💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
​​ላትጨርሰው ነገር ፍቅርን ጀምረክ
የመሀላ ቃሉን ሁሉንም እረስተክ
መለዬትን ወሰንክ መራቅን ፈልገክ

ሂድ ተመላለስ ድረስ ካሰብክበት
ድሮም መንገደኛ አይቆምም ባለበት
ወደድኩሽ ሞትኩልሽ ማለቱም ይቅርበት
የሰጠከኝ ፍቅር ይኑር እንደዘበት
አንተም ከእኔ እራቅ እኔም ልቻልበት !

منقول
=
​​
t.me/https_Asselefya1
👉#ለካ ባልም ይሰረቃል!

" በጣም የሚዋደዱ ባለትዳሮች ነበሩ። በፍቅራቸውም ሆነ በታማኝነታቸው ተወዳዳሪ አልነበራቸውም!! በአጋጣሚ ከእለታት ኣንድ ቀን ሰይጣን ከመሀላቸው በመግባት ፍቅራቸውን እንዳልነበር አድርጎ አጣላቸው። አቶ ባልንዴት በተሞላ ቃላት "የኔ እህት ትሰሚያለሽ? ጧት ሲነጋ እዚህ ቤት እንዳላገኝሽ የምትፈልጊውንና የምትወጂውን ዕቅ በመያዝ ከቤቴ ውልቅ እንድትይ አሳስብሻለሁ። ሁለተኛ ዓይንሽን ማየት አልፍልግም!! " ወይዘሮ ሚስት ~"እንዴት የኔ እህት እባላለሁ ሚስትነቱ ቀርቶብኝ" ብላ ኡኡታዋን አቀለጠችው። ሆኖም ግን ወደ ወላጆችዋ ቤት እንድትሄድ የፈቀደላት ንጋት ስለነበር ምሽቱን ቤቷ በመቀመጥ አሳለፈችው። አቶ ባል ከተኛ የማይነቃ ሰው ነበርና መኝታ ክፍል በመግባት እንቅልፉን ላሽ ብሏል። የሚገርመው ከእንቅልፉ ጧት ሲነቃ እሱነቱን ያገኘው ከሚስቱ ቤተሰቦች ጋር ነበር፡፡ እሱም በመደንገጥ ይህን ሲል ጠየቃት "የተኛሁት ከቤቴ ነበር፡፡ ለመሆኑ ማነው እዚህ ያመጣኝ ?" ሚስትም አለች " ሲነጋልሽ የምትወጂውንና የምትፈልጊውን እቃ ይዘሽ ውጭ አልከኝ፡፡ እኔ ደግሞ የምፈልገውና የምወደው አንተን ስለሆነ እንቅልፍ ከተኛህበት አንስቼ በመሸከም ወደ ቤተሰቦቼ ቤት ይዤህ መጣሁ" ስትል መለሰችለት። ባል "በመገረምም በመደሰትም የኔ ፍቅር ማታ የተናገርኩት ተናድጄ ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ብሎ የኔ ባትሄኚ እንዴት ይቆጨኝ ነበር በማለት ግንባሯን ሳማት።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
ሱብሓነሏህ ምነኛ ያማረ አባባል ነው!!

ኪስራን ቀይሰረን እና ሌሎች አገራቶችን በድል የከፈቱት ወንዶች ከነሱ ውስጥ ፂማቸውን የሚላጭ ሰው አልነበራቸውም።
ይሉናል ኢማም አሽሺንቂጢ

=
t.me/https_Asselefya1
በዝምታ ስሪ 👍
የሚስማማሽን ብይ🥗
በማለዳ ተነሽ🌅
በየ ቀኑ አንብቢ 📖
በጥልቀት ተንፍሺ🗣
በሐቅ ገንዘብ አግኚ💰
ያለ ማቋረጥ ቆጥቢ💸

=
t.me/https_Asselefya1
መልካም ሰዎች እንኳን  አብሮነታቸዉ  ትዝታቸዉ ጉልበት ይሆናል

=
t.me/https_Asselefya1
በጣም  የተፈተነች ሴት በሁሉም ነገር ጠንካራ እና ጀግና ታጋሽ ናት።  ፈተና ያስተምራታል እንጅ አይጥላትም።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 በሂወታቸን ብዙ አይነት ሰዎች አጋጥመዉናል!

_ግማሾቹ መልካም እጅግ ምርጥ ናቸዉ ነገሮች የማይቀይራቸዉ። ሁሌ ከኛ ጎን ያሉ የሚረዱን የጥንካሬ ምንጭ የሆኑ እነሱ አሁንም አሉ! ወደፊትም ይቀጥላሉ።

_ግማሾቹየራሳቸዉ ጥቅም ለማስኬድ ሲጠቃቀሙብን የነበሩ ያ ጥቅም ስንነፍጋቸዉ ጥለዉን የሄዱ እሰይ እንኳንም ሄዱ!

_ግማሾቹእኛን ለመጉዳት ብዙ ርቀት የሄዱ ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ በቆፈሩት ጉድጓድ ገብተዋል እሰይ እንኳንም ገቡ። ብቻ ብዙ አይነት ሰዎች ያጋጥሙናል!

🤝በቃ ዋናዉ ነገር ራስን ጠንቅቆ ማወቅ ዉስጥን ንፁህ ማድረግ ብቻ የሚጠቅም ልብ ከተንኮል ከክፋት ነፃ ከሆነ ማንም ጎድቶ አይጎዳን ያሰቡት ተንኮል አላህ ወደ እራሳቸዉ የሚመልስባቸዉ። ብቻ ንፁህ ልብ ይኑረን ! ሁሌ አሸናፊዎች ነን!

አላህ ንፁህ ልብ ይስጠን ኣሚን!

መልካም ለይል ይሁንላችሁ!
=
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

Dhuʻl-Hijjah 21, 1446 AH

june 17- 2025

➪በዚህ ቀን ከስደት ከብዙ ድካም ......መልስ አሏህ ከወደደልኝ ከመረጠልኝ ሰው ጋር ኒካሄን አስሬያለሁኝ አልሀምዱሊላህ 🌹🌹🌹
﴿ رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا ﴾

•• قالَ الشَّيخُ ابنُ عُثَيْمِينَ رَحِمَهُ اللهُ :

"الإِنسَانُ لا يَملِكُ قَلبَه؛ ولهذا تَسأَلُ اللهَ أنْ لا يُزِيغَ قَلبَكَ؛ فلا تَغتَرَّ بِنَفسِكَ أنَّكَ مُؤمِن؛ فَكَم مِن إِنْسانٍ مُؤمِنٍ زَلَّ والعياذُ باللهِ؛ ولكنِ اسأَلِ اللهَ دَائِمًا أنْ يُثَبِّتَكَ؛ وأَنْ لا يُزِيغَ قَلبَكَ."

‏‌‏⤶ تَفسيرُ ابن عُثَيْمِين (٥٥/١)
=
حلاوة القرآن طعمٌ يجده المقبلون عليه، المتلذِّذون به سمعًا وبصرًا وفؤدًا، وكم سمعتُ رجالًا يقولون: (القرآن حلوٌ)، ونفوسهم متشوِّفةٌ إليه، راغبةٌ فيه، فما أطيب حياة من وجد تلك الحلاوة، وما ألذَّ ما وجد، اللَّهمَّ ارزقنا حلاوته، وطهِّر قلوبنا بتلاوته.

#تغريد_العصيمي
አንዳንድ ሰዎች አሉ እነሱ ስለራቁሽ ብቻሺን የቀረሽ ይመስላቸዋል ። ነገር ግን ብቻቸዉን የቀሩት እነሱ እና የነሱ አይነት አመለካከት ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ።

=
t.me/https_Asselefya1