💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ አባት የሚችለዉን ሁሉ አድርጎ ስኬትን እንጅ ምንዳን የማይጠብቅ ብቸኛዉ ሰዉ አባት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድምጡት እስኪ አባ ሙሀመድ የት ሄዱ አች በባልሽ ስም በስምህ ልጠራ እምትይው ቆጆ ፈገግታ ሱና ነው ተማሩበት ዘድ።
قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة
አድምጡት እስኪ አባ ሙሀመድ የት ሄዱ አች በባልሽ ስም በስምህ ልጠራ እምትይው ቆጆ ፈገግታ ሱና ነው ተማሩበት ዘድ።
ልክ ልክሽ እያንዳንድሽ ¡ በሉ አስተካክሉ የምር ደስ አይልም ለሁሉም ድንበር አለዉ ዲንበር አትለፉ! ለዛዉም ሀላልሽ ባልሆነ ወንድ ብዙ ዲንበር አትጣሺ ይልቅ አላህ በሀላል እንድሰበስብሽ ዱአ አድርጊ !

=
የኡስታዝ አቡ ሙስሊም ደርሶች፦

01. ኹዝ ዐቂደተክ
02. ፊቅሁ ሲያም
03. መውዒዞቱ ኒሳእ
04. ሠላሠቱል ኡሱል
05. አርበዑነ ነወዊያ
06. አነሕውል ዋዲሕ
07. ነዋቂዱል ኢስላም
08. አዳቡል መሽይ ኢለ ሶላት
09. ረካኢዙ ተርቢየቲል አውላድ
10. ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ
11. ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ
12. ሉዙሙ መንሀጂ ሰለፍ
13. ሀዚሂ ደዕወቱና ወዐቂደቱና
14. ኡሱሉ ሱና ሊልሑመይዲ
15. አልቀዋዒዱል አርበዕ
16. ኡሱሉ ሱንና
17. ውድ የሆኑ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
19. ዋጂቡና ነሕው ማ አመረነሏሁ ቢህ
20. ሙኽተሶሩን ፊ አሕካሚ ሲያም
21. ተክሪሙል ኢስላሚ ሊልመርአ
22. ረመዳንን እንዴት እንቀበል?
23. መንዙመቱል በይቁኒያ
24. አልዐቂደቱ ሶሒሓህ ወማ ዩዷዱሃ
25. የሴቶች ስህተቶች በረመዳን
26. ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማዐ
27. መንሀጁ ሰለፊ ሷሊሕ
28. ቀዋዒዱን ሀማ ፊል አስማኢ ወሲፋ
29. ሑቁቁን ደዐት ኢለይሃል ፊጥረቱ
30. አዳቡል ሙዓሊም ወል ሙተዐሊም
31. አልመፋቲሑል ዐሸራ
32. አስባቡ ሰዐደቲል ኡስራ
33. አሠባት ዐለል መንሀጅ
34. አምኑል ቢላድ
35. ኹዝ ዐቂደተክ
36. ኡሱሉ ሲታ
37. ነሲሐቲ ሊአህሊ ሱና
38. ተንቢሃቱን ሙሂማ
39. ፉሱሉን ፊ ሲያም
40. አልወሲየቱ ሱጝራ
41. ፊቅሁ ኒካሕ
42. ሹሩጡ ሶላት
43. ዐቂደቱ ራዚየይን
44. አረካኢዙል ዐሽር
45. ተውጂሀት ሊል ፈታት
46. ሲፋቱ ዘውጀቲ ሷሊሓ
47. አተዕሲሉ ፊ ጦለቢል ዒልም
48. ሸርሑ ሐዲሢ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ
49. መንሀጁን የውሚዩን ሊጧሊቢል ዒልም
50. አልሙዒን ሊተውዲሒ መዐኒ አሠሪ ብኒ ሲሪን
~ አንዳንድ  ጊዜ  በመተዉ የሚፈቱ ችግሮችን በመነጋገር ባናረዝማቸዉ ጥሩ ነዉ።

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
አንዳንደየ ቀናችሁን ብርት ፍንትው የሚያደርግ ነገር ይመጣል ኢላሂ ደስታችንን አዝልቅልን
በቅርብ ቀን áŒˆá‰ á‹Ť ላይ የሚውል አዲስ ኪታብ

በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed
~ ሰላም ለነዛ የራሳቸዉ ሀሳብ እና ጭንቀት እያለባቸዉ ፣ ስላጋጠሙን ነገሮች አንድም ሳይቀሩ ላደመጡን ሰዎች !

=
t.me/https_Asselefya1
~ አንድ የተማርኩት ነገር ቢኖር....

ለምክንያት ናቸዉና የተፈጠሩት እንባወችሺን አትቆጣጠሪ  አንችን ለመፈወስ የተላኩ ዘለላዎች ናቸዉና  አልቅሽ....በተለይ ወደ አላህ አልቅሽ !

=
t.me/https_Asselefya1
~ባል ስትመርጭ...አክብሮሽ የሚኖር ፣ሰላም የሚሰጥሽ ፣ሁሌም እንዳማረብሺ የሚያኖርሺ፣ ለልጆቹ ምርጥ አባት ፣አላህን ፈሪ የሆነ ወንድ ምርጪ።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ትዳርን አትፍሩ ያ ሸባብ

ትዳር ማለት የነፍስ መርጊያ፣ የአይምሮ እረፍት ማግኛ፣ የውስጥም ሆነ የውጭ ስክነት የሚታፈስበት የደስታ ጨፌ ነው።

አንዳንድ የትዳር አላማ በቅጡ ያላወቁ፣ ትዳር ቢኖራቸውም የትዳርን ጣእም ያልቀመሱ አልፎም በራሳቸው ጥፋት አልያም ያልሆነ የትዳር አጋር በመምረጣቸው ምክንያት ሌላውን ከትዳር የሚያዘናጉ፣ ትዳር እንደ ጭራቅ አድርገው የሚስሉ ሰዎች ምክር በፍፁም አትስሙ።

የብዙዎች መፋታት አያስጨንቅህ። የብዙዎች በትዳራቸው ደስተኛ አለመሆን ከትዳር አያርቅህ። የነሱ ሌላ ያንተ ሌላ ህይወት ነው። ከነሱ ትምርት ውሰድ እንጂ ትዳርን በፍፁም አትጥላ።

ለሰመረለት ትዳር የዱንያ ጀነት ነው።

╭┈──── ••⇣⇣
╰┈➢
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሚስት አለው!
~
→ በህይወት ጉዞ ላይ ልብ ያላሰበውን እንግዳ ያስተናግዳል፤ አንዳንዴም ባልተገባ ስፍራና ባልተፈቀደ ጊዜ ያርፋል። ልክ ለምለም መስክ መስሎት በጨው መሬት ላይ እንደበቀለ ዘር፣ ፍቅርሽ ወይም ፍቅርህ በሌላ ሰው የትዳር ክልል ውስጥ ሲገኝ፣ የነፍስ ጥማት ሳይሆን የህሊና እሳት ይሆናል። አንዳንዴ የራሱን ህይወት እየመራ፣ በራሱ ቃል-ኪዳን ታስሮ ለሚኖር ሰው ልባችሁን ትሰጣላችሁ። ይህ ስሜት፣ እንደማይደርሱበት ኮከብ እያዩ ሌሊቱን በናፍቆት እንደሚያነጋ ተጓዥ፣ መንገዳችሁን አጨልሞ፣ እርምጃችሁን ያግተዋል። ወይ የራሳችሁን ጎጆ አልቀለሳችሁ፣ ወይ ከዚህ የሀሳብ እስር ቤት አልተፈታችሁ። ይህ ስቃይ፣ የብቸኝነት ጩኸት ብቻ ሳይሆን፣ ከባድ የኢማን ፈተና ነው።

• ይህ ስሜት ሲጀምር ንፁህ ሊመስል ይችላል፤ የአንድን ሰው መልካም ስብዕና፣ ፈገግታ፣ ወይም አቀራረብ መውደድ ተፈጥሯዊ ነው። ነገር ግን ይህ መውደድ ድንበሩን አልፎ ያ ሰው የሌላው እንደሆነ እየታወቀ ወደ ጥልቅ ፍቅር ሲቀየር፣ ጦርነቱ ይጀምራል። ይህ ጦርነት በልብህና በአዕምሮህ መካከል የሚደረግ ነው። አዕምሮህ «ይህ አይሆንም፣ ሀራም ነው፣ የሌላ ሰው ንብረት ነው» ሲል፣ ልብህ ደግሞ በስሜት ታውሮ «ግን እወደዋለሁ/እወዳታለሁ» ይላል።

በዚህ የውዥንብር ሰዓት ነው ሸይጣን እንደ ቀበሮ ሾልኮ የሚገባው። ስቃይህን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ፣ የሀራምን መንገድ በውብ ቃላት ያስውብልሃል። እንዲህ ሲል ይሸነግልሃል፦

• «ምን ችግር አለው? ፍቅርኮ ከፈጣሪ ነው። ስሜትህን መግለፅ አለብህ።»
• «ትዳሩ ደስተኛ ላይሆን ይችላል። አንተ/አንቺ ነህ/ነሽ እውነተኛ ደስታው/ደስታዋ።»
• «በጓደኝነት ስም ቀርበህ/ሽ ቀስ በቀስ የራስህ/ሽን ማድረግ ትችላለህ/ትችያለሽ።»
• «አንድ ጊዜ ብታገኘው/ኚውና ብትነጋገር/ሪ ምንም አያመጣም።»

እነዚህ ሁሉ የሸይጣን ጣፋጭ መርዞች ናቸው። አንዴ ከተቀመሱ፣ ወደ ከፋ የልብ ስብራት፣ የቤተሰብ መፍረስና ከሁሉም በላይ ደግሞ ወደ አላህ ቁጣ የሚወስዱ አደገኛ መንገዶች ናቸው።

የአላህ ቃል የሆነው ቁርአን፣ ለዚህ ችግራችን ፍቱን መድኃኒት የሆነ ታሪክን ይተርክልናል። የነብዩላህ ዩሱፍ እና የዙለይኻ ታሪክ። ዙለይኻ ባለትዳር ሆና ሳለ፣ በቤቷ በሚሰራው በዩሱፍ ፍቅር ከቁጥጥሯ ውጭ እስክትሆን ድረስ ተይዛ ነበር። ፍቅሯ አይኗን አሳውሮ፣ ሀፍረቷን ገፎ፣ የተከለከለውን ነገር ለመፈፀም እስከመዘጋጀት አድርሷታል። ክፍሏን ዘጋግታ "ና" ባለችው ጊዜ፣ የነብዩላህ ዩሱፍ ምላሽ ለሁላችንም እስከ እለተ-ቂያማ ድረስ የሚደወል የኢማን ደወል ነው፦ (በአላህ እጠበቃለሁ!) ነበር ያሉት።

እርሱ የመረጠው ጊዜያዊ ደስታን ሳይሆን፣ የጌታውን ውዴታ ነበር። የዙለይኻን ውበትና ግፊት ከመከተል ይልቅ፣ የአላህን ፍራቻ አስበለጠ። በዚህም ምክንያት ለዓመታት በእስር ቤት መከራን ተቀበለ። ነገር ግን ለአላህ ብሎ በመታገሱ፣ አላህ ከእስር አውጥቶ የግብፅ ገዥ አደረገው፤ ክብርንና ጥበብን ሰጠው። ይህ የሚያሳየን ታላቅ እውነት አለ፦ "ለአላህ ብለህ አንድን ነገር የተውክ እንደሆነ፣ አላህ ከዚያ የተሻለውን ይተካልሃል።" የሚለው የውዱ የነብያችን ሐድስ።

ይህንን የልብ ምርኮኝነት አሸንፎ ወደ ነፃነት ለመውጣት፣ ልክ እንደ ነብዩሏህ ዩሱፍ በአላህ መታገዝ ያስፈልጋል።  ከዚህ አይነት መጥፎ ስሜት ከምንወጣባቸው ነገሮች መካከል፦

① ዱዓ፦ ልቦች በአላህ እጅ ናቸው፤ እርሱ እንደፈለገ ይገለባብጣቸዋል። በእኩለ ሌሊት ተነስተሽ፣ በሱጁድ ላይ ወድቀሽ «ያ ሙቀሊበል ቁሉብ፣ ሰቢት ቀልቢ ዐላ ዲኒክ» (አንተ የልቦች ገላባጭ ሆይ! ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ) በማለት ዱዓ አድርጊ።
«ጌታዬ ሆይ! ይህንን ከልቤ አውጣልኝ፤ በምትኩም አንተን የምወድበትንና አንተን ለሚወድ ሰው የሚኖረኝን ሀላል ፍቅር ለግሰኝ» ብለሽ አልቅሺ።

② ሁሉንም የግንኙነት በሮች ዝጊ፦
ቁስል እንዲድን ከተፈለገ መንካትን ማቆም ግድ ነው። የዚያን ሰው ፎቶ ማየት፣ በማህበራዊ ሚዲያ መከታተል፣ ዜናውን መስማት፣ አልፎም ሊገኝበት በሚችልበት ቦታ መገኘት፣ እሳቱን እንደማራገብ ነው። ስልኩን ማጥፋት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ ማገድን ጨምሮ ሁሉንም የግንኙነት መስመሮች ሙሉ በሙሉ መቁረጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው የመድኃኒቱ አካል ነው።

③ ለአላህ ብለሽ ተይው!፦ ይህንን ስሜት የምትተይው "ስለማይረባ" ወይም "ስለማያምር" ሳይሆን፣ ለአላህ ብለሽ መሆን አለበት። ይህ ውሳኔ በራሱ ዒባዳ ነው። ወሏሂ!ይህንን ውሳኔ ስታደርጊ፣ አላህ በልብሽ ውስጥ ልዩ የሆነ የኢማን ጥፍጥናን፣ እርካታንና መረጋጋትን (ሰኪናን) ይሰጥሃሻል ። የሀራምን ደስታ ለአላህ ብሎ የተወ፣ አላህ የሀላልን ጣፋጭነት ያቀምሰዋል።

④ ልብህን በበጎ ነገር ሙላው!፦ ልብ እንደ ባዶ እቃ ነው። በበጎ ነገር ካልተሞላ፣ በክፉ ነገር መሞላቱ አይቀርም። ጊዜህን ዒባዳ ላይ አውለው። ሰላትን በወቅቱና በኹሹዕ  ስገድ። ቁርአንን በተደቡር አንብብ። ዚክር አብዛ። የነብያቶችን ታሪክ አጥና። ልብህ በአላህ ፍቅር ሲሞላ፣ የሌላ ፍቅር ቦታ ያጣል።

⑤ የራስህን ህይወት ጀምር!፦ አላህ ትዳርን ትልቅ ተቋም ያደረገው እርጋታን፣ ፍቅርንና ምህረትን እንድናገኝበት ነው።አይንህን ወደ ሀላሉ በማዞር፣ ለአንተ ወደ ተፈቀደው የሕይወት አጋርህ ዞር በል። ይህንን የሀሳብ እስረኛነት ሰብረህ ስትወጣ አላህ ላንተ ያዘጋጀው የተሻለና የተባረከ የህይወት አጋር እንዳለ እመን።

በመጨረሻም ወዳጆቼ! ይህ ስሜት ሊያጠፋችሁ ሳይሆን፣ ሊያንፃችሁና ወደ ጌታችሁ ሊያቀርባችሁ የመጣ ፈተና መሆኑን ተረዱ።ማዕበሉ አልፎ የኢማናችሁ ፅናት ሲፈተን፣ ይበልጥ ጠንካሮችና ወደ አላህ የቀረባችሁ ሆናችሁ ትወጣላችሁ። የተሰበረ ልባችሁን ይዛችሁ ወደ እርሱ ተመለሱ፤ ጌታችሁ ከምንም በላይ ለተሰበሩ ልቦች ቅርብ ነውና።
📝𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧
|•|t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት
ክብር ያለዉ «ብቸኚነት» ይሻላል።


=
∙ አንዳንድ ጊዜ ....

መጨረሻ ነዉ  ብለን እናስባለን  ነገር ግን በድንገት «አላህ ሁሉንም ነገር»ያስተካክላል።

=
t.me/https_Asselefya1
እያስተዋላቹህ!!


ልታገባው ነበር ነገር ግን "ከታማኝ ምንጭ" ባገኘችው መረጃ ሰውዬው በገንዘቡም በጤናውም ሆነ በፀባዩ ለትዳር አይሆንም ። ከዚያም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሰውየው ማግባቱን ሰማች ።

ማግባቱ አይገርምም ነገሩ ግን ወዲህ ነው ። ሰውየው ያገባው "ታማኝ ምንጯን" ነው
 የሶብር አይነቶች
Ibnu Munewor
የሶብር አይነቶች!

- የአላህን ትእዛዝ በመፈፀም ላይ መታገስ
- የአላህ ክልከላዎች በመራቅ ላይ መታገስ
-አሳማሚ በሆኑ የአላህ ዉሳኔዎች ላይ መታገስ

╭┈──── ••⇣⇣
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1