Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (Abu Hafsua)
ምንም ጥፋት ፣ጉድለት የለለብህ ሰው ልትሆን አትችልም። ሰው ነህና መሳሳት ማጥፋት ትክክል ያለሆኑና ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ልትሰራ ትችላለህ ። ይልቁንስ ጥፋቱ ጥፋትነቱን ካወቅክ በሗላ በዛ ነገር ላይ ማዘውተርህና መቆየትህ ነው ።
@AbuHafsuaImam
@AbuHafsuaImam
ከሶሻል ሚዲያ ላይ የማንፈልገውን ሰው block እንደምናደርገው ሁሉ ...አዕምሮአችን ውስጥ ያለን መጥፎ ትዝታ #block ማድረግ ብንችል ምን ያኽል እናርፍ ነበር።منقول
=
اللهم إجعلنا ممن سجد وخشع وبكى وغسلت ذنوبه وخطاياه 🌱
=
=
حَافِظْ عَلَى مَنْ تُحِبُّ
فَالْقَلْبُ لَا يَفْتَحُ أَبْوَابَهُ دَائِمًا
የምትወዳቸውን ሰዎች ጠብቅ
ልብ ሁልጊዜ በሩን አይከፍትምና።
=
t.me/https_Asselefya1
فَالْقَلْبُ لَا يَفْتَحُ أَبْوَابَهُ دَائِمًا
የምትወዳቸውን ሰዎች ጠብቅ
ልብ ሁልጊዜ በሩን አይከፍትምና።
=
t.me/https_Asselefya1
🌺
« يَنْتَقُونَ اَلْكَلِمَاتِ بِعِنَايَةٍ
كُلُّ اَلَّذِينَ جَرَّبُوا مَرَارَةَ اَلْكَلِمَاتِ اَلْجَارِحَةِ💧
«
=
t.me/https_Asselefya1
« يَنْتَقُونَ اَلْكَلِمَاتِ بِعِنَايَةٍ
كُلُّ اَلَّذِينَ جَرَّبُوا مَرَارَةَ اَلْكَلِمَاتِ اَلْجَارِحَةِ💧
«
ቃላቶቻቸውን በጥንቃቄ ይመርጣሉ።
የሚያሰቃዩ ቃላትን መራራነት የቀመሱ ሁሉ።💧=
t.me/https_Asselefya1
اَلشَّخْص اَلَّذِي يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ اَلصَّبْرِ ؛ يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ أَيِّ شَيْءٍ آخَرَ ، عَلَى قَدْرِ اَلصَّبْرِ يَأْتِي اَلْجَبْرُ ، اَلْحَمَدَلِلَّهِ دَائِمًا وَأَبَدًا..
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
ትዕግስትን መቆጣጠር የሚችል ሰው ሌላ ማንኛውንም ነገር መቆጣጠር ይችላል። እፎይታ የሚመጣው በትዕግስት መጠን ነው። »=
t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالإله بن عون | قال هل علمتم ما فعلتم بيوسف
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾⛅•|تلاوة صباحية|•⛅🌾
﴿قَالَ هَلْ عَلِمْتُم مَّا فَعَلْتُم بِيُوسُفَ وَأَخِيهِ إِذْ أَنتُمْ جَاهِلُونَ ٨٩﴾
መልካም ቀን.....🎊
﴿قَالَ هَلْ عَلِمْتُم مَّا فَعَلْتُم بِيُوسُفَ وَأَخِيهِ إِذْ أَنتُمْ جَاهِلُونَ ٨٩﴾
መልካም ቀን.....🎊
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•°المـنـكـسِرُ يَنْــبَـغِي مُـلَاطَـفَـتُـهُ
«
📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩
=
t.me/https_Asselefya1
«
ልባቸው የተሰበረ ሰው በደግነት ሊስተናገድ ይገባል።»📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩
=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦
" ﻣﻦ ﺃﻋﺎﻥ ﺷﺎﺏ على ﺍﻟﺰﻭﺍﺝ ﻛﺎﻥ ﻟﻪ أﺟﺮ
ﺫﻟﻚ إلى ﻗﻴﺎﻡ الساعة ".
"
=
t.me/https_Asselefya1
" ﻣﻦ ﺃﻋﺎﻥ ﺷﺎﺏ على ﺍﻟﺰﻭﺍﺝ ﻛﺎﻥ ﻟﻪ أﺟﺮ
ﺫﻟﻚ إلى ﻗﻴﺎﻡ الساعة ".
"
ወጣት እንዲያገባ የሚረዳ ሰው እስከ ቂያማ ቀን ድረስ የሚቆይ አጅር ይኖረዋል።"=
t.me/https_Asselefya1
اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي
إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ
ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ።
ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ
ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ።
ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Ahbash #08
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ahbash #09
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 9️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 27፦ الفصل التاسع
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 9️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 27፦ الفصل التاسع
الحَـمــــدللّٰـه⠀
علـى كـلّ خيــــــــر نحـن
فيـــه و علــى حـيـــــاة
يدبِّرهـا لنـا اللّٰـه بلُطفــــه ..
አልሃምዱሊላህ ....
=
t.me/https_Asselefya1
علـى كـلّ خيــــــــر نحـن
فيـــه و علــى حـيـــــاة
يدبِّرهـا لنـا اللّٰـه بلُطفــــه ..
አልሃምዱሊላህ ....
በእኛ ውስጥ ስላለን መልካም ነገር ሁሉ
እና ሕይወትንም ለኛ እርሱበእዝነቱ ያስተናበረልን።=
t.me/https_Asselefya1
🌺🍃
••شُرُوطٌ " لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ " سَبْعَةٌ نَظَمَهَا بَعْضُهُمْ فِي قَوْلِهِ :
عِلْمٌ يَقِينٌ وَ إِخْلَاصٌ وَ صِدْقُكَ مَعْ
مَحَبَّةٍ وَ انْقِيَادٌ وَ الْقَبُولُ لَهَا
- وَ زَادَ الشَّيْخُ ابْنُ عَتِيقٍ - رَحِمَهُ اللَّهُ - شَرْطًا ثَامِنًا:
وَ زِيْدَ ثَامِنُهَا الْكُفْرَانُ بِمَا
سِوَى الْإِلَهِ مِنَ الْأَشْيَاءِ قَدْ أُلِهَ .
📓الشَّيْخُ صَالِحُ الْفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ/ شَرْحُ كِتَابِ التَّوْحِيدِ ( 7/91)

Audio
<unknown>
••لَا تَرْتَبِـطْ بِغَيْـرِكَ فِي كُلِّ شَـيْءٍ!
«በሁሉም ነገር በሌሎች ላይ ጥገኛ አትሁን!»
الشَّيخُ عَبْدُالسَّلَامِ الشُّوَيْعِر حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
«በሁሉም ነገር በሌሎች ላይ ጥገኛ አትሁን!»
الشَّيخُ عَبْدُالسَّلَامِ الشُّوَيْعِر حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• مَـنْ لَمْ يُؤْمِنْ بِالسُّنَّةِ لَـمْ يُؤْمِنْ بِالْقُرْآنِ ..
«በሱና የማያምን በቁርዓን አያምንም..»
🎙الشَّيْخُ سُلَـيْمَانُ الرُّحَـيْلِي حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
«በሱና የማያምን በቁርዓን አያምንም..»
🎙الشَّيْخُ سُلَـيْمَانُ الرُّحَـيْلِي حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
••إيَّاكُـمْ وَكَـسْرَ الْخَوَاطِـرِ فَهِيَ لَيْسَتْ عِظَـامًا تُجَبَّـرُ!!
•ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም !
=
t.me/https_Asselefya1
•ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም !
=
t.me/https_Asselefya1