💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
جَزَاؤُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ جَنَّاتُ عَدْنٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ ذَٰلِكَ لِمَنْ خَشِيَ رَبَّهُ

" በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡

=
  á‰ áŠ áŠ•á‹ľ ሰው ልብ ውስጥ ደስታን ስትዘራ… የሆነ ቀን ላይ በአንተ ልብ ውስጥ ደስታን የሚዘራ የሆነ ሰው መምጣቱ አይቀርም...
ዱንያ እንዲህ ናት  ዛሬ ያጨድከው ትናንት የዘራኸው ለመሆኑን አትጠራጠር..
ለዚህም ነው ለምታውቀውም ለማታውቀውም ቅን ደግ ሁን እምትሰራውን ስራ ሁሉ ለአላህ ብለህ ስራ ...

ስላም በነዛ ላይ ለሁሉም ሰው ቅን ጥሩ ለሆኑ ልቦች....

🌸🌹🌸  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
እንዴት ነው ነገሩ እናንተዬ አስራ ምናምን ቀን ከሥራ ለቀቅ አድርጌ እረፍት ወስጄ አመት ከ3 ወር የሰራሁበት ቤት ሁለ ነገሩ እንግዳ ሆነብኝ'ሳ? አስባችሁታል ለ7 አመት የተለየበትን በዚህ እይታ ሳያት እዛ'ማ ስገባ መሬቱ ሊበላኝ ነው እዘሉኝ ማለቴ አልቀረም¡¡¡ ተዐምር ነው 'ሳ

#ፈገግ_ላድርጋችሁ ብዬ ነው እንዳታመሩ ሆ¡ አልልም የሀገሬን ሽታ ባገኘሁ እንጂ።
بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ

📔 የኪታቡ ስም፦

 âˆ™ تَنبِهاتٌ عَــلى أَحكامٍ تَختَصُّ بِالمُؤمِناتِ 

🔖ተንቢሀት

📝 ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ዐብዲላህ አል-ፈውዛን حفظه الله

🎙በአቡ ዐብዲላህ  ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله

🖨 የደርስ ብዛት፡ (81)

          ↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/Ibnuheyru123/2143
t.me/Ibnuheyru123/2143

🫵ሁሉም ሙስሊም ሴት ደጋግሞ ሊቀራዉ የሚገባ ወሳኝ ኪታብ !

=
👆ሉእሉእ ወልመርጃን👆

አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ 👆👆

ከ ክፍል 01—300
📚 ኪታብ= 

📚كتــاب = اللؤلؤ والمرجان فيما اتفق عليه الشيخان

✍ አዘጋጅ = الشيخان البخاري ومسلم - محمد فؤاد ؚبد الباقي‎

🎤በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
እህቴ አንቺኮ የአንድ ወንድ ድርሻ ነሽ ታዲያ ለምድነው ለሁሉም ምትዋቢው

ሸቀጥ አትሁኚ እራስሽን ጠብቀሽ ውድ ሁኚ‼
🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦

«የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።»

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
√ ወንድነት ማለት ፦ሁሉም ሴት ስለወደዱህ
ሳይሆን
ለ1ሴት ንፁህ ሆነህ በንፁህ ልብህ አፍቅረሀት ከሁሉም ሴቶች አስበልጠህ
ንግስት ማድረግ ማለት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
" ናፍቆት በሽታ ነው አይደል? በተለይ ማይመጣን መጠበቅ!

┄┅┅┄┅✶✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
📍 ተከታይህ ከህሊና ድህነት አያድንህም፤ ሃብት ንብረትህ አስተሳሰብህን አይቀርፅም፤ ወዳጆችህ ውስጣዊ ሰላም አይሰጡህም። በእውነት ካልተመራህ፣ በስረዓት ማሰብ ካልቻልክ፣ ጥያቄህን ካልመረጥክ፣ ተግባርህን ካልቆጠብክ ጉዞህን እንጂ መውደቂያህን  አታስተውልም፤ ጭብጨባውን እንጂ ስህተትህን አትረዳም፤ ድጋፍህ እንጂ ጥፋትህ አይገባህም።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወደፊት ሚስትህ መገለጫዋተብሎ ተጠየቀ ? ምን ቀረ አድምጡልኝ እ¿

ከኔ ረጅም መሆን የለባትም¡ ይች ያዙልኝ ህእ¡

=
∙ በኢማን በተቅዋ መጠንከር  እዉቀትን መቅሰም ከችግሮች ያወጣል።

=
t.me/https_Asselefya1
"ከልጅነቴ ጀምሮ ንግስት መሆን እመኝ ነበር
ይኸው እድሜ ላአንተ የኔ ንጉስ ንግስት ሆኛለው ! የኔ ፍቅር አንተን ካወኩባት ከዛች ደቂቃ ጀምሮ እየተሰማኝ ያለው ስሜት በሂወት ዘመኔ ተሰምቶኝ አያውቅም!
አላህ ህልማችንን አሳክቶት አብረን ምንኖረው ቀን ይናፍቀኛል ..! ደሞ በጣም ናፍቀሀኛል!
                       
┄┅┅┄┅✶🌺✶┅┄┅┅┄
"በርቀት ኒካህ ላይ ላለሺዉ ለአንች ነዉ! ለሹ ላኪለት¡  áŠĽÂĄ

        ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
          
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
"ከልጅነቴ ጀምሮ ንግስት መሆን እመኝ ነበር ይኸው እድሜ ላአንተ የኔ ንጉስ ንግስት ሆኛለው ! የኔ ፍቅር አንተን ካወኩባት ከዛች ደቂቃ ጀምሮ እየተሰማኝ ያለው ስሜት በሂወት ዘመኔ ተሰምቶኝ አያውቅም! አላህ ህልማችንን አሳክቶት አብረን ምንኖረው ቀን ይናፍቀኛል ..! ደሞ በጣም ናፍቀሀኛል!                         ┄┅┅┄┅✶🌺✶┅┄┅┅┄ "በርቀት ኒካህ ላይ ላለሺዉ ለአንች ነዉ! ለሱ…
በርቀት ተመራርጣችሁ ኒካህ ካደረጋችሁ በኋላ የሚያማምሩ የፍቅር ቃሎች በመጠቀም ግንኙነታችሁን አጠናክሩ በአካል ተገናኚታችሁ አብራችሁ ፍቅራችሁ ለመቋደስ ብቁ ነገር አትወራወሩ ተቻቻሉ ! የሰዉ ወሬ በመስማት ግንኙነታችሁ በአየር ላይ አታስቀሩት ! እንደምንም ታግሳችሁ በአካል አብራችሁ ለመኖር ብቁ! ፍቅር ሀያል ነዉ። ኑሩት ! አትጨቃጨቁ አትሰዳደቡ! ተከባበሩ ተመካከከሩ! ከተከባበሩ ከተመካከሩ የማይፈታ ችግር የለም ብቻ በምክክር ወቅት ልባችሁ አስፉ! አርቃችሁ አስቡ!

=