💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በዲን ውስጥ ሚስጥር የሆነ የእምነት ክፍል የለም
~
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፦
"በኢስላም ውስጥ ማንም ዘንድ ሚስጥር የለም። አላህ - ዐዘ ወጀለ - እንዲህ ብሏል፦

{ إِنَّ ٱلَّذِینَ یَكۡتُمُونَ مَاۤ أَنزَلۡنَا مِنَ ٱلۡبَیِّنَـٰتِ وَٱلۡهُدَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا بَیَّنَّـٰهُ لِلنَّاسِ فِی ٱلۡكِتَـٰبِ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ یَلۡعَنُهُمُ ٱللَّهُ وَیَلۡعَنُهُمُ ٱللَّـٰعِنُونَ (159) إِلَّا ٱلَّذِینَ تَابُوا۟ وَأَصۡلَحُوا۟ وَبَیَّنُوا۟ (160) }
"እነዚያ ከአንቀጾችና ከቅን መምሪያ ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፉ ከገለጽነው በኋላ የሚደብቁ፤ እነዚያ አላህ ይረግማቸዋል፤ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል። እነዚያ (ከመደበቅ) የተጸጸቱና (ሥራቸውን) ያሳመሩም (የደበቁትን) የገለጹም ብቻ ሲቀሩ" [አልበቀረህ፡ 159-160]

በተጨማሪም የላቀው ጌታ እንዲህ ብሏል :-
{ لَتُبَیِّنُنَّهُۥ لِلنَّاسِ وَلَا تَكۡتُمُونَهُۥ}
"ለሰዎች በእርግጥ ታብራሩታላችሁ አትደብቁትምም።" [ኣሊ ዒምራን፡ 187]

[አልሙሐላ ፡ 1/ 32-33]

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
~ እዚች ምድር ላይ ሊታዘንለት የሚገባ ሰዉ ቢኖር አላህ ወደ እርሱ ሊያቀርበዉ ሲፈትነዉ ልቡ ደርቆ የቀረ ሰዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
~ብልህ ሴት ዋጋዋን ስለምታዉቅ  የራስ መተማመኗን እንደ ዘዉድ ትለብሳለች !

=
~ አንዳንድ ባሎች ሚስቶቻችሁ አደብ ስርአት አሲዛችሁ ያዙ እ¡ "እንደት ባለ ትዳር ሴት እንደፈለገች ሚድያ ስትፈነጪ ትዉላለች አሃ ? አንዳንድ ባሎች አሁን ስአት ላይ ሀላፊነት የተዘናጋችሁ ይመስላል እየነቃችሁ ¡

=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውድ አህለል ኸይሮች ዛሬም ልናስቸግራቹ መተናል አሏህ ከችግር ይጠብቃቹ በበሽታ ከመሰቃየትም አሏህ ይጠብቃቹ።

በመቀጠል እናቱን የሚወድ ይህ ቪድዮ አይቶ እንዳያልፍ ይቺ እናታችን በተለያዩ በበሽታ አይነት የተሰቃየች ነው ህመምዋ ስቃይዋ ደብቃ የኖረች ዛሬ ግን በልጇ ስትፈተን ልጄን ከአሏህ በታች ከእናንተ ውጪ ማንም የላትም ልጄን አሳክሙልኝ ያለችን ነው ውድ ቤተሰቦቻችን በተቻለን ያክል እናታችንን እንርዳት አቅም ያለን በብር አቅም የሌለን በዱአ እናስታውሳት

እናታችን ለመርዳት አካውንት

1000382737818
አወል ጀማል

የበለጠ መረጃ👇
0910614310 አወል ጀማል
•• قال الإمام ابن الجوزي :

تلاوة القُرآن تعمَل في أمراض الفُؤاد
ما يعمَله العسَل في عِلل الأجسَاد !

‏‌‏⤜ التّبصــــرة صـ (٧ي) 🌹
✅ አትቆጣ❗

ከአቡ ሁረይራ (🇧🇳) ተይዞ፡ ረሱል (🕋) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ليسَ Ř§Ů„Ř´Ů‘ŮŽŘŻŮŮŠŘŻŮ Ř¨Ř§Ů„ŘľŮ‘ŮŘąŮŽŘšŮŽŘŠŮŘŒ إنَّما Ř§Ů„Ř´Ů‘ŮŽŘŻŮŮŠŘŻŮ Ř§Ů„ذي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الغَضَبِ.ď´ž

“ጀግና ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ግዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነው።”

📚 ቡኻሪ (6114) ሙስሊም (2609) ዘግበውታል

➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

📱፦ https://bit.ly/486xnrS

📱፦ https://bit.ly/41zEZkk

📱፦ https://bit.ly/4arMbTx

📱፦ https://bit.ly/41tIUPv

📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለምክንያት ነው !
~
አምነህ የተደገፍካቸውን ሰዎች
በቅፅበት ልታጣቸው ትችላለህ፤ ግን አንዳንዴ ከህይወትህ ተቆርጦ የወጣው ነገር በነፃነት ከፍ ብለህ እንድትኖር ወይ አዲስ ነገር እንድትሞክር ሊያደርግህ ስለሚችል አትዘን ወዳጄ!

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉የአላህ መብቶች

"ከአላህ ሀያእ ማድረግ እሱን በድብቅም በግልፀም መፍራት !

"ለአላህ እና ለመልእክተኛዉ ፍርድ መተናነስ
!
"እርሱን አላህን መዉደድ !

"እርሱን አላህን በማስታወስ ላይ መዘዉተር !

"በእርሱ(በአላህ) ጌትነት በኢስላም ሀይማኖት በመልእክተኛዉ ﷺ መልእክተኚነት መዉደድ !

"ለአላህ መጥፎን ማስጠጋትን መተዉ !

"እርሱን ምህረት በመጠየቅ እና ተዉባ በማድረግ ላይ መዘዉተር !

"በአላህ ላይ ጥሩ ጥርጣሬን ማሳደር !

=
https://t.me/https_Asselefya1
Âś ፅጌረዳ🥀 አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም  በሂጃቧ እራሷን ትጠብቃለች!!

እኛን ሲያዩ መንገድ ገለል የሚሉት እና ታክሲ ውስጥ ቦታ ለቀው የሚያከብሩን ነገር በጣም ይገርመኛል !!
ድንሺ ያዘዘሺን ስተገብሪ አላህ ደግሞ አንችን ሰወች እዳከብሩሺ በእዝነት አይን እዳዩሺ ያደርጋል!! ስንት አይነት ዱርዬ ወንዶች የተገላለጡትን መንገድ መሄጃ ሲያሳጧቸው አንችን ሲያዩሺ ግን መንገድ ይዘው የነበሩ ያገሉልሻል አይገርምም !?

የኔ ኒቃቢስት!

=http://t.me/mkr_lesetochi