💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
"ጥፋት ያጠፋ ባልሽ ከጥፋቱ መመለስ ከፈለግሽ ወዳዉ ጥፋት እንዳጠፋ እሱ ላይ በመጮህ እና በመሳደብ ክብሩ መንካት ሳይሆን ያጠፋበት ስሜቱ ሲረጋጋ ቀስ ብለሽ ጥበብ በተሞላ መልኩ ክብሩ ጠብቀሽ ሳትጮሂ ድምፀሽ ለስለስ አድርገሽ በፍቅር ቃሎች አጣጥመሽ ነዉ ስህተቱ እንድታረም ማድረግ ያለብሽ ። ወዳዉ ስሜቱ ሳይበርድለት ከሆነ የምጮሂበት ጭራሽ በጥፋት ላይ ጥፋት እንድደራርብ የምታደርጊዉ ተጠንቀቂ !

=
📲የስልክ ሱስ እ

አንድ ምግብ ላይ ❸ ጊዜ ጨዉ የሚጨምሩ ሴቶች መጥተዋል ! ነገ ደሞ ❸ ጠብታም አይጨመርም ከትላቱ ጥንቃቄ ማለት ነዉ! ስልክ ነዉ እየመራ ያለዉ። ከዘመናዊነት ሶሻል ሚድያ ቴክኖሎጅ ካደረሳቸዉ ጉዳት አንዱ ትልቁ የሰዉ ልጅ መከበሪያ የሆነዉ አቅል ጎሏል ። የሰዉ ልጆች አቅላቸዉን ስልክ ወስዶታል ሶሻል ሚድያ ወስዶታል።

ከደርስ ላይ የተወሰዴ
=
🔖 የፈለገ ያህል በእንቅፋት ቢሞላም
ከጎኔ በሚያደርግህ መንገድ ለመሄድ
ዝግጁ ነኝ
።

ለሀቢቦ ላኪለት¡

=
t.me/https_Asselefya1

  
◑ ሴት ሆይ በጩሀት፣ በንደት፣ ባልን አታሸንፊዉም ግን በፍቅር አዙረሽ የምደፊዉ ። እና ቃል አጠቃቀምሺ አስተካክሊ የሱ ልብ ቅልጥ የሚያደርግ ቃሎች ለስለስ ባለ አንደበት ሀቢቢ ሆይ እያልሽ አስምጪዉ✋ ። ከዛ ማፊ ግርግር ዚያዳ¡

=
◑በማልወደው አለም ውስጥ የምወደውን አንድ አንተን ሰጥቶኝ #አለም ማለት አንተ ነህ ብዬ ደምድሜያለሁ ።

ሁቢ  አ   ፈ  ቅ  ር  ሀ  ለ  ሁ


ሼር ለባሎች🖐
         
=
t.me/https_Asselefya1
☛አንዳንዴ እያለቀሽ መመለሾ የማትችይዉን  ነገር እየሳቅሽ መሸኘት ልመጅ።

#መልካም አዳር

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
∙ አንድ ሙስሊም ቀደርን ካወቀ፦ አላህ እንደሚያዉቅ፣ እንደፃፈዉ ፣እንደሻዉ ያ ነገር እንደሚሆን ....ባለፈዉ ነገር አያዝንም...ወደፊት ለሚመጣዉም አይጨነቅም ። ሀዘን ከሚታከምበት አንዱ በቀዷ እና ቀደር ማመን ነዉ። ልብም ከሚጠነክርበት አንዱ በቀዷ እና ቀደር ማመን ነዉ።

🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
የሰዎች ፍፃሜ (ኻቲማ) እንዲበላሹ የሚያደርጉ ሰበቦች አራት ናቸው።
1- ሶላት ላይ መዘናጋት፣
2- አስካሪ መጠጥ መጠጣት፣
3- የወላጆችን ሐቅ መቁረጥ እና
4- ሙስሊሞችን ማስቸገር።

📖 [ሸርሑ ሱዱር፣ ሲዩጢይ፡ 34]

Ibnu Munewor
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦
https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

* ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
∙ ዋጋሺን እወቂ አንች ለአንድ ወንድ  ህልሙ ነሽ  እሺ እህት አለም።

=
t.me/https_Asselefya1
∙ ባልሽን ከልብሽ ከወደድሺዉ  ከሌላ ሳይሆን ከራስሽ ጠብቂዉ።  እሱን ከመዋሸት፣ ከመክዳት፣ ከስህተትሽ ጠብቂዉ ።  ይሄ ካደረግሽ  ሌላ አትፍሪ  የትም አይሄድ አንችንም አይተዉሽ ሁሌ  ...ከሷ ዉጭ ምድር ላይ ሰዉ የለም የሚል።

=
t.me/https_Asselefya1
🔴 የባል ሀቅ ክብደት!

ረሱል (🤲) እንዲህ ብለዋል፦

﴿والذي Ů†ŮŘłŮ Ů…Ř­Ů…ŘŻŮ Ř¨ŮŠŘŻŮŮ‡ŘŒ Ů„ا ŘŞŘ¤ŘŻŮ‘ِي المرأةُ حقَّ ربِّها، حتى تؤدِّيَ حقَّ زوجِها كلَّه﴾

“የሙሀመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ! ሴት ልጅ የጌታዋን ሀቅ አትወጣም፤ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 1515

=
t.me/BuhariMuslimAmharic
Audio
∙ የባልን ሀቅ መወጣት
∙የባል ሀቆች በዝርዝር
∙ የባልን ማመፅ በተመለከተ

∙ ባላቸው ሚያስደስቱ ሴቶች ሽልማት

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
t.me/https_Asselefya1
ማጨት
↓
ማግባት
↓
ማፍቀር
↓
ሶስተኛዉ ከመጀመሪያዉ ከቀደመ ግንኙነት ሁሉ ይበላሻል ተጠንቀቁ።

=
t.me/https_Asselefya1
∟ እስልምናችን ወንዶች የሴቶች ጠባቂዎች ናቸዉ ሲል  ሴቶችን ዝቅ ለማድረግ አይደለም....ከጠባቂዉ በላይ የሚጠበቀዉ ነገር ዉድ ስለሆነ ነዉ።

∽∽
t.me/https_Asselefya1
ሴትን ልጅ ተፈላጊ የሚያደርጋት ሓያእዋ ነዉ።
∙ ሴትን ልጅ ተፈላጊ የሚያደርጋት ሓያእዋ ነዉ።
ሓያእ በተሞላበት እርምጃ ስትራመድ የነበረች አንድ ሴት ነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላምን ማግባት ችላለች ። ለዛም ነዉ አላህ በዚህ ድንቅ ባህሪዋ ቁርአን ላይ የገለፃት ። ስለዚህ እህቴ የአንች መገላለጥ ለአንች አይጠቅምም። መሰተርሽ ደግሞ ለአንች ብቻ ሳይሆን ለወንድም ጭምር በጣም ይጠቅማል።

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【 ክፍል ➉  】 🔖 መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። ⧽⧽ وَإِنْ أَرَدَ بِلْوَاسِطَةِ ،، أَنَّهُ لا بُدَّ مِنْ وَاسِطَةٍ فِي جَلْبِ اَلْمَنَافِعِ وَدَفْعِ الْمَضَارِّ مِثْلَ٫ أنْ يَكُونَ وَاسِطةً فِي رِزْقِ الْعِبَادِ…
❞الواسطة بين الحق والخلق❝

❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜


     ă€ ክፍል  ❶❶】


✅  መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም።

◢ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ حَتَّىٰۤ إِذَا فُزِّعَ عَن قُلُوبِهِمۡ قَالُوا۟ مَاذَا قَالَ رَبُّكُمۡۖ قَالُوا۟ ٱلۡحَقَّۖ وَهُوَ ٱلۡعَلِیُّ ٱلۡكَبِیرُ }

☛ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያ  ከአላህ ሌላ {አማልክት ብላችሁ} የምታስቧቸዉን ጥሩ። በሰማያትም በምድርም ዉስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም። ለእርሱም በሁለቱም ዉስጥ ምንም ሽርክና የላቸዉም። ከእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም፣ በላቸዉ። ምልጃም እርሱ  ለፈቀደለት ሰዉ ብቻ ቢሆን እንጅ  እርሱ ዘንድ ምንም አትጠቅምም። ከልቦቻቸዉ ላይ ድንጋጤዉ በተገለፀ ጊዜ ጌታችሁ ምን አለ ይላሉ? እዉነትን አለ፣ እርሱም ከፍ ያለዉ ታላቁ ጌታ ነዉ ይላሉ። {ሰበእ :22_23}

◢ وقالتْ طائفةٌ من السلف  : كان أقْوامٌ  يدْعُونَ  الْمسيح  والعُزَيْرَ  والملَائِكةَ : فبيَّنَ الله لهُم أنَّ الْملَائكَةَ والْأنْبِياءَ  لا يمْلِكُون كشْف الضُّرِّ عنْهُم  ولا تحْوِيلاً  وأنهُم  يتقرَّبُون إلی الله ويرْجُون رحْمتهُ ويخافُون عذابَهُ ٜ

☛ ከሰለፎች ቡድን (ጭፍራ) ዉስጥ እንድህ ይላሉ፦  አል መሲህን (ነብዩ ዒሳን) ዑዘይርን እና መላእክትን የሚያመልኩ ሰዎች ነበሩ። መላእክትና ነብያት ጉዳትን ማስወገድም ሆነ ከእነርሱ ማራቅ የማይችሉና እነርሱ(ራሳቸዉ) ወደ አላህ የሚቃረቡ፣ እዝነቱን የሚከጅሉ፣ ቅጣቱን የሚፈሩ መሆናቸዉን አላህ አስረዳቸዉ።

◢ مَا كَانَ لِبَشَرٍ أَن یُؤۡتِیَهُ ٱللَّهُ ٱلۡكِتَـٰبَ وَٱلۡحُكۡمَ وَٱلنُّبُوَّةَ ثُمَّ یَقُولَ لِلنَّاسِ كُونُوا۟ عِبَادࣰا لِّی مِن دُونِ ٱللَّهِ وَلَـٰكِن كُونُوا۟ رَبَّـٰنِیِّـۧنَ بِمَا كُنتُمۡ تُعَلِّمُونَ ٱلۡكِتَـٰبَ وَبِمَا كُنتُمۡ تَدۡرُسُونَ } { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ }

☛ አላህ እንዲህ ይላል፦ ለማንም ሰዉ አላህ መፀሀፍንና ጥበብን ነብይነትንም ሊሰጠዉና ከዚያም ለሰዎች ከአላህ ሌላ  ለእኔ ባሪያዎች ሁኑ ሊል አይገባዉም። ግን መፀሀፍን የምታስተምሩ በነበራችሁበትና የምታጠኑም በነበራችሁት በእዉቀታችሁ ሰሪዎች ሁኑ ይላቸዋል። መላእክትንና ነብያትንም አምላክ አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ አይገባዉም። እናንተ ሙስሊሞች ከሆናችሁ በኋላ በክህደት ያዛችኋልን?  (አል _አንዓም: 79_80)


☛ አላህ  መላእክትንና ነብያትን ጌቶች አድርጎ መያዝ  ክህደት እንደሆነ አብራርቷል። መላእክትንና ነብያትን ወሳኢጥ ያደረገና የሚጠራቸዉ(የሚያመልካቸዉ)፣ በእነሱ ላይ የሚመካ  ጥቅምን ማምጣትና ጉዳትን መከላከል የሚጠይቃቸዉ፣ ለምሳሌ፦ ወንጀልን እንድምሩ፣ ልብን እንዲያቀኑ፣ ጭንቅን እንዲያስወግዱ፣ ችግርን እንዲያርቁ የሚጠይቃቸዉ በሙስሊሞች የአቋም ስምምነት መሠረት ከሐዲ ነዉ።

✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ...!

╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
إنا لله وإنا إليه راجعون
توفي قبل قليل شيخنا الإمام المجاهد ربيع بن هادي رحمه الله وغفر له وأسكنه فسيح جناته الفردوس الأعلى وجزاه عنا وعن أهل الإسلام خير الجزاء وأعظمه وأطيبه وأوفاه

اعظم الله اجركم يا أهل السنة
https://x.com/AlamriFo/status/1943024243626688564?t=_muy8lQ1fepXyPqQrXm31g&s=08