Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
ሚስት ከሆንሽ ባልሽን ባል ከሆንክ ደግሞ ሚስትህን ረዘም ላሉ ደቂቃዎች ዐይኗን በስስት የመመልከት ልማድ አዳብር ። በዐይኗ ውስጥ ሩኋን ፈልግ ። እየተመለከትካትም ስለሷ መልካም ነገሮችን አስብ ።
ወዳጄ ፍቅር እንደ ጭቃ ተጠፍጥፎ የሚሰራ የልፋት ውጤት ነው ።በጥረታቸሁ ልክ በትዳርና የፍቅር ግንኙነታችሁ ትደሰታላችሁ ።
ባረከሏሁ ፊኩም ያላገባችሁ ወንድምና እህቶች ለጊዜው መስታወት ፊት ቆማችሁ እራሳችሁ ላይ ማፍጠጥ ትችላላችሁ ....

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" إذا رأيت الرجل يذكر الألباني وابن باز والعثيمين والوادعي بخير فاعلم أنه على خير ".
🎙لفضيلة الشيخ :
أ.د. #سليمان_الرحيلي • حفظه اللّٰه •
🎙لفضيلة الشيخ :
أ.د. #سليمان_الرحيلي • حفظه اللّٰه •
راحة النَّفس من الخلق في اثنتين: عدم التَّشاغل بما يقولون مدحًا أو قدحًا، والإحسان إليهم - وإن أسأوا -،
ابتغاءَ وجه الله.
#صالح_العصيمي
ابتغاءَ وجه الله.
#صالح_العصيمي
Forwarded from ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች
በማያገባሽ ነገር ከገባሽ
የሚያስከፋሽን ትሰሚያለሽ።
የሚያስከፋሽን ትሰሚያለሽ።
ቆንጆ ምላስ ፀጋ ነው። ከምትናገረው አንድ ቃል በፊት አንድ ሺህ ጊዜ ማሰብ መቻል ከአላህ የሆነ ስጦታ ነው። የሰዎችን ተፈጥሮና የግንዛቤ አቅምን በማስተዋል የተገራ አንደበት የተባረከ ነው። አንዳንድ ሰዎች አሉ… ለንግግራቸው ለከት የሌላቸውና ሁኔታን የማያገናዝቡ። ወይ የንግግር ለዛ የላቸው ወይ ቃላት አይመርጡ… በቃ እንደወረዱ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
ለዐረብ ሀገር ወንድምና እህቶች
~
① ከሁሉም በፊት ለዲናችሁ ቅድሚያ ስጡ። ከተውሒድ ጀምራችሁ ግንዛቤያችሁን በተለያዩ መንገዶች አስፉ። ለአላህ ምስጋና ይግባውና በዚህ በኩል ብዙ ወንድሞችና እህቶች ዘንድ ጥሩ ተነሳሽነት ይታያል።
② ለአሰሪዎቻችሁ ታማኞች ሁኑ። የሰው ሀላፊነት እስከተቀበላችሁ ድረስ አላህን ፈርታችሁ ሀላፊነታችሁን ባግባቡ ተወጡ። በሰዐትም፣ በስራም፣ በገንዘብም፣ በክብርም፣ በልጆችም የምትታመኑ ሁኑ። አማናን መወጣት ትልቅ ሃላፊነት ነው።
③ በተቻላችሁ ከአላስፈላጊ የወንድና የሴት ቅልቅል ተጠንቀቁ። በጋራ የኪራይ ቤቶች ሊፈፀሙ ከሚችሉ አደጋዎች እራሳችሁን ጠብቁ።
④ እርስ በርስ ተዛዘኑ። ስራ ለሌለው ስራ በመፈለግ፣ ለተቸገረው በብድር ወይም እራስን በማይጎዳ መዋጮ ተጋገዙ።
⑤ ከወንጀለኞች ራቁ። ዐረብ ሀገር በርካታ ኢትዮጵያውያን በወንጀል ስራ ላይ መሰማራታቸው የሚታወቅ ነው። በነሱ ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ባጠቃላይ በተደጋጋሚ ስማቸው ይጠፋል። የሚገርመው ብዙ ለነዚህ ወንጀለኞች ሽፋን የሚሰጡ ኢትዮጵያውያን መኖራቸው ነው። በነሱ ጥፋት አብራችሁ እንዳትጎዱ ተጠንቀቁ። እንዲያውም ለሌላ የሚተርፍ የተረጋገጠ ወንጀል ካያችሁ ለሚመለከተው አካል ጠቁሙ። ይሄ ለዲናችሁም ለገፅታችሁም ዋጋ አለው።
⑥ ቤተሰቦቻችሁን አትርሱ። ወላጅ ወላጅ ስለሆነ ብቻ ከባድ ሐቅ እንዳለው እሙን ነው። ከዚያም ባለፈ ስንት ፍዳቸውን አይተው አሳድገዋል። ዐረብ ሀገር ትሄዱ ዘንድ የተቸገሩላችሁም ብዙ ናቸው። እነዚህን ታሳቢ በማድረግ ወላጆቻችሁን አትርሱ። በዚያ ላይ አንዳንዶቻችሁ ወደ ወላጆቻችሁ ልጅ የላካችሁ ትኖራላችሁ። በዚህን ጊዜ ሐቁ ድርብርብ ነውና ኣኺራችሁን እንዳታጨልሙ ተጠንቀቁ።
⑦ እራሳችሁን አትርሱ። የወጣችሁት እንጀራ ፍለጋ ነው። ከፋም ደላ የሰው ሀገር የሰው ነው። ህልማችሁ ቋጥሮ ወደ ሀገር ለመመለስ እንጂ በልቶ ለመውዛት፣ ለብሶ ለመድመቅ አይደለም። ለዚህ ደግሞ ብልጥ መሆን ያስፈልጋል። መስራቱን ቻሉበት። መያዙንም ቻሉበት። ወጭ ቀንሱ። ለቤተሰብ ስትልኩም አቅማችሁንም፣ ኑሯቸውንም፣ ሁኔታቸውንም እያገናዘባችሁ ይሁን። ለጎረምሳ ጫት መቃሚያና መንሸራሸሪያ አትላኩ። በዚህ ወንድሞቻችሁን ታበላሻላችሁ እንጂ አትጠቅሟቸውም። ገንዘባችሁንም አጥታችሁ ወንጀለኛም ትሆናላችሁ። ባጭሩ የምትሰሩትን ገንዘብ ቁም ነገር ላይ ለማዋል ተጣጣሩ። ባዶ እጃችሁን ላለመግባት በተቻላችሁ ተጠንቀቁ። ችግር መጥፎ ነው። ቤተሰብ እንኳን እንዲገፋችሁ ያደርጋል። አገራችን ለባዶ እጅ ቀርቶ ለያዘም እየከበደ ነው።
⑧ እቅድ ይኑራችሁ። ለቆይታችሁ ገደብ አስቀምጡለት። በግምት አትኑሩ። ሁለት አመት ሰራርቼ አገሬ እገባለሁ ብለው ሃያ አመት የኖሩ አሉ። ከአላማ ካልተወጣ ክፋት አልነበረውም። እየባከኑ ሲሆን ግን ያሳዝናል። "ምን ይዤ ልግባ?" እያሉ እየተብከነከኑ መኖር ይጎዳል። ስለዚህ ገደብ ያለው እቅድ ይኑራችሁ። ለእቅዳችሁም በትጋት አስቡ፣ በትጋት ስሩ። መገናኘታችሁ እቅዳችሁን የሚያሰናክል፣ ለትርጉም የለሽ ወጭ የሚዳርግ ከሆነ ተራራቁ።
⑨ ሴቶች ሆይ! መንገደኛ አታግቡ። እስኪ አሁን ሂንዲ፣ ፓኪስታኒ፣ ባንጋሊ ማግባት ምን ይባላል? እንዲህ አይነቱ ትዳር ዘላቂ የመሆን እድሉ እጅግ የጠበበ ነው። ልጅ ከመጣም ከነ ጭራሹ አባቱ ጋር አይኖርም። ስለዚህ ለራስም ለልጅም ፈተና ነው።
(10) ለኸይር ስራ እጃችሁን ስትዘረጉ ጥንቁቅ ሁኑ። ኸይር አትስሩ አይባልም። ግን በትክክል ለታለመለት ግብ የሚደርስ መሆኑን ቢያንስ ሚዛን የሚደፋ ግምት ያዙ።
(11) ለትዳር ክብር ይኑራችሁ። ትዳርን መስፈርት በማያሟላ በተጨመላለቀ መልኩ ሳይሆን በሥርዓት ፈፅሙ። አትበዳደሉ። ኣኺራችሁን በማይጎዳ መልኩ በስርኣት ኑሩ። ለጋብቻ የተጋነነ ወጭ አታውጡ። ከሰሞንኛ ሆይሆይታ ይልቅ ለዘላቂው ትዳራችሁ ቅድሚያ ስጡ። መለያየት ግድ ካለም ባግባቡ ይሁን።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 4፣ 2013)
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

«እህቴ... ወደፊት ባለቤቴ የምትዪው ሰው፣ የልጆችሽ አባት የሚሆነው የማንን ልብ እንደሰበረ አታውቂም። «ወንድሜ...ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት የማንን ልብ እንደሰበረች አታውቅም።
«ወደፊት ባለቤቴ፣ የልጆቼ አባት የምትዪው ሰው ምን እንደተበደለ፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመ አታውቂም። «ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት ምን እንደደረሰባት፣ ምን እንደተበደለች፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመች አታውቅም።
የምንተዋወቅ ሊመስለን ይችላል እንጂ አንተዋወቅም። ስለሆነ ሰው በማጠያየቅ የምናገኘው መገለጫ የሰውየውን የውስጥ እውነት አያመለክትም።
ብዙ ሴቶች መልካም ስም ላለው ሰው ተድረው ደም እንባ እያነቡ የሚኖሩ አሉ። ብዙ ወንዶች መልካም የተባለችን ሴት አግብተው ተሸማቀው የሚኖሩ አሉ። ለሁሉም ነገር መዘጋጀት ተገቢ ነው። የሰዎችን ወደ አላህ መመለስ ማክበርም አስፈላጊ ነው። ከሁሉም ከሁሉም ወደ አላህ መጠጋት እና እሱ ለሚመርጥልን የተገባን፣ እና የምንገባ እንድንሆን ሰርክ መጠየቅ የግድ ይላል። ከዚያ ባለፈ ስነ ምግባራችንን ማሳመርና የምር የሰው ልጆች አይነታ የሆኑትን ውድ ነብይ ሱና ተከታይ ለመሆን ጥረት እናድርግ። በህይወት ውስጥ የሚወዱትን፣ የፈለጉትን አግኝቶ መኖር ሳይሆን አላህ የመረጠውን ተቀብሎ መውደድ ነው በላጩ ነገር። አላህ የምንወደውን ይውደድልን። »
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🗒️መዉሊድ እና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም!
➏. ሱዩጢ፦
➐. ዘርቃኒ፦
¶ ይስተዋል።
❽. አሽሸዉካኒ፦
❾. ሙሐመድ ረሺድ ሪዷ፦
❶ⓞ. ሸይኽ ዐሊ መሕፉዝ፦
«ስለዚህ አንባቢ አንድ ቁም ነገር ሊጨብጥ ይገባል። እሱም መዉሊድ በደጋፊም በነቃፊም ኢጅማዕ መጤ ፈሊጥ ነዉ፣ ቢድዐህ። በየ መንደሩ ከዚህ የተለየ እያስተጋቡ ለሚቤጠለጠሉ አካላት ይሄ መብረቅ ነዉ!! "ነባሩ እስልምና" እያሉ ልባችንን ለሚያደርቁ ሁሉ አንድ መልእክት ይድረሳቸዉ። ነባሩ ኢስላም ማለት የነብዩﷺ ፣የሶሓቦች ፣የታቢዒዮች፣ የአትባዑት ታቢዒን ኢስላም ነዉ። የአራቱ አኢማዎች ፣ የነ ቡዃሪ የነ ሙስሊም ኢስላም እንጅ የሱፍዮች ኢስላም አይደለም። ይሄ ኢስላም ነባር ካልሆነ የማን ኢስላም ነዉ ነባር የሚሆነዉ? እንዳየነዉ መዉሊድ በደጋፊዎቹም በነቃፊዎቹም ኢጅማዕ ቢድዓ ነዉ፣መጤ ፈሊጥ። መጤ ደግሞ በየትኛዉም አረዳድ ነባር ሊሰኝ አይችልም። ስለዚህ መዉሊድ ከነባሩ እስልምና ዉስጥ የለም ማለት ነዉ። ስለዚህ መዉሊድ የሚቃወመዉ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ኢስላማዊ አረዳዱ ሀሰን ታጁ እንደሚለዉ የሀያ እና የሰላሳ አመት እድሜ ያለዉ ፈሊጥ ሳይሆን ከሱፍዮች ኢስላማዊ አረዳድ በበለጠ ጥንታዊ ነዉ።
«መዉሊድ ታሪክ፤ ግድፈት ፣ እርምት ለሐሰን ታጁ መዉሊድ መፀሐፍ የተሰጠ ምላሽ ከሚለዉ መፀሀፍ የተወሰዴ !»
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
➏. ሱዩጢ፦
የመጀመሪያ ይህን ስራ የፈጠረዉ የኢርቢሉ ንጉስ መዞፈር ነዉ። {አልሓዊ:1/189}➐. ዘርቃኒ፦
መዉሊድ መፈፀም ቢድዐህ ነዉ። (ሸርሑል መዋሂብ:1/264)¶ ይስተዋል።
እነዚህ ሁሉም የመዉሊድ ደጋፊዎች ከመሆናቸዉ ጋር ቢድዐህ እንደሆነ ግን በአንዴ ድምፀ እየመሰከሩ ነዉ። {ወሸሂደ ሻሂዱን ሚን አህሊሃ።}❽. አሽሸዉካኒ፦
ቢድዐህ በመሆኑ ላይ ከሙስሊሞች አንድም አልተቀዋመም ይላሉ። በተጨማሪ፦ ቢድዐህ በመሆኑ ላይ የሁሉም ሙስሊምች ኢጅማዕ እንዳለበት አስረግጠናል ይላሉ።{ፈትሑርረባኒ:2/1088፣109}❾. ሙሐመድ ረሺድ ሪዷ፦
ይሄ መዉሊድ ያለ ንትርክ ቢድዐህ ነዉ ይላሉ። (ፈታዋ ረሺድ ሪዷ: 4/1243)❶ⓞ. ሸይኽ ዐሊ መሕፉዝ፦
ከቢድዐዎች በመሆኑ ላይ ንትርክ የለም። (አልኢብዳእ ፊ መዶሪል ኢብቲዳዕ:297)«ስለዚህ አንባቢ አንድ ቁም ነገር ሊጨብጥ ይገባል። እሱም መዉሊድ በደጋፊም በነቃፊም ኢጅማዕ መጤ ፈሊጥ ነዉ፣ ቢድዐህ። በየ መንደሩ ከዚህ የተለየ እያስተጋቡ ለሚቤጠለጠሉ አካላት ይሄ መብረቅ ነዉ!! "ነባሩ እስልምና" እያሉ ልባችንን ለሚያደርቁ ሁሉ አንድ መልእክት ይድረሳቸዉ። ነባሩ ኢስላም ማለት የነብዩﷺ ፣የሶሓቦች ፣የታቢዒዮች፣ የአትባዑት ታቢዒን ኢስላም ነዉ። የአራቱ አኢማዎች ፣ የነ ቡዃሪ የነ ሙስሊም ኢስላም እንጅ የሱፍዮች ኢስላም አይደለም። ይሄ ኢስላም ነባር ካልሆነ የማን ኢስላም ነዉ ነባር የሚሆነዉ? እንዳየነዉ መዉሊድ በደጋፊዎቹም በነቃፊዎቹም ኢጅማዕ ቢድዓ ነዉ፣መጤ ፈሊጥ። መጤ ደግሞ በየትኛዉም አረዳድ ነባር ሊሰኝ አይችልም። ስለዚህ መዉሊድ ከነባሩ እስልምና ዉስጥ የለም ማለት ነዉ። ስለዚህ መዉሊድ የሚቃወመዉ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ኢስላማዊ አረዳዱ ሀሰን ታጁ እንደሚለዉ የሀያ እና የሰላሳ አመት እድሜ ያለዉ ፈሊጥ ሳይሆን ከሱፍዮች ኢስላማዊ አረዳድ በበለጠ ጥንታዊ ነዉ።
«መዉሊድ ታሪክ፤ ግድፈት ፣ እርምት ለሐሰን ታጁ መዉሊድ መፀሐፍ የተሰጠ ምላሽ ከሚለዉ መፀሀፍ የተወሰዴ !»
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
መቼም ቢሆን ከዒልም ፍለጋ ልንዘናጋ አይገባም። የትኛውም ቀናችን አነሰም በዛ የሆነ ነገር ልንሸምትበት ይገባል። በዚህ ሳምንት ምን ተምረናል? ምን አዳምጠናል? ምን አንብበናል? ለቀጣይስ ምን አስበናል? በዚህ ዓመት ስንት ኪታብ አየን? ለቀጣይስ ምን አሰብን? አነሰም በዛም ጊዜያችን ከዒልም ፍለጋ የተራቆተ ሊሆን አይገባም።
ጊዜ የለንም ብለን አንዘናጋ። እንደምንም ብለን ጊዜ እንስጥ። ተረጋግተን ተቀምጠን የምንከታተልበት ጊዜ ቢያጥረን ስራችንን እየሰራን ብዙ ደርሶችን፣ ደዕዋዎችን ማዳመጥ እንችላለን። በየቀኑ ከቤቱ ተነስቶ ስራ ቦታ የሚሄድ ሰው፣ ረጃጅም የወረፋ ሰልፍ ላይ የሚቆም ሰው፣ ... ፀጥታ ካለ ቁርአኑን መቅራት ይችላል። እሱ ባይመች ኪታብ ማንበብ፣ ዚክር ማድረግ፣ በኤርፎን ደርስ ማዳመጥ ይችላል። አንዴ ካስለመድነው ህይወታችን ጋር ይዋሃዳል። ቀላል የሚመስለን ጊዜ ብዙ ልንጠቀምበት እንችላለን።
ዋናው ነገር ውስጣችን ለመማር ዝግጁ ይሁን። የምር ካሰብንበት በየቀኑ የሆነ እውቀት መጨመር እንችላለን። ከልብ ካለቀሱ እምባ አይገድም።
ዐብዱላህ ኢብኑል ሙባረክ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"አንድ ሰው እውቀትን ፍለጋ ላይ እስከሆነ ድረስ አዋቂ ከመሆን አይወገድም። እንዳወቀ ያሰበ እለት ያኔ አላዋቂ ሆኗል።" [አልሙጃለሳህ : 2/186]

SURAH MARYAM (سورة مريم ) | ሱረቱ መርየም |
Ethioquran
ልብን የሚያረጥብ ቲላዋ
=
=
ወሳኝ ጥቆማ
ብዙዎች የምንዘናጋበት ነጥብ አስተካክሉ
በኩንያ ወይ በስማችሁ አርጉ ቁርአን አያ ወይም ዚክሮች አትለጣጥፉ !!

አሰላሙ አለይኩም
ከኢቲዮ እቃ ማስመጣት እምትፈልጉ ካላችሁ በታማኝነት እናደርሳለን
ለበለጠ መረጃ
👉@Bint_Seid1
👉0554041233
ወይም
👉00251975824496
ጂዳ መካ መዲናዎች አያምልጣችሁ
እማትፈልጉ አማና አለይኩም እንዳትገቡ እምትፈልጉ ብቻና ብቻ።።።