💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ወንድነት ያነሰዉ ፦ አንድ ሰዉ ሊሆን ነዉ ጤና ያለዉ ጠንካራ እና ነሻጣ ያለዉ አዛን እየሰማ አዛን ሲል ሚስቱ ቤት ከአንድ በኩል ስትሰግድ እሱ በሌላ በኩል የሚሰግድ ወንዶች ግን መስጅድ ናቸዉ።

رِجَالٌ لَّا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَن ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ ۙ يَخَافُونَ يَوْمًا تَتَقَلَّبُ فِيهِ الْقُلُوبُ وَالْأَبْصَارُ....

=
t.me/https_Asselefya1
አቦልሻለሁ ? ፈገግ በሉ ህእ

ወይኔ ግፋችሁ ግን እንድህ አይነት ስራ የምትሰሩ ሴቶች ? አላህ ሂድያ ይስጣችሁ በስ ሌላ ምን ይባላል !

#የማይሰማ ጉድ የለም እኮ

=
አንበሳ ጊቢ! በስድስት ኪሎ የብዙዎች የልጆነት ትውስታ
በኮሪደር መልሶ ልማት ተውቦ እየተጠናቀቀ ነው!
" የእዉነት  ልባችሁ ዉስጥ ፍቅር ካለ መራራቃችሁ መነፋፈቅን እንጅ መረሳሳትን አያመጣም።

#በፍቅር እደሩ

=
t.me/https_Asselefya1
القارئ ياسر الدوسري | الحمد لله الذي أنزل على عبده الكتاب
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

"ከቁርአን ጋር እንኑር !"
🍲 የጧት ቁርስ !

ሀሳብህን የተቆጣጠረዉ ምንድነዉ ?

አንተ   •
ልትወስንበት
           â€˘ ልታስተካክለዉ
           • ልትቀይረዉ የምትችለዉ ነገር ነዉ ?

▫️በሥራ ፣ በቤተሰብ ፣ በሀገርም ጉዳይ ይሁን አሁን ባለህ አቅም ልትቀይረዉ ፣ ልትቆጣጠረዉ የማትችለዉ ነገር ከሆነ

ለምን ትጨነቃለህ ? ለምንስ ትረበሻለህ?

አንተ ማድረግ ያለብህን እና ማድረግ የምትችለዉን ማድረግህን እርግጠኛ እንድትሆን ለተወሰነ ደቂቃ ቁጭ ብለህ በሙሉ ልብ ከራስህ ጋር ተማከር ፤ የወሰንከዉን አድርግ።

ከዛ ዉጪ ያለዉን አላህ ሰዓቱ ሲደርስ ሁሉን ያዘጋጃል ! ብለህ ተወው

ወንድሜ "አቅምን አዉቆ መኖር ጥሩ ነዉ ፣ ታላቅ ችሎታ ነዉ።"

منقول
=
t.me/https_Asselefya1