~
=
t.me/https_Asselefya1
ባል ሚስቱ ቤት ሲመጣ ሁለዬ የምትንከባከበዉ ልክ እንደ ንጉስ ቁጭ ብድግ ብላ የምታስተናግደዉ ፈገግ የምትል ከሆነ ቤቱ ሁለዬ ይናፍቃል ነገሮች ሁሉ አመቻችቶ ወደቤቱ መሄድ የሚመርጥ! ከዛ በተቃራኒ ከሆንነች ዉጭ ዉጩ የሚሄድ። እና አስቡበት ሴቶች!=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
( لِّلَّذِينَ أَحْسَنُوا الْحُسْنَىٰ وَزِيَادَةٌ ۖ )؛ ما هي الحسنى ؟
🎙 العلامة محمد بن صالح العثيمين «رحمه الله تعالى »
=
🎙 العلامة محمد بن صالح العثيمين «رحمه الله تعالى »
=
أوثق عُرى الإيمانِ
الحُبُّ فِي اللهِ والبغضُ فِي اللهِ..
=
الحُبُّ فِي اللهِ والبغضُ فِي اللهِ..
=
~ ከተጅዊድ በፊት ተዉሂድ ይቀደማል ❗️
التَّوحيد قبلَ التَجويد؛
لَن تَنفَعك خَتمَتك للمَصحف حِفظََا وتَجويدََا إنْ كانَت عَقيدَتك فاسِدة.!.
~
=
t.me/https_Asselefya1
التَّوحيد قبلَ التَجويد؛
لَن تَنفَعك خَتمَتك للمَصحف حِفظََا وتَجويدََا إنْ كانَت عَقيدَتك فاسِدة.!.
~
ቁርአን በተጅዊድ፣ በሒፍዝ ብታከትም አቂዳህ ብልሹ ከሆነ ምንም አይጠቅምህም❗️=
t.me/https_Asselefya1
مِلَّةُ إِبْرَاهِيم
⭆
التَّوْحِيدُ
⭆
لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ
⭆
الْإِسْلَامُ
⭆
النَّفْيُ وَالإِثْبَاتُ
⭆
الْكُفْرُ بِالطَّاغُوتِ وَالإِيمَانُ بِاللهِ
⭆
الْعُرْوَةُ الْوُثْقَى
⭆ጠንካራዋ ገመድ
حَقُّ اللهِ عَلَى عِبَادِهِ.
⭆አላህ በባሮቹ ላይ ያለዉ መብት(ተዉሒድ)
=
t.me/https_Asselefya1
⭆
የኢብራሂም መንገድالتَّوْحِيدُ
⭆
ተዉሂድلَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ
⭆
ላኢላ ሀኢለሏህالْإِسْلَامُ
⭆
ኢስላምالنَّفْيُ وَالإِثْبَاتُ
⭆
ዉድቅ ማድረግ እና ማፀደቅالْكُفْرُ بِالطَّاغُوتِ وَالإِيمَانُ بِاللهِ
⭆
በጣኦት መካድ በአላህ ማመን !الْعُرْوَةُ الْوُثْقَى
⭆ጠንካራዋ ገመድ
حَقُّ اللهِ عَلَى عِبَادِهِ.
⭆አላህ በባሮቹ ላይ ያለዉ መብት(ተዉሒድ)
=
t.me/https_Asselefya1
الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ التَوحِيد .
الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ الوَلاءْ وَالبَراءْ .
غَيرُنَا يَعبُد الطَواغِيتْ وَيُحِبُّهُم ويُجَادِلْ
وَيُدافِع عَنهُم وَيُقاتِل فِي سَبِيلِهِم .
~
=
t.me/https_Asselefya1
الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ الوَلاءْ وَالبَراءْ .
ተዉሂድን ስለሰጠን አላህን እናመስግነዋለን .
ወላእ እና በራእንም ስለሰጠን አላህን እናመሰግነዋለን.غَيرُنَا يَعبُد الطَواغِيتْ وَيُحِبُّهُم ويُجَادِلْ
وَيُدافِع عَنهُم وَيُقاتِل فِي سَبِيلِهِم .
~
ከኛ ዉጭ ያሉ ጣኦት የሚያመልክ አለ እነሱንም ይወዷቸዋል ከነሱ ይከላከሉላቸዋል በነሱ መንገድ ላይም ይጋደላሉ !=
t.me/https_Asselefya1
ولا يُعزُّ المرءُ إلاّ بدينهِ وعقيدَتهِ.
«
«
አንድ ሰዉ ከፍ አይልም «ነፃ አይወጣም» በድኑ እና በአቂዳዉ ቢሆን እንጅ !»ሁለት የሚዋደዱ ልቦች ሲገናኙ የሚፈጠረው ደስታ ከማንኛውም ሌላ ስሜት የሚለይ፣ ልብን የሚያነቃቃና ነፍስን የሚያረካ ነው። ይህ እንደ ተለያዩ ወንዞች ፍሰት ወደ አንድ ውቅያኖስ የሚዋሃዱበት፣ ወይም እንደ ተበታትነው የነበሩ ወፎች በአንድ ላይ ተሰባስበው የሚያምር ቅኝት የሚፈጥሩበት ቅጽበት ነው።
ከረዥም ናፍቆት፣ ከጉጉትና ከትዕግስት በኋላ፣ የእያንዳንዱ ልብ የሩቅ ትርታ ተሰምቶት የነበረ ቢሆንም፣ የእውነተኛው መገናኘት ጊዜ ሲደርስ ግን ሁሉም ነገር ይረሳል። ከርቀት ሲጠበቅ የነበረው ምስል፣ ድምጽና መገኘት የዓይንን ጥማት፣ የጆሮን ናፍቆትና የልብን ጉጉት በቅጽበት ያረካሉ።
አይኖች ሲገናኙ፣ ከቃላት በላይ የሆነ ጥልቅ ስሜት ይተላለፋል። በዓይኖቹ ውስጥ የሌላውን ነፍስ ማየት፣ የፍቅርን ጥልቀት ማስተዋል፣ የብቸኝነትን ሸክም በአንድ እይታ ማራገፍ የደስታ ምንጭ ይሆናል። ከዚያም ከልብ የሚመነጭ ፈገግታ፣ በመካከላቸው የነበረውን ርቀት ሙሉ በሙሉ ይገለላል።
እጆች ሲያያዙ፣ የሁለት ነፍሶች መዋሀድ ይፈጠራል። የእጁ ሙቀት ወደ ውስጥ ዘልቆ የሄደ ያህል፣ የነፍስ ዝምድናን ያረጋግጣል። ሙቀት ባለው እቅፍ ውስጥ፣ አለም ሁሉ የቆመ ይመስላል። የልብ ትርታዎች በአንድ ላይ ይመታሉ፣ የአንዱ እስትንፋስ የሌላውን ያረጋጋል። በዚያ ቅጽበት፣ የሰውነት ቅርርብ ብቻ ሳይሆን የነፍሶች አንድነት ይከሰታል። ምንም ቃል ሳይነገር፣ ሁሉም ነገር የተነገረ ይመስላል።
ይህ መገናኘት ውስጣዊ ሰላምን ያመጣል። በውስጣቸው የነበረው ክፍተት የተሞላ ያህል፣ የጠፋ ነገር እንደተገኘ ያህል፣ የተሟላ ስሜት ይፈጥራል። ቀደም ሲል የነበሩ ጭንቀቶች፣ ፍርሃቶች እና አለመረጋጋቶች ሁሉ በቅጽበት ይረሳሉ። እንደ በረሃ እንደደረቀ መሬት ውሃ አግኝቶ ህይወት እንደዘራ፣ ነፍሳቸው በደስታ ትለመልማለች።
ሁለት የሚዋደዱ ልቦች ሲገናኙ፣ አለም ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች። ቀለማት ይበልጥ ደማቅ፣ ንግግሮች ይበልጥ ጣፋጭ፣ አየር ይበልጥ ንጹህ ይሆናል። ጊዜ የለም፣ ቦታ የለም፤ ያለፉት ትዝታዎች ሁሉ እንደ ቆንጆ ህልም፣ የወደፊቱም እንደ ብሩህ ተስፋ ይታያል። እያንዳንዱ አዲስ ቀን አብረው ለመኖር እንደተሰጠ ስጦታ ሆኖ ይታያል። ይህ ደስታ የፍቅርን ሃይል የሚያረጋግጥ፣ ህይወትን ትርጉም የሚሰጥ እና የሰው ልጅን የመውደድና የመወደድ ፍላጎት የሚያረካ የላቀ ስሜት ነው።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

~ መጠኑ ይለያይ እንጅ
=
t.me/https_Asselefya1
ሁሉም የራሱ ድካም ዉጣ ዉረድ ሀሳብ ፣ጭንቀት አለበት። አንች ምን አለብሽ አንተ ምን አለብህ አይባልም ።=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَلَقَدۡ مَكَّنَّٰكُمۡ فِي ٱلۡأَرۡضِ وَجَعَلۡنَا لَكُمۡ فِيهَا مَعَٰيِشَۗ قَلِيلٗا مَّا تَشۡكُرُونَ
🎙 ماجد الحازمي
=
🎙 ماجد الحازمي
=
Forwarded from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
እውነተኛ አፍቃሪ የሆነ አካል ለሚያፈቅረው አካል «ሐያዕ እና ክብርን» ይላበሳል እንጂ አያስገፍፍም
እናማ በፍቅር ስም የሠዎችን ማንነትና ክብርን አናዋርድ!!
መልካም ቀን
🌷🍃...
https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
እናማ በፍቅር ስም የሠዎችን ማንነትና ክብርን አናዋርድ!!
መልካም ቀን
🌷🍃...
https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
وسيم
{ كَتَبَ اللَّهُ لَأَغْلِبَنَّ أَنَا وَرُسُلِي إِنَّ اللَّهَ قَوِيٌّ عَزِيزٌ }
=
=
Forwarded from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ለሳኡዲዎች መልካም ዜና አድሱ የኡስታዝ አቡ ሓቲም ከድር ቢን አህመድ ኪታብ ሳኡዲ ወንድማችን ኢብኑ ኸይሩ ጋር ስለሚገኝ ማዘዝ ትችላላችሁ
0557119667=ሄሎ በሉት
0557119667=ሄሎ በሉት
~ በእርግጥ የኒቃብ ቋጠሮ ራሳችን ላይ ከመቋጠራችን በፊት ልባችን ላይ ቋጥረናል! በአላህ ፍቃድ ልትፈታ አትችልም ስንሞት ብቻ ቢሆን እንጅ ❗️
لقد عقدنا عُقدة النّقاب على قلوبنا قبل رؤوسِنا ولن تفكَّ إلا عند موتِنا بإذن اللّه تعالى ❗️
=
t.me/https_Asselefya1
لقد عقدنا عُقدة النّقاب على قلوبنا قبل رؤوسِنا ولن تفكَّ إلا عند موتِنا بإذن اللّه تعالى ❗️
=
t.me/https_Asselefya1
واللّٰه ما أخفينا زينتنا جهلًا ولا زهدًا في التزين
ولكن عرفنا الحقوق فحفظناها لأهلها !
«በአላህ እምላለሁ ጌጥን ካለማወቅ ወይም ለጌጣጌጥ ፍላጎት ከማጣት አልደበቅነውም።
☞
=
t.me/https_Asselefya1
ولكن عرفنا الحقوق فحفظناها لأهلها !
«በአላህ እምላለሁ ጌጥን ካለማወቅ ወይም ለጌጣጌጥ ፍላጎት ከማጣት አልደበቅነውም።
☞
ነገር ግን መብታችንን አውቀን ለባለቤቶቻቸው አስቀምጠናል !=
t.me/https_Asselefya1
« وَابْتَعِدِي يَا رَفِيقَة عَن مَّجَالِسِ اللَّهْوِ وَالغَفْلَةِ، وَاحْرِصِي أَن يَّكُونَ أَكْثَرَ وَقْتِكِ فِي خَلْوَةٍ مَّعَ رَبِّكِ، تَتْلِينَ كِتَابَهُ وَتَسْتَغْفِرِينَهُ وَتَدْعِينَهُ سُبْحَانَهُ »
~ ጓደኛዬ ሆይ ፦ ከዛዛታ ጫወታ ቦታ እና
=
t.me/https_Asselefya1
~ ጓደኛዬ ሆይ ፦ ከዛዛታ ጫወታ ቦታ እና
መዘናጋት ራቂ፤ አብዛኛውን ጊዜሺንም ከጌታሽ ጋር በመገለል፣ ቁርአንን በማንበብ፣ ምህረቱን በመጠየቅና ዱዓ በማድረግ ለማሳለፍ ጥረት አድርጊ።=
t.me/https_Asselefya1