ጌታዬ ሆይ፦ ነፍሴን የሚያጠፉ ከባድ ሰሜቶችን ሁሉ በእዝነትህ አስወግድልኝ፣ ከአቅሜ በላይ የሆነን ነገርም አትጫንብኝ።
💫 መልካም ለይል ፋሚሊ የነገ ሰዉ ይበለን !
💫 መልካም ለይል ፋሚሊ የነገ ሰዉ ይበለን !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተሳካልኝ የአመታት ናፍቆት ሊወጣ ነዉ ልላችሁ ነበረ ለካ በሕልሜ ነበር .....!
ተስፋ አንቆርጥም አንድ ቀን......
=
ተስፋ አንቆርጥም አንድ ቀን......
=
" ሴት ልጅ ወደህ እና ፈቅደህ ወደ ህይወትህ ካመጣሀት በኋላ እንደ አባት መካሪ እንደ ወንድም ተቆርቋሪ ሆነህ ህይወቷን አሳምርላት !
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
" ያለ ምክንያት የመጣ ያለ ምክንያት ይሄዳል።
=
t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ ሰዎች ችላ የሚሉት ከአንተ የሚፈልጉትን አግኝተዉ ጨርሰዋል ወይም ደግሞ ሌላ ሰዉ አግኝተዋል።=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቴክኖሎጅ ህእ ¡
በፈገግታ አምሹልኝ ...!
በፈገግታ አምሹልኝ ...!
🔖
(ከሸይኽ ፉዓድ አልጁሀኒይ ምክሮች)
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
በራስህ የምትተማመን ሰው መሆን አለብህ ብሎ መምከር ወይም እኔ በራሴ እተማመናለሁ ማለት ምንም አይነት የዐቂዳ ክፍተት የለውም። በራሴ እተማመናለሁ የሚልን ሰው ምን እያልክ ነው ብለን ብንጠይቀው እኔ ውሳኔዎቼን ራሴን ችዬ ወስናለሁ፣ በማንም ላይ አልጠጋም የማንም የሀሳብ ተከታይ አይደለሁም፣ ግራ የተጋባሁ፣ የማስበው የሚጠፋብኝ አይነት ሰው አይደለሁም ማለቱ እንደሆነ አስረግጦ ይናገራል።(ከሸይኽ ፉዓድ አልጁሀኒይ ምክሮች)
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
~አብሽር እንጂ ህይወት እኮ እንድህ ናት ።
~
~አንዴም መፍትሄ ማግኘት አንዴም ግራ መጋባት።
~ብቻ ህይወት እንድህ ናት ።
~የተፈራረቀች የተዘበራረቀች ናት።
~
=
t.me/AbuHafsuaImam/3834
~
አንዴ መደሰት አንዴም መከፋት።
~አንዴ ማግኘት አንዴም ማጣት።
~አንዴ መራብ አንዴም መጠማት።~አንዴም መፍትሄ ማግኘት አንዴም ግራ መጋባት።
~ብቻ ህይወት እንድህ ናት ።
~የተፈራረቀች የተዘበራረቀች ናት።
~
አብሽር ብሩህ ግዜ እንዳለ ተስፋ አድርግ ! ኽይር ተመኝ ኽይር ታገኛለህ ! የማያስደስትህንም የሚያስደስትህንም ነገር ስታገኝ" አልሀምዱ ሊላህ " በል!።=
t.me/AbuHafsuaImam/3834
«ከካሜራው ጀርባ»
በአካል ሳላገኝህ ሳላይህ አጉልቼ፡
እኔ አልፀፀትም ቃል ኪዳን በልቼ፡
በምን አውቅሀለሁ በፎቶ ለይቼ፡
ስንቱን ነገር ላንሳ ስንት ነገር ትቼ፡
በካሜራ እማየው እጂግ የውበት ሰው፡
በተግባር ያየሁት ማንነት ያነሰው፡
በካሜራ እማየው ወንድ ልጅ ተከብሮ፡
በተግባር የማየው የስራኤል ዝንጀሮ፡
.....ካሜራ ክፉ ነው....
ቀዩን እያፈካ ጥቁሩን አርጎት ፀይም፡
ካሜራ ክፉ ነው ፀባይ አያሳይም፡
አንስቶ ይሄዳል ሲስቁለት አይቶ፡
ሀሳብ አያሳይም ካሜራ በፎቶ፡
ከካሜራ ጀርባ ማንነት ደብቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
ሳቅልኝ ተብሎ የተነሳ ፎቶ፡
ምን ይወደዳል ከሰው ተለይቶ፡
አቁሞ አስቀምጦ ብዙ ሸርጥ አሟልቶ፡
ፀባይ ይደብቃል መልክህን አጉልቶ፡
ልቤ እየተረዳ የካሜራን ቅኔ፡
ምንህን ወድጄ ላድርግህ ከጎኔ፡
«እና እኔ ምን ላድርግ»
ከካሜራ ጀርባ ብዙ ጉድ ደብቀን፡
በሰፊው ሆዳችን እልፍ ቁም አምቀን፡
ክፋትን ተንኮልን ልብ ላይ አምቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
የዘላቂ ላይሆን ፍፃሜው ላያምር፡
ምን ይሰራል ፀፀት ድልብ የህፀፅ ክምር፡
ነገዬን ሊያጨልም ብርሀኔን ለማጥፋት፡
የደበዘዘውን መከራ ለማክፋ፡
የሚዲያው አለም ቢበዛም ወከባ፡
ቢታለልበትም ብዙ የማይረባ፡
ፅልመት ነው አውቃለሁ ከካሜራው ጀርባ፡
«ኑረዲን አል-ዓረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በአካል ሳላገኝህ ሳላይህ አጉልቼ፡
እኔ አልፀፀትም ቃል ኪዳን በልቼ፡
በምን አውቅሀለሁ በፎቶ ለይቼ፡
ስንቱን ነገር ላንሳ ስንት ነገር ትቼ፡
በካሜራ እማየው እጂግ የውበት ሰው፡
በተግባር ያየሁት ማንነት ያነሰው፡
በካሜራ እማየው ወንድ ልጅ ተከብሮ፡
በተግባር የማየው የስራኤል ዝንጀሮ፡
.....ካሜራ ክፉ ነው....
ቀዩን እያፈካ ጥቁሩን አርጎት ፀይም፡
ካሜራ ክፉ ነው ፀባይ አያሳይም፡
አንስቶ ይሄዳል ሲስቁለት አይቶ፡
ሀሳብ አያሳይም ካሜራ በፎቶ፡
ከካሜራ ጀርባ ማንነት ደብቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
ሳቅልኝ ተብሎ የተነሳ ፎቶ፡
ምን ይወደዳል ከሰው ተለይቶ፡
አቁሞ አስቀምጦ ብዙ ሸርጥ አሟልቶ፡
ፀባይ ይደብቃል መልክህን አጉልቶ፡
ልቤ እየተረዳ የካሜራን ቅኔ፡
ምንህን ወድጄ ላድርግህ ከጎኔ፡
«እና እኔ ምን ላድርግ»
ከካሜራ ጀርባ ብዙ ጉድ ደብቀን፡
በሰፊው ሆዳችን እልፍ ቁም አምቀን፡
ክፋትን ተንኮልን ልብ ላይ አምቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
የዘላቂ ላይሆን ፍፃሜው ላያምር፡
ምን ይሰራል ፀፀት ድልብ የህፀፅ ክምር፡
ነገዬን ሊያጨልም ብርሀኔን ለማጥፋት፡
የደበዘዘውን መከራ ለማክፋ፡
የሚዲያው አለም ቢበዛም ወከባ፡
ቢታለልበትም ብዙ የማይረባ፡
ፅልመት ነው አውቃለሁ ከካሜራው ጀርባ፡
«ኑረዲን አል-ዓረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🔖 ፍቅር በልመና በማስፈራራት በማጭበርበር በአንድ ሰዉ ጠንካራ ስሜት እና ፍላጎት ላይ ተመስርቶ ሊፈጠር አይችልም በሁለቱ ሰዎች በጎ ፍቃድ ብቻ የሚፈጠር የሁለትዮሽ መንገድ ነዉ።
#ፍቅር
=
t.me/https_Asselefya1
#ፍቅር
=
t.me/https_Asselefya1
Audio
🔖አዲስ ሙሃደራ
➖➖➖➖➖➖
🛑👉
🎙በአቡ ሒበቲላህ حفظه الله
↓↓↓
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
↓↓↓
https://t.me/alruqyehsheriyeh
➖➖➖➖➖➖
🛑👉
የቁርአን ፈውስነትና ነቢያዊ መድሃኒቶች !!🎙በአቡ ሒበቲላህ حفظه الله
↓↓↓
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
↓↓↓
https://t.me/alruqyehsheriyeh
ليس_الغريب_للإمام_زين_العابدين_علي_بن_الحسن.pdf
99.4 KB
قصيدة ليس الغريب
- ለይሰል_ጘሪቡ
ኪታብ PDF
- ለይሰል_ጘሪቡ
ኪታብ PDF
" ቶሎ ለሚረሱህ ሰዎች ብለህ ነዉዴ እነሱን ለማስደሰት ብለህ ነዉ አላህን የምታስቆጣዉ .... ?!
🎙أستاذ عبد الرزاق حفظه الله
= t.me/fewaidabdurazaq
🎙أستاذ عبد الرزاق حفظه الله
= t.me/fewaidabdurazaq
🔖በጣሙን የሚገርመኝ ነገር.....!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑👉 አንዳንድ ወንድሞች እሚፈፅሙት ስህተት ነገር ግን ስህተታቸውን ሳያምኑ በሌላ ላይ እሚያላክኩት ! ማለትም ከ እህቶች ጋር ያላቸው ቅርርብ ብየዋለሁ !
🛑👉 ምን አልባት አደብ ለማስያዝ ነው ሊሉ ይችላሉ አደብ ማስያዝ ያለብህን እዛው አደብ አስይዝ በጁምላ አዋጅ እያስነገርክ ጨዋዎችንም አብረህ በክፉ አታስጠርጥር !! አሁንኮ ወደ ሂጃብ የቀረበችን ሴት ያየ ወንድ እሚጠረጥረው በብልግና ሁኗል ሌሽ የራስዋ ወንድም ሲያነውራት ስለሰማ አሏሁ አክበር !!
🛑👉 መጀመሪያ ዳር ድንበርህን ማስከበር ያለብህ እራስህ ነህ በግል ስትገባልህ ሀጃዋን አይተህ እንደ አግባቡ መልሰህ መዝጋት ትዝላለህ አካሄዷ ከገባህ !! እንጂ ጥርስ አስቆጣሪ ወሬ አትጀምርም ወንድ ልጅ እሚታወቀው ድንበሩን በመጠበቅ እና በማስጠበቅ ነው ። ድንበር የጣሰን እንደት መቅጣት እንዳለበት ያውቃል አዋጅ አይልም።
🛑👉አንዳንዶች ደግሞ አሉ መግባባት በሚል ስም ሳምንታት ለወራት አረ ላመታት ይፃፃፋት እና ወደሀላል ይመጣልኛል ብላ ዛሬም ነገም ስትጠብቀው ያጠናውን አጥንቶ እንደማይሆን ሲገባው ልቧን አንጠልጥሎ እሚሸሽ !!
🛑👉
🛑👉 ነገር ግን ጀግናው ለወራት ለአመታት ልቧን ስቅል አርገሀት የኖርካት ሙስሊም እህትህ አይደለች ኣ? አሏህን አትፈራም ለማይሆንልህ ቀርበህ የ እህትህን ልብ አንጠልጥለህ
🛑👉 እኔ የምለው የወንዶቹን በደል ማን ይናገር ወጥቶ በሙሀደራም ሆነ በምንም ወጥቶ እኮ ወንድሞች አሏህን ፍሩ እሚል እየጠፋኮ ነው። መተፋፈር ነው ወይስ ለክብራቸው ተጨንቃችሁላቸው ነው ? ለክብራቸው ተጨንቃችሁ ከሆነ ሂወታቸው እሚበላሸውም እህቶቻችሁ ናቸው ። እነዚህ እህቶች እኮ እነዚህን ወንዶች ለሀላል እሚፈልጉት ምርጥ የአላህ ባሪያ ናቸው ብለው ስላመኑ ነው ወደ አላህ ያቃርቡናል ከነሱ ጋር ትዳር ብንመሰርት ያማረ ቤተሰብ እንመሰርታል ብለው ነው ። ይህ ነው ግምታቸው እንጂ ለዝሙት አልፈለጉዋቸውም ይህ እውነታ ነው ቢመርም ይዋጥ መድሀኒት ብዙ ጊዜ መራራ ነው ።
🛑👉እህቶች በግል እየሄዱ አዛ ማድረግ መፈተን ባለትዳርን እየሄዱ መረበሽ .. አግባብ ነው እያልኩ አይደለም ይመጣበታል ይህ ጉዳይ...! ኢንሻ አላህ
🛑👉አሁንም ቢሆን እያንዳንዳችን አሏህን ስንፈራ ድንበራችንን እንጥብቃለን እናስጥብቃል ። አንዱ እሌላዉ ላይ ጣቱን አይቀስር እያንዳንዱ ማስተካከል ያለበትን ያውቃልና ያስተካክል ። ብዙ እሚነገሩ ቁስሎች አሉ የዳዕዋ ተጣሪዎች ይህ እናንተን ይመለከታል። ተግሳፅ ያስፈልጋል። መስላሀ እና መፍሰዳውን በማየት እንድትሰሩበት መልክታችን ነው !!
──────⊱◈◈◈⊰──────
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑👉 አንዳንድ ወንድሞች እሚፈፅሙት ስህተት ነገር ግን ስህተታቸውን ሳያምኑ በሌላ ላይ እሚያላክኩት ! ማለትም ከ እህቶች ጋር ያላቸው ቅርርብ ብየዋለሁ !
ይቀራረቡ ያወሩ ይግባቡ እና በሩን በራሱ ፍቃድ ያስደፍር እና ከዛን ሴቶች እረበሹኝ እንድህ አሉኝ ፈተኑኝ ፈተኑን እያሉ በየጊዜው እሮሮ እና እርይታ እያሰሙ የሌሎችንም ሴቶች ክብር ባልሆነ ነገር እያስገመቱ ከመጡ ዘመኑ !!
🛑👉 ምን አልባት አደብ ለማስያዝ ነው ሊሉ ይችላሉ አደብ ማስያዝ ያለብህን እዛው አደብ አስይዝ በጁምላ አዋጅ እያስነገርክ ጨዋዎችንም አብረህ በክፉ አታስጠርጥር !! አሁንኮ ወደ ሂጃብ የቀረበችን ሴት ያየ ወንድ እሚጠረጥረው በብልግና ሁኗል ሌሽ የራስዋ ወንድም ሲያነውራት ስለሰማ አሏሁ አክበር !!
🛑👉 መጀመሪያ ዳር ድንበርህን ማስከበር ያለብህ እራስህ ነህ በግል ስትገባልህ ሀጃዋን አይተህ እንደ አግባቡ መልሰህ መዝጋት ትዝላለህ አካሄዷ ከገባህ !! እንጂ ጥርስ አስቆጣሪ ወሬ አትጀምርም ወንድ ልጅ እሚታወቀው ድንበሩን በመጠበቅ እና በማስጠበቅ ነው ። ድንበር የጣሰን እንደት መቅጣት እንዳለበት ያውቃል አዋጅ አይልም።
🛑👉አንዳንዶች ደግሞ አሉ መግባባት በሚል ስም ሳምንታት ለወራት አረ ላመታት ይፃፃፋት እና ወደሀላል ይመጣልኛል ብላ ዛሬም ነገም ስትጠብቀው ያጠናውን አጥንቶ እንደማይሆን ሲገባው ልቧን አንጠልጥሎ እሚሸሽ !!
🛑👉
እኔምለው በእስልምና መጠናናት አለ ያለህ ማነው ጀግናው በአካል ባታጠናም ግን በርቀት ስትፈትሽ እንደኖርክ ግልፅ ነው። የትኛው የሸሪዓ ሁክም ፈቀደልህ ባክህ? ምን አልባት እያጠናሀት እንድሆነም አታውቅም እሷ ይህ ማለት ለመጥናት ቤቷን እምትከፍት ሴት ጥፋት የለባትም እያልኩ አይደለም በፍፁም። እሱን እመጣበታለሁ በሌላ ጊዜ !ኢንሻ አላህ 🛑👉 ነገር ግን ጀግናው ለወራት ለአመታት ልቧን ስቅል አርገሀት የኖርካት ሙስሊም እህትህ አይደለች ኣ? አሏህን አትፈራም ለማይሆንልህ ቀርበህ የ እህትህን ልብ አንጠልጥለህ
ልብህ እንደማይሆን ሲያምን ያለምንም ኮሽታ ላሽ እምትለው ነው ወይስ online ነው ያገኘህዋት የራሷ ጉዳይ በማለት ነው ይሆናልኮ ጀግና አይደለህ እ¿🛑👉 እኔ የምለው የወንዶቹን በደል ማን ይናገር ወጥቶ በሙሀደራም ሆነ በምንም ወጥቶ እኮ ወንድሞች አሏህን ፍሩ እሚል እየጠፋኮ ነው። መተፋፈር ነው ወይስ ለክብራቸው ተጨንቃችሁላቸው ነው ? ለክብራቸው ተጨንቃችሁ ከሆነ ሂወታቸው እሚበላሸውም እህቶቻችሁ ናቸው ። እነዚህ እህቶች እኮ እነዚህን ወንዶች ለሀላል እሚፈልጉት ምርጥ የአላህ ባሪያ ናቸው ብለው ስላመኑ ነው ወደ አላህ ያቃርቡናል ከነሱ ጋር ትዳር ብንመሰርት ያማረ ቤተሰብ እንመሰርታል ብለው ነው ። ይህ ነው ግምታቸው እንጂ ለዝሙት አልፈለጉዋቸውም ይህ እውነታ ነው ቢመርም ይዋጥ መድሀኒት ብዙ ጊዜ መራራ ነው ።
🛑👉እህቶች በግል እየሄዱ አዛ ማድረግ መፈተን ባለትዳርን እየሄዱ መረበሽ .. አግባብ ነው እያልኩ አይደለም ይመጣበታል ይህ ጉዳይ...! ኢንሻ አላህ
🛑👉አሁንም ቢሆን እያንዳንዳችን አሏህን ስንፈራ ድንበራችንን እንጥብቃለን እናስጥብቃል ። አንዱ እሌላዉ ላይ ጣቱን አይቀስር እያንዳንዱ ማስተካከል ያለበትን ያውቃልና ያስተካክል ። ብዙ እሚነገሩ ቁስሎች አሉ የዳዕዋ ተጣሪዎች ይህ እናንተን ይመለከታል። ተግሳፅ ያስፈልጋል። መስላሀ እና መፍሰዳውን በማየት እንድትሰሩበት መልክታችን ነው !!
──────⊱◈◈◈⊰──────