💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
( لِّلَّذِينَ أَحْسَنُوا الْحُسْنَىٰ وَزِيَادَةٌ ۖ )؛ ما هي الحسنى ؟


🎙 العلامة محمد بن صالح العثيمين «رحمه الله تعالى »
=
الندم على ما مضى .

〽️ ለነፍስህተ ትኩረት ስጥ ! በችልተኝነት ያሳለፍከዉ ጊዜ ላይ ተፀፀት ወደፊት ላለህ ላይ ታገል/ ጣር!

=
أوثق عُرى الإيمانِ
الحُبُّ فِي اللهِ والبغضُ فِي اللهِ..

=
‏﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾.
~ ከተጅዊድ በፊት ተዉሂድ ይቀደማል ❗️

التَّوحيد قبلَ التَجويد؛

لَن تَنفَعك خَتمَتك للمَصحف حِفظََا وتَجويدََا إنْ كانَت عَقيدَتك فاسِدة.!.

~ ቁርአን በተጅዊድ፣ በሒፍዝ ብታከትም አቂዳህ ብልሹ ከሆነ ምንም አይጠቅምህም❗️

=
t.me/https_Asselefya1
مِلَّةُ إِبْرَاهِيم
የኢብራሂም መንገድ
التَّوْحِيدُ 
ተዉሂድ
لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ
ላኢላ ሀኢለሏህ
الْإِسْلَامُ 
ኢስላም
النَّفْيُ وَالإِثْبَاتُ 
ዉድቅ ማድረግ እና ማፀደቅ

الْكُفْرُ بِالطَّاغُوتِ وَالإِيمَانُ بِاللهِ

በጣኦት መካድ በአላህ ማመን !
الْعُرْوَةُ الْوُثْقَى
⭆ጠንካራዋ ገመድ
حَقُّ اللهِ عَلَى عِبَادِهِ.

⭆አላህ በባሮቹ ላይ ያለዉ መብት(ተዉሒድ)


=
t.me/https_Asselefya1
الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ التَوحِيد .
الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ الوَلاءْ وَالبَراءْ .

ተዉሂድን ስለሰጠን አላህን እናመስግነዋለን .
ወላእ እና በራእንም ስለሰጠን አላህን እናመሰግነዋለን
.

غَيرُنَا يَعبُد الطَواغِيتْ وَيُحِبُّهُم ويُجَادِلْ
وَيُدافِع عَنهُم وَيُقاتِل فِي سَبِيلِهِم .

~ ከኛ ዉጭ ያሉ ጣኦት የሚያመልክ አለ እነሱንም ይወዷቸዋል ከነሱ ይከላከሉላቸዋል በነሱ መንገድ ላይም ይጋደላሉ !

=
t.me/https_Asselefya1
ولا يُعزُّ المرءُ إلاّ بدينهِ وعقيدَتهِ.

«አንድ ሰዉ ከፍ አይልም «ነፃ አይወጣም» በድኑ እና በአቂዳዉ ቢሆን እንጅ !»
التَّـوحِيـد قَبـلَ الصَّـلَاة

ከሶላት በፊት ተዉሂድ ይቀድማል !

=
ሁለት የሚዋደዱ ልቦች ሲገናኙ የሚፈጠረው ደስታ ከማንኛውም ሌላ ስሜት የሚለይ፣ ልብን የሚያነቃቃና ነፍስን የሚያረካ ነው። ይህ እንደ ተለያዩ ወንዞች ፍሰት ወደ አንድ ውቅያኖስ የሚዋሃዱበት፣ ወይም እንደ ተበታትነው የነበሩ ወፎች በአንድ ላይ ተሰባስበው የሚያምር ቅኝት የሚፈጥሩበት ቅጽበት ነው።

ከረዥም ናፍቆት፣ ከጉጉትና ከትዕግስት በኋላ፣ የእያንዳንዱ ልብ የሩቅ ትርታ ተሰምቶት የነበረ ቢሆንም፣ የእውነተኛው መገናኘት ጊዜ ሲደርስ ግን ሁሉም ነገር ይረሳል። ከርቀት ሲጠበቅ የነበረው ምስል፣ ድምጽና መገኘት የዓይንን ጥማት፣ የጆሮን ናፍቆትና የልብን ጉጉት በቅጽበት ያረካሉ።

አይኖች ሲገናኙ፣ ከቃላት በላይ የሆነ ጥልቅ ስሜት ይተላለፋል። በዓይኖቹ ውስጥ የሌላውን ነፍስ ማየት፣ የፍቅርን ጥልቀት ማስተዋል፣ የብቸኝነትን ሸክም በአንድ እይታ ማራገፍ የደስታ ምንጭ ይሆናል። ከዚያም ከልብ የሚመነጭ ፈገግታ፣ በመካከላቸው የነበረውን ርቀት ሙሉ በሙሉ ይገለላል።

እጆች ሲያያዙ፣ የሁለት ነፍሶች መዋሀድ ይፈጠራል። የእጁ ሙቀት ወደ ውስጥ ዘልቆ የሄደ ያህል፣ የነፍስ ዝምድናን ያረጋግጣል። ሙቀት ባለው እቅፍ ውስጥ፣ አለም ሁሉ የቆመ ይመስላል። የልብ ትርታዎች በአንድ ላይ ይመታሉ፣ የአንዱ እስትንፋስ የሌላውን ያረጋጋል። በዚያ ቅጽበት፣ የሰውነት ቅርርብ ብቻ ሳይሆን የነፍሶች አንድነት ይከሰታል። ምንም ቃል ሳይነገር፣ ሁሉም ነገር የተነገረ ይመስላል።

ይህ መገናኘት ውስጣዊ ሰላምን ያመጣል። በውስጣቸው የነበረው ክፍተት የተሞላ ያህል፣ የጠፋ ነገር እንደተገኘ ያህል፣ የተሟላ ስሜት ይፈጥራል። ቀደም ሲል የነበሩ ጭንቀቶች፣ ፍርሃቶች እና አለመረጋጋቶች ሁሉ በቅጽበት ይረሳሉ። እንደ በረሃ እንደደረቀ መሬት ውሃ አግኝቶ ህይወት እንደዘራ፣ ነፍሳቸው በደስታ ትለመልማለች።

ሁለት የሚዋደዱ ልቦች ሲገናኙ፣ አለም ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች። ቀለማት ይበልጥ ደማቅ፣ ንግግሮች ይበልጥ ጣፋጭ፣ አየር ይበልጥ ንጹህ ይሆናል። ጊዜ የለም፣ ቦታ የለም፤ ያለፉት ትዝታዎች ሁሉ እንደ ቆንጆ ህልም፣ የወደፊቱም እንደ ብሩህ ተስፋ ይታያል። እያንዳንዱ አዲስ ቀን አብረው ለመኖር እንደተሰጠ ስጦታ ሆኖ ይታያል። ይህ ደስታ የፍቅርን ሃይል የሚያረጋግጥ፣ ህይወትን ትርጉም የሚሰጥ እና የሰው ልጅን የመውደድና የመወደድ ፍላጎት የሚያረካ የላቀ ስሜት ነው።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
~ መጠኑ ይለያይ እንጅ ሁሉም የራሱ ድካም ዉጣ ዉረድ ሀሳብጭንቀት አለበት። አንች ምን አለብሽ አንተ ምን አለብህ አይባልም ።

=
t.me/https_Asselefya1
ዙልም(በደል) በሸሪዓ እይታ ሲታይ
ሙሐመድ ሲራጅ «አልከሚሴ»
አዲስ ሙሓደራ
〰️〰️

«ርእስ፦ ዙልም(በደል) በሸሪዓ እይታ ሲታይ !

🎙በሙሐመድ ሲራጅ አልከሚሴ

𝐓𝐞 « t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَلَقَدۡ مَكَّنَّٰكُمۡ فِي ٱلۡأَرۡضِ وَجَعَلۡنَا لَكُمۡ فِيهَا مَعَٰيِشَۗ قَلِيلٗا مَّا تَشۡكُرُونَ

🎙 ماجد الحازمي
=
እውነተኛ አፍቃሪ የሆነ አካል ለሚያፈቅረው አካል «ሐያዕ እና ክብርን» ይላበሳል እንጂ አያስገፍፍም
እናማ በፍቅር ስም የሠዎችን ማንነትና ክብርን አናዋርድ!!


መልካም ቀን

🌷🍃...

https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
وسيم
{ كَتَبَ اللَّهُ لَأَغْلِبَنَّ أَنَا وَرُسُلِي إِنَّ اللَّهَ قَوِيٌّ عَزِيزٌ }

=
ለሳኡዲዎች መልካም ዜና አድሱ የኡስታዝ አቡ ሓቲም ከድር ቢን አህመድ ኪታብ ሳኡዲ ወንድማችን ኢብኑ ኸይሩ ጋር ስለሚገኝ ማዘዝ ትችላላችሁ
0557119667=ሄሎ በሉት
~ በእርግጥ የኒቃብ ቋጠሮ  ራሳችን ላይ ከመቋጠራችን በፊት ልባችን ላይ ቋጥረናል! በአላህ ፍቃድ ልትፈታ አትችልም ስንሞት ብቻ ቢሆን እንጅ ❗️

لقد عقدنا عُقدة النّقاب على قلوبنا قبل رؤوسِنا ولن تفكَّ إلا عند موتِنا بإذن اللّه تعالى ❗️

=
t.me/https_Asselefya1
واللّٰه ما أخفينا زينتنا جهلًا ولا زهدًا في التزين

ولكن عرفنا الحقوق فحفظناها لأهلها
!

«በአላህ እምላለሁ ጌጥን ካለማወቅ ወይም ለጌጣጌጥ ፍላጎት ከማጣት አልደበቅነውም።

ነገር ግን መብታችንን አውቀን ለባለቤቶቻቸው አስቀምጠናል !

=
t.me/https_Asselefya1
« وَابْتَعِدِي يَا رَفِيقَة عَن مَّجَالِسِ اللَّهْوِ وَالغَفْلَةِ، وَاحْرِصِي أَن يَّكُونَ أَكْثَرَ وَقْتِكِ فِي خَلْوَةٍ مَّعَ رَبِّكِ، تَتْلِينَ كِتَابَهُ وَتَسْتَغْفِرِينَهُ وَتَدْعِينَهُ سُبْحَانَهُ »

~ ጓደኛዬ ሆይ ፦ ከዛዛታ ጫወታ ቦታ እና መዘናጋት ራቂአብዛኛውን ጊዜሺንም ከጌታሽ ጋር በመገለል፣ ቁርአንን በማንበብ፣ ምህረቱን በመጠየቅና ዱዓ በማድረግ ለማሳለፍ ጥረት አድርጊ።

=
t.me/https_Asselefya1
☜  يامن تتحملن حرارة الخمار والنقاب والقفازات في هذا الصيف أسأل الله أن يصرف عنكن حر جهنم ويرزقكن الجنة ونعيمها وبردها وسلامها.

«በዚህ ሙቀት የሒማርየኒቃብ እና የጓንት ሙቀት ለምትታገሡአላህ የጀሀነምን ሙቀት እንድያዞርላችሁ እና ጀነትን፣ ፀጋዋን፣ ቅዝቃዜዋን እና ሰላምን አላህ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።»

=
t.me/https_Asselefya1