Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◾️የሽርክ አደገኝነትና ክፋት
🩸ስራን ውድቅ ያደርጋል
🩸ጀሀነም ያስዘወትራል
🩸ጀነትን እርም ያደርጋል
🩸ካልቶበተ አላህ አይምረውም
【ክፍል 3⃣7⃣】
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

➲የመውሊድ በዓል በዲን ውስጥ የተጨመረ (ቢደአቱል ሀሰና) መልካም ቢድዓ ነው ይላሉ…
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ነገር ግን…
➻የላቀው አላህ በቁርኣኑ እንዲህ ይላል፡-
«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ።»
📕[አልማኢዳህ: 3]
➧በዲን ውስጥ (በዲአቱል ሀሰና) መልካም ቢድዓ አለ ብለው ይናገራሉ
➽ነቢዩ ﷺ ግን ይህን ይላሉ፡-
«ሁሉም የቢድዓ ተግባር ጥመት ነው።»
📕[ሶሂህ ሱነን ኢብኑ ማጃህ (42)]
➧በዲን ውስጥ በዲአቱል ሀሰና መልካም ቢድዓ አለ ብለው ይናገራሉ
➲ታላቁ ሰሗባ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዓንሁማ እንዲህ ይላል፡-
«ቢድዐ ሁሉ ጥመት ነው! ሰዎች መልካም ነው ብለው ቢያስቡትም።»
📕[ኡስውሉ አልኢቲቃድ (11/50)]

➲ታላቁ ሰሗባ አብደላ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ይላሉ፡-
«ተከተሉ አትፍጠሩ በርግጥም በመደንገግ ጉዳይ ላይ ተብቃቅታችሗል።»
📕[ዙሁድ ሊአህመድ (896)]

➲ረሱል ﷺ ግን እንዲህ ይላሉ፡-
«በቂያማ ቀን ሀውዳቸውን ለመጠጣት የተሰለፉ ሰዎችን ቢድዓ በመፍጠራቸው የተነሳ ከኔ በኋላ በዲን ውስጥ አዲስ ነገር ያመጣ ከኔ ራቅ ከኔ ራቅ በማለት ጀርባ ይሰጡሃል።»
📕[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
➻በዲን ውስጥ በዲአቱል ሀሰና መልካም ቢድዓ አለ ብለው ይናገራሉ
➲ታላቁ ኢማም አቡ ሐኒፋ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- «አደራህን በሰለፎች የዲን ፋናና መንገድ ላይ። እንዲሁም ከሁሉም የቢድዓ ተግባርና የፈጠራ መንገድ አደራህን ተጠንቀቅ።»
📕[ዘም አልተዕዊል ሊኢብኑ ቁዳማህ (13)]

➲ታላቁ አሊም ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
«በኢስላም ውስጥ መልካም ናት ብሎ የሚያስባትን ቢድዓ የፈጠረ ሰው ሙሐመድ ተልእኳቸው ላይ ሸፍጥ ሰርተዋል ብሎ እየሞገተ ነው።»
📕[አልኢቲሳም ሊሻጢቢዪ (1/64)]
⛔️የመውሊድ በዓልን ከማክበር ተጠንቀቁ በሰለፎች ፋናና መንገድ ላይ አደራችሁን አላህ ለመልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁና!!
ኮፒ የተደረገ

የአህባሾች ቲቪና መውሊድ
Sadat
የአህባሾች ቲቪና መውሊድ
ኢማሙል ቁርጡቢ (አላህ ይዘንላቸውና) እንድህ አሉ:
"አማኝ ሴት በጀነት ያላት ሁኔታ ከሁረል ዐይን የበለጠ ፣ውድ የሆነ ደረጃና በጣም ያማረ ውበት ነው(ያላት)"
ተፍሲር አልቁርጡቢ (16/154)
ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኞለሽ
https://t.me/Asselefya1

➻ውድ እህቴ!
ጉዞሽን ቀጥይ በተውሒድ በሡና
አደራ እዳወጭ ከሐሀቁ ጎዳና
በዚሕ ዘመንማ አሁን ባለንበት
ሡና ተደብቆ ቢደዓ ነግሦበት
ባጢሉ ተሥፋፎቶ ሐቁ ባነሠበት
የባጢል እረኞች በተሰራፉበት
ተውሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ያዥ ና ቢደዓን ራቂ
በሠለፎች መንገድ በሡና ታቅበሽ በነሱ ተብቃቂ።
https://t.me/Asselefya1
ጉዞሽን ቀጥይ በተውሒድ በሡና
አደራ እዳወጭ ከሐሀቁ ጎዳና
በዚሕ ዘመንማ አሁን ባለንበት
ሡና ተደብቆ ቢደዓ ነግሦበት
ባጢሉ ተሥፋፎቶ ሐቁ ባነሠበት
የባጢል እረኞች በተሰራፉበት
ተውሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ያዥ ና ቢደዓን ራቂ
በሠለፎች መንገድ በሡና ታቅበሽ በነሱ ተብቃቂ።
https://t.me/Asselefya1
Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
Kitabu Tewhid #42
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
✅ ኡለማዎች በመእስያ መታዘዝ
✅ የሽርክ አስከፊነትና ድብቅነት
🔻【ክፍል 3⃣8⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
✅ ኡለማዎች በመእስያ መታዘዝ
✅ የሽርክ አስከፊነትና ድብቅነት
🔻【ክፍል 3⃣8⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ የመውሊድ በአል ቀን፦
▪️ስጦታ መሰጣጣት
▪️እንኳን አደረሰን መባባል
▪️ለመውሊድ የታረደ ስጋ መመገብ
▪️በመውሊድ ዝግጅት ላይ መገኘት
▪️ለመውሊድ ተብሎ የተዘጋጀ ምግብ በተመለከተ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

"ቁርኣንንና ሱናን ከታጠቅክ በጭራሽ አትሸነፍም ፡፡
➻ ነገር ግን እውቀት ከሌለህ!
መጀመሪያ ከሰማኸው ማምታቻ ጋር!
አብረህ ትነጉዳለህ !"
🖋《ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን》
➻ ነገር ግን እውቀት ከሌለህ!
መጀመሪያ ከሰማኸው ማምታቻ ጋር!
አብረህ ትነጉዳለህ !"
🖋《ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን》
【አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል አላህም በምትሠሩት ሁሉ ወስጠ ዐዋቂ ነው።】
📖(አልሙጃዲላህ፡11)
📖(አልሙጃዲላህ፡11)
ALNESA'1
ÇáÇÎ ãÄíÏ ÇáãÒíä ÍÝÙå Çááå
➲ምርጥ ቲላዋ
اسمــ؏ وتدبـــر : وَاللَّــہُ يُرِيدُ أَن يَتــُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيـــدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُــونَ الشَّهـــَوَاتِ أَن تَمِيلُــوا مَيْلًا عَظِيمًـــا
ቁርአን ሀያቴ
➻ ተቀመጥ በውስጤ ኑርልኝ በቤቴ
ታድሶም እንዲቆይ የውስጥ አካላቴ
አድርጌዋለሁኝ መመሪያ ለቤቴ
ቁርአን ስቀራ ይጠፋል ስጋቴ!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
اسمــ؏ وتدبـــر : وَاللَّــہُ يُرِيدُ أَن يَتــُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيـــدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُــونَ الشَّهـــَوَاتِ أَن تَمِيلُــوا مَيْلًا عَظِيمًـــا
ቁርአን ሀያቴ
➻ ተቀመጥ በውስጤ ኑርልኝ በቤቴ
ታድሶም እንዲቆይ የውስጥ አካላቴ
አድርጌዋለሁኝ መመሪያ ለቤቴ
ቁርአን ስቀራ ይጠፋል ስጋቴ!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የላኢላሀ ኢለሏህ ዋጋና ትሩፋቶቿ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➻ክፍል 2
➽ላኢላ ሀኢለሏህ ከዚክር ሁሉ በላጩ፣ከንግግርሁሉ በላይ ነች። ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም እንድህ ይላሉ፦ {ከዱዓ ሁሉ በላጩ የዐረፍ ቀን ዱዓ ነዉ። እኔም ከኔ በፊት የነበሩ ነብያትም ከተናገርነዉ ሁሉ በላጩ ላኢላሀ ኢለሏህ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሑል ሀምዱ ወሁወ ዕላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር የሚለዉ ነዉ።
[አስሶሒሐ፡ 1503}
➽ ላኢላ ሀኢለሏህ ለወንጀል መርገፍ ሰበብ ነች። መልዕክተኛዉ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦{እርግጠኛ በሆነ ልቦና ከአሏህ በስተቀር የሐቅ አምላክ እንደሌለና እኔም የአሏህ መልዕክተኛ እንደሆንኩ የምትመሰክር ነፍስ አትሞትም፣ አሏህ ለሷ የማረላት ብትሆንጂ።}
[ አስሶሒሐ ፡2278]
➽ ላኢላ ሀኢለሏህ የመልካም ስራ ሚዛን ትደፍለች። ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም እንድህ ይላሉ ፦{በቂያማ ቀን የሆነ ሰዉ ከህዝብ መሀል ይጠራል።ከዚያም ዘጠና ዘጠኝ(የወንጀል) መዝገቦች ይበተኑለታል። ከዚያም የላቀዉና ከፍ ያለዉ አሏህ ከነዚህ የምትክደዉ አለህ? ሲለዉ የለም ጌታየ ይላል።ጠባቂ ፀሀፊዎቼ(መላዕክቱ በድለዉሀልን? ሲለዉ አልበደሉኝም ጌታየ ይላል ።
ከዚያም(መዳኛ) ምክንያት አለህ? መልካም ስራ አለህ? ሲለዉ ሰዉየዉ ይፈራና የለኝም ይላል። ይህኔ አሏህ'እንዴታ እኛ ዘንድ መልካም ስራ አለህ። እነሆ ዛሬ በደል የለብህም ይለዋል። አንዲት ከአሏህ በስተቀር የሐቅ አምላክ የለም፣ ሙሐመድ ደግሞ ባሪያዉና መልዕክተኛዉ ናቸዉ' የሚል ያለበት ካርድ ትመጣለች።
➥ጌታዬ ሆይ ከነዚህ መዝገቦች ጋር ይች ትኬት ምን አላት?ይላል ። በርግጠኝነት አትበደልም። ይለዋል አሏህ። ከዚያም መዝገቦቹ ይቀላሉ፣ካርዷ ደግሞ ትከብዳለች።
(ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 8095)
➽ ላኢላ ሀኢለሏህ ጀነት ለመግባት ወሳኝ ሰበብ ነች። ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም እንድህ ይላሉ፦[ከአሏህ በስተቀር የሀቅ አምላክ እንደሌለና እኔም የአሏህ መልዕክተኛ እንደሆንኩ እመሠክራለሁ ። አንድ ባሪያ እነዚህ ምስክርነቶች ምንም የማይጠራጠር ሆኖ ከአሏህ ጋር አይገናኝም፣ጀነት የሚገባ ቢሆንጂ።]{መስሊም፡147}
¶ክፍል _3 ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ
➢ተዉሒድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
ከገፀ103___104 የተወሰዴ!!
🖊𝑢𝑚𝑢 𝑢𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛
https://t.me/https_Asselefya1

🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሽርክ አይነቶች
✅ የትልቁ ሽርክ ክፍሎች
🔻【ክፍል 3⃣9⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሽርክ አይነቶች
✅ የትልቁ ሽርክ ክፍሎች
🔻【ክፍል 3⃣9⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
30 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 3⃣0⃣
〰〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 3⃣0⃣
〰〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
3⃣✍ ከሚከተሉት ውስጥ ነብዩ ይህ ኡማ ለ73 ይከፈላል ካሏቸው ከጥመት ቡድኖች ውስጥ የሚመደበው የቱ ነው⁉️
Anonymous Quiz
9%
ኢህዋነል ሙስሊሚን
3%
አህባሺ
4%
ሶፍያ
2%
ጀመአተል ተብሊግ
2%
ዳኢሺ sis (ተክፊሪይ)
80%
ሁሉም
➻ሱፍያን ብን ኡየይና እንድህ ይላል :- አዋቂ የሚባለው ጥሩ እና መጥፎ የሚያውቀው ሳይሆን ጥሩን ሲያይ የሚከተል መጥፎ ሲያይ የሚርቅ ነው።
قال سفيان بن عيينة رحمه الله:-ليس العاقل الذي يَعرِفُ الخيرَ والشرَّ إنما العاقل الذي إذا رأى الخير اتَّبعه، وإذا رأى الشر اجتنبه (حلية الأولياء لأبي نعيم(8/339)

የመልካም ሴት ባህሪያት 2
[] مركز أبي موسى الأشعري []
🌾ክፍል ሁለት🌾
✴️[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []
🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟
⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "
↪️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዲ
🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ