💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ የሚፈልጉንን ችላ እንላለን፤ ችላ የሚሉንን እንፈልጋለን፤ የሚጎዱንን እናፈቅራለን፤ የሚያፈቅሩንን እንጎዳለን! ግን ለምን❓

=
ምነኛ ያማር የዓሊም ምክር ነው ‼️

ልጄ ሆይ ልመከርህ አራስህን ዝቅ አድርግ ሚዛናዊም ሁን የምትሰራቸውን አምልኮቶች እና መልካም ስራዎች በሙሉ ለአሏህ ብቻ ብለክ ስራ እውቀትን በመፈለግ ላይ እና የደጋግ ቀደምቶችን መንገድ በማወቅላይም ጥረት አድርግ።

=
t.me/https_Asselefya1
" ብልጥ የሆነች ሚስት ባሏ እንድወዳትና በፍቅሯ እንድጠመድ የሚፈልገውንና የሚወደውን ታደርጋለች፤የሚጠላውንና ከማይፈልገውም ነገር ትርቃለች!!

"ፍች በበዛበት ዘመን ትዳርን በፍቅር ለማዝለቅና ለማቆየት ሰበቡን ማድረስ ብልጠትና አስተዋይነት ነው። እህቶች ለትዳራችሁ የምትችሉትን ሁሉ መስዋእት ክፈሉ !

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ወንድነት ያነሰዉ ፦ አንድ ሰዉ ሊሆን ነዉ ጤና ያለዉ ጠንካራ እና ነሻጣ ያለዉ አዛን እየሰማ አዛን ሲል ሚስቱ ቤት ከአንድ በኩል ስትሰግድ እሱ በሌላ በኩል የሚሰግድ ወንዶች ግን መስጅድ ናቸዉ።

رِجَالٌ لَّا تُلْهِيهِمْ تِجَارَةٌ وَلَا بَيْعٌ عَن ذِكْرِ اللَّهِ وَإِقَامِ الصَّلَاةِ وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ ۙ يَخَافُونَ يَوْمًا تَتَقَلَّبُ فِيهِ الْقُلُوبُ وَالْأَبْصَارُ....

=
t.me/https_Asselefya1
አቦልሻለሁ ? ፈገግ በሉ ህእ

ወይኔ ግፋችሁ ግን እንድህ አይነት ስራ የምትሰሩ ሴቶች ? አላህ ሂድያ ይስጣችሁ በስ ሌላ ምን ይባላል !

#የማይሰማ ጉድ የለም እኮ

=
አንበሳ ጊቢ! በስድስት ኪሎ የብዙዎች የልጆነት ትውስታ
በኮሪደር መልሶ ልማት ተውቦ እየተጠናቀቀ ነው!
" የእዉነት  ልባችሁ ዉስጥ ፍቅር ካለ መራራቃችሁ መነፋፈቅን እንጅ መረሳሳትን አያመጣም።

#በፍቅር እደሩ

=
t.me/https_Asselefya1