهِم ÙˆÙ„ÙŰ§Ù†Ù’ŰčŰ§Ù…ÙÙ‡ÙÙ…Ù’ ŰčÙ„ÙŠÙ’Ù‡ÙŰŒ Ű­ÙŽŰȘَّی Ű„Ù†Ù‘ÙŽÙ‡Ù ÙŠÙ‚ŰšÙ„Ù ŰŽÙŰ§ŰčÙŽŰ©ÙŽ ÙˆÙ„ÙŽŰŻÙÙ‡Ù وŰČÙŽÙˆÙ’ŰŹŰȘُهُ. Ù„ÙŰ°ÙŽÙ„ÙÙƒÙŽ ÙŰ„Ù†Ù‘ÙŽÙ‡Ù  Ù…ÙŰ­Ù’ŰȘÙŽŰ§ŰŹÙŒ Ű„Ù„ÛŒ  Ű§Ù„ŰČÙˆŰŹŰ©Ù ÙˆŰ„Ù„ÛŒ Ű§Ù„Ù’ÙˆÙŽÙ„ŰŻÙŰŒ Ű­ŰȘَّی لوْ ŰŁŰčŰ±ÙŽŰ¶ÙŽ Űčنْهُ ÙˆÙ„ÙŽŰŻÙÙ‡Ù  وŰČÙˆŰŹŰȘُهُ  لَŰȘÙŽŰ¶ÙŽŰ±Ù‘ÙŽŰ±ÙŽ ŰšÙŰ°Ù„ÙÙƒÙŽ .  ÙˆÙŠÙ‚Ù’ŰšÙ„Ù  ŰŽÙŰ§ŰčÙŽŰ©ÙŽ Ù…Ù…Ù’Ù„ÙÙˆÙƒÙÙ‡ÙŰŒ  ÙŰ„Ű°Ű§ لمْ ÙŠÙ‚Ù’ŰšÙŽÙ„Ù’  ŰŽÙŽÙŰ§ŰčŰȘÙ‡ÙŰŒ  ÙŠŰźŰ§ÙÙ ŰŁÙ†Ù’  Ù„Ű§ ÙŠÙŰ·ÙÙŠŰčُهُ ŰŁÙˆÙ’ ŰŁÙ†Ù’ ÙŠÙŽŰłÙ’Űčی في Ű¶ÙŽŰ±ÙŽŰ±ÙÙ‡ÙŰŒ ÙˆŰŽÙŰ§ŰčÙŽŰ©Ù Ű§Ù„ŰčÙŰšŰ§ŰŻÙ ŰšÙŰčŰ¶ÙÙ‡ÙÙ…Ù’ ŰčÙÙ†Ù’ŰŻÙŽ ŰšŰčÙ’Ű¶ÙŰŒ ÙƒÙÙ„ÙÙ‘Ù‡ÙŽŰ§ مِنْ Ù‡Ű°ÙŽŰ§ Ű§Ù„ŰŹÙ†Ù’ŰłÙŰŒ ÙÙŽÙ„ÙŽŰ§ ÙŠÙ‚ŰšÙŽÙ„Ù ŰŁŰ­ŰŻÙŒ ŰŽÙŰ§ŰčÙŽŰ©ÙŽ ŰŁŰ­ÙŽŰŻÙ Ű„Ù„Ű§ Ù„ÙŰ±ŰșÙ’ŰšÙŽŰ©Ù ŰŁÙˆÙ’ Ű±ÙŽÙ‡Ù’ŰšŰ©Ù ی ÙˆÙŽŰ§Ù„Ù„Ù‡ ŰȘŰčŰ§Ù„ÛŒ . Ù„Ű§ ÙŠŰ±Ù’ŰźÙÙˆ  ŰŁŰ­ŰŻÙ‹Ű§ ÙˆÙ„Ű§ ÙŠŰźŰ§ÙÙÙ‡Ù ÙˆÙ„Ű§ ÙŠŰ­Ù’ŰȘŰ§ŰŹÙ Ű„Ù„ÛŒ ŰŁŰ­ŰŻÙ ŰšÙ„Ù’ هُو Ű§Ù„Űșنِيُّ.

⎘ ኄነዚህ አማላጆቜ ያለ ንጉሱ ፍቃዔ ንጉሱ ዘንዔ ኄነሱም ሌሎቜም á‹«áˆ›áˆá‹łáˆ‰áą ንጉሱም ምልጃቾዉን ይቀበላል፱  አንዳንዮ ኄነሱን ኹመፈለግ ኄንፃር áˆČሆን አንዳንዮ ደግሞ ኄነርሱን በመፍራቔ ነዉ፱  አንዳንዮ ደግሞ ወደርሱ መልካም በመዋላቾዉ (ጄሩን) ሊመነዳቾዉ (ሊኹፍላቾዉ)ነዉ፱ ለኄርሱ በጎ በመዋላቾዉ (ጄሩን ነገር)  አፀፋ ሊኹፍላቾዉ ነዉ፱  ዹልጁንና á‹šá‰Łáˆˆá‰€á‰±áŠ• ምልጃ ሳይቀር በኄዚህ ላይ ይበቃል፱  ኄርሱ ወደ ሚሔቱና ወደ ልጆá‰č ኹጃይ ነዉና፱  ልጆá‰č ኄና á‰Łáˆˆá‰€á‰±  ኚኄርሱ á‰ąá‹«áˆáŠáŒáŒĄ በዚህ ይጎዳል፱ዹባáˆȘያዉንም ምልጃ ይቀበላል፱ ምክንያቱም ምልጃዉ ካልተቀበለ አልታዘዘዉም áŠ„áŠ•á‹łá‹­áˆ á‹­áˆáˆ«áˆáą ወይም áˆˆáˆ˜áŒ‰á‹łá‰” á‹­áŠłá‰”áŠ“áˆ ቄሎ ይሰጋል፱ ኹፊሉ ኹኹፊሉ ዘንዔ ዹሚደሹገዉ á‹šá‰Łáˆźá‰œ ምልጃ ሁሉ ኚኄዚሁ አይነቔ(ምልጃ) ነዉ፱ አንዱ ዚአንዱን ምልጃ በመኹጀል (በመፈለግ) ወይም በመፍራቔ ቱሆን ኄንጅ አይቀበለዉም፱ አላህ ግን ማንንም አይኹጅልም áŠ á‹­áˆáˆ«áˆáˆáą ኹማንም አይፈልግም፱ ኄንደዉም ኄርሱ ኹሁሉ ዚተቄቃቃ ነዉ፱

⎗ Ù‚Ű§Ù„ ŰȘŰčŰ§Ù„Ù‰: { ŰŁÙŽÙ„ÙŽŰ§Û€ Ű„ÙÙ†Ù‘ÙŽ لِلَّهِ مَن فِی Ù±Ù„ŰłÙ‘ÙŽÙ…ÙŽÙ€Ù°ÙˆÙŽâ€ŠÙ°â ŰȘِ وَمَن فِی Ù±Ù„ÛĄŰŁÙŽŰ±ÛĄŰ¶ÙÛ— ÙˆÙŽÙ…ÙŽŰ§ یَŰȘÙ‘ÙŽŰšÙŰčُ Ù±Ù„Ù‘ÙŽŰ°ÙÛŒÙ†ÙŽ ÛŒÙŽŰŻÛĄŰčُونَ مِن ŰŻÙÙˆÙ†Ù ٱللَّهِ ŰŽÙŰ±ÙŽÙƒÙŽŰ§Û€ŰĄÙŽÛš Ű„ÙÙ† یَŰȘÙ‘ÙŽŰšÙŰčُونَ Ű„ÙÙ„Ù‘ÙŽŰ§ Ù±Ù„ŰžÙ‘ÙŽÙ†Ù‘ÙŽ ÙˆÙŽŰ„ÙÙ†ÛĄ Ù‡ÙÙ…ÛĄ Ű„ÙÙ„Ù‘ÙŽŰ§ ÛŒÙŽŰźÛĄŰ±ÙŰ”ÙÙˆÙ†ÙŽ } { هُوَ Ù±Ù„Ù‘ÙŽŰ°ÙÛŒ ŰŹÙŽŰčَلَ لَكُمُ Ù±Ù„Ù‘ÙŽÛŒÛĄÙ„ÙŽ لِŰȘÙŽŰłÛĄÙƒÙÙ†ÙÙˆŰ§ÛŸ فِیهِ ÙˆÙŽÙ±Ù„Ù†Ù‘ÙŽÙ‡ÙŽŰ§Ű±ÙŽ Ù…ÙŰšÛĄŰ”ÙŰ±Ù‹Ű§Ûš Ű„ÙÙ†Ù‘ÙŽ فِی Ű°ÙŽâ€ŠÙ°â Ù„ÙÙƒÙŽ Ù„ÙŽÙ€Ù”ÙŽŰ§ÛŒÙŽÙ€Ù°ŰȘàŁČ Ù„Ù‘ÙÙ‚ÙŽÙˆÛĄÙ…àŁČ ÛŒÙŽŰłÛĄÙ…ÙŽŰčُونَ } { Ù‚ÙŽŰ§Ù„ÙÙˆŰ§ÛŸ Ù±ŰȘÙ‘ÙŽŰźÙŽŰ°ÙŽ ٱللَّهُ ÙˆÙŽÙ„ÙŽŰŻàŁ°Ű§Û— ŰłÙŰšÛĄŰ­ÙŽÙ€Ù°Ù†ÙŽÙ‡ÙÛ„Û– هُوَ Ù±Ù„ÛĄŰșَنِیُّۖ لَهُۄ Ù…ÙŽŰ§ فِی Ù±Ù„ŰłÙ‘ÙŽÙ…ÙŽÙ€Ù°ÙˆÙŽâ€ŠÙ°â ŰȘِ ÙˆÙŽÙ…ÙŽŰ§ فِی Ù±Ù„ÛĄŰŁÙŽŰ±ÛĄŰ¶ÙÛš }

⎘ አላህ ኄንá‹Čህ ይላል፩ ንቁ!  በሰማያቔ ያሉቔና በምዔርም ያሉቔ  ሁሉ በኄርግጄ ዹአላህ ናቾዉ፣  ኄነዚያ ኹአላህ ሌላ ተጋáˆȘዎቜን ዚሚጠሩ ምንን ይኹተላሉ ? áŒ„áˆ­áŒŁáˆŹáŠ• ኄንጅ ሌላ አይኹተሉም፱  ኄነርሱም ዹሚዋáˆč ኄንጅ አይደሉም፱  ኄርሱ ያ  ሌሊቔን á‰ á‹‰áˆ”áŒĄ  áˆá‰łáˆ­á‰á‰ á‰” (ጹለማ)፣  ቀንንም (ልቔሰሩበቔ): ቄርሀንን ያደሚገላቜሁ ነዉ፱ በዚህ ዉሔጄ  ለሚሰሙ ህዝቊቜ  በኄርግጄ á‰łáˆáˆ«á‰¶á‰œ አሉ፱  አላህ ያዘ (ወለዮ) አሉ፱ ኚሚሉቔ ጄራቔ ተገባዉ፱ ኄርሱ ተቄቃቂ ነዉ፱ በሰማያቔና በምዔር ያለዉ ሁሉ ዚርሱ ነዉ፱ (á‹©áŠ‘áˆ”áĄ 66:68)

ÙˆŰ§Ù„Ù…ŰŽŰ±ÙƒÙˆÙ† :  يŰȘŰźŰČون ŰŽÙŰčۧۥ  من ŰŹÙ†Űł Ù…Ű§ يŰčÙ‡ŰŻÙˆÙ†Ù‡ من Ű§Ù„ŰŽÙŰ§ŰčŰ© :  Ù‚Ű§Ù„ ŰȘŰčŰ§Ù„Ù‰: { وَیَŰčÛĄŰšÙŰŻÙÙˆÙ†ÙŽ مِن ŰŻÙÙˆÙ†Ù ٱللَّهِ Ù…ÙŽŰ§ Ù„ÙŽŰ§ ÛŒÙŽŰ¶ÙŰ±Ù‘ÙÙ‡ÙÙ…ÛĄ ÙˆÙŽÙ„ÙŽŰ§ یَنفَŰčÙÙ‡ÙÙ…ÛĄ وَیَقُولُونَ Ù‡ÙŽÙ€Ù°Û€Ű€ÙÙ„ÙŽŰ§Û€ŰĄÙ ŰŽÙÙÙŽŰčÙŽÙ€Ù°Û€Ű€ÙÙ†ÙŽŰ§ ŰčÙÙ†ŰŻÙŽ ٱللَّهِۚ Ù‚ÙÙ„ÛĄ ŰŁÙŽŰȘÙÙ†ÙŽŰšÙ‘ÙÙ€Ù”ÙÙˆÙ†ÙŽ ٱللَّهَ ŰšÙÙ…ÙŽŰ§ Ù„ÙŽŰ§ یَŰčÛĄÙ„ÙŽÙ…Ù فِی Ù±Ù„ŰłÙ‘ÙŽÙ…ÙŽÙ€Ù°ÙˆÙŽâ€ŠÙ°â ŰȘِ ÙˆÙŽÙ„ÙŽŰ§ فِی Ù±Ù„ÛĄŰŁÙŽŰ±ÛĄŰ¶ÙÛš ŰłÙŰšÛĄŰ­ÙŽÙ€Ù°Ù†ÙŽÙ‡ÙÛ„ وَŰȘَŰčَـٰلَىٰ ŰčÙŽÙ…Ù‘ÙŽŰ§ ÛŒÙŰŽÛĄŰ±ÙÙƒÙÙˆÙ†ÙŽ }

⎘ ሙሜáˆȘáŠźá‰œ ፊ በለመዱቔ አይነቔ ምልጃ ላይ አማላጆቜን ይይዛሉ፱ አላህ ኄንá‹Čህ ይላል" ኹአላህ ሌላ ዹማይጎዳቾዉን ዹማይጠቅማቾዉን á‹«áˆ˜áˆáŠ«áˆ‰áą  ኄነዚህም አላህ ዘንዔ አማላጆቻልን ናቾዉ ይላሉ፱ አላህን በሰማያቔ ኄና በምዔር ዉሔጄ ዚማያቀዉ ነገር ኖሼ á‰”áŠáŒáˆ©á‰łáˆ‹á‰œáˆáŠ•? በላቾዉ፱  ኚሚያጋሩቔ ሁሉ áŒ áˆ«áŁáˆ‹á‰€áˆ  (ዩኑሔ:18)

ÙˆÙ‚Ű§Ù„ ŰȘŰčŰ§Ù„Ù‰: { ÙÙŽÙ„ÙŽÙˆÛĄÙ„ÙŽŰ§ Ù†ÙŽŰ”ÙŽŰ±ÙŽÙ‡ÙÙ…Ù Ù±Ù„Ù‘ÙŽŰ°ÙÛŒÙ†ÙŽ Ù±ŰȘÙ‘ÙŽŰźÙŽŰ°ÙÙˆŰ§ÛŸ مِن ŰŻÙÙˆÙ†Ù ٱللَّهِ Ù‚ÙŰ±ÛĄŰšÙŽŰ§Ù†Ù‹Ű§ ŰĄÙŽŰ§Ù„ÙÙ‡ÙŽŰ©ÙŽÛąÛ– ŰšÙŽÙ„ÛĄ Ű¶ÙŽÙ„Ù‘ÙÙˆŰ§ÛŸ ŰčÙŽÙ†ÛĄÙ‡ÙÙ…ÛĄÛš ÙˆÙŽŰ°ÙŽâ€ŠÙ°â Ù„ÙÙƒÙŽ Ű„ÙÙÛĄÙƒÙÙ‡ÙÙ…ÛĄ ÙˆÙŽÙ…ÙŽŰ§ ÙƒÙŽŰ§Ù†ÙÙˆŰ§ÛŸ ÛŒÙŽÙÛĄŰȘÙŽŰ±ÙÙˆÙ†ÙŽ }

⎘ አላህ ኄንá‹Čህ ይላል፩ ኄነዚያም áˆ˜á‰ƒáˆšá‰ąá‹« ይሆኑ ዘንዔ ኹአላህ ሌላ አማልክቔ አዔርገዉ ዚያዙዋ቞ዉ አይሚዷ቞ዉም ኖሯልን?  በኄርግጄ ኚነሱ áˆ«á‰áą ይህም ዉሾታቾዉና (በልማዔ) ይቀጄፉቔ ዚነበሩቔ ነዉ፱ (አል አሕቃፍ :28)

⎗ ÙˆŰŁŰźŰšŰ± Űčن Ű§Ù„Ù…ŰŽŰ±ÙƒÙŠÙ† ŰŁÙ†Ù‡Ù… Ù‚Ű§Ù„ÙˆŰ§: { Ù…ÙŽŰ§ نَŰčÛĄŰšÙŰŻÙÙ‡ÙÙ…ÛĄ Ű„ÙÙ„Ù‘ÙŽŰ§ Ù„ÙÛŒÙÙ‚ÙŽŰ±Ù‘ÙŰšÙÙˆÙ†ÙŽŰ§Û€ Ű„ÙÙ„ÙŽÙ‰ ٱللَّهِ ŰČÙÙ„ÛĄÙÙŽÙ‰Ù°Û€ )

⎘ አላህ ሙሜáˆȘáŠźá‰œ ኄንá‹Čህ áŠ„áŠ•á‹łáˆ‰ ተናገሹ፩ ወደ አላህ ማቃሚቄን ኄንá‹Čá‹«á‰€áˆ­á‰ĄáŠ• ኄንጅ ለሌላ አናመልካ቞ዉም(ይላሉ)፱ (አዝ_ዙመር:3 )

⎗ ÙˆÙ‚Ű§Ù„ ŰȘŰčŰ§Ù„Ù‰: { ÙˆÙŽÙ„ÙŽŰ§ ÛŒÙŽŰŁÛĄÙ…ÙŰ±ÙŽÙƒÙÙ…ÛĄ ŰŁÙŽÙ† ŰȘَŰȘÙ‘ÙŽŰźÙŰ°ÙÙˆŰ§ÛŸ Ù±Ù„ÛĄÙ…ÙŽÙ„ÙŽÙ€Ù°Û€Ù‰Ù•ÙÙƒÙŽŰ©ÙŽ ÙˆÙŽÙ±Ù„Ù†Ù‘ÙŽŰšÙÛŒÙ‘ÙÙ€Û§Ù†ÙŽ ŰŁÙŽŰ±ÛĄŰšÙŽŰ§ŰšÙ‹Ű§Û— ŰŁÙŽÛŒÙŽŰŁÛĄÙ…ÙŰ±ÙÙƒÙÙ… ŰšÙÙ±Ù„ÛĄÙƒÙÙÛĄŰ±Ù ŰšÙŽŰčÛĄŰŻÙŽ Ű„ÙŰ°ÛĄ ŰŁÙŽÙ†ŰȘُم Ù…Ù‘ÙŰłÛĄÙ„ÙÙ…ÙÙˆÙ†ÙŽ }

⎘ አላህ ኄንá‹Čህ ይላል፩  "መላኄክቔንና ነቄያቔንም አማልክቔ አዔርጋቜሁ ኄንዔቔይዙ ሊያዛቜሁ (አይገባዉም)፱ ኄናንተ ሙሔሊሞቜ ኚሆናቜሁ በኋላ በክህደቔ á‹«á‹Ÿá‰œáŠ‹áˆáŠ•áą (አል ዒምራን: 80)


✍ ይቀጄላል  áŠąáŠ•áˆ» አላህ......!

╭┈──── ‱📚‱
╰┈➱ t.me/https_Asselefya1
â†œŰ«ÙŽÙ„Ű§Ű«Ű©ÙŒ منَ Ű§Ù„Ű”ÙŽÙ‘ŰšŰ±Ù:

↝ሶሔቔ áŠáŒˆáˆźá‰œ ኚቔኄግሔቔ ናቾዉ
â†œÙ„Ű§ ŰȘÙŰ­ŰŻÙÙ‘Ű«Ù’ ŰšÙÙ…ÙŽŰčŰ”ÙÙŠÙŽŰȘÙÙƒŰŒ
↝ወንጀልህን አቔናገር...
â†œÙˆÙ„Ű§ ŰšÙÙˆŰŹÙŽŰčÙÙƒŰŒ
↝ሔለ ሕመምህ አቔናገር...
â†œÙˆÙ„Ű§ ŰȘُŰČكِّ Ù†ÙŽÙŰłÙŽÙƒÙŽ.
↝ነፍሔህን áŠ á‰łá‹ˆá‹”áˆ”(ራሔህ ኹፍ )áŠ á‰łá‹”áˆ­áŒ...

ŰłÙÙÙŠÙŽŰ§Ù† Ű§Ù„Ű«Ù‘ÙˆŰ±ÙÙŠÙ‘ 📚."

=
t.me/https_Asselefya1