💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~የግድ ቅጥያ ስሙ ኡስታዝ የሚባል ካልሆነ አላገባም የምትሉ ሴቶች ምናችሁን ነዉ የሚያማችሁ ¿¿ ተዉ እንጅ መነሀጅ የገባዉ ኢልም ለመማር ታጥቆ የተነሳ ኡለማዎች አክባሪ "ወዳጅ" አንችንም ቤተሰብሺንም የሚወድ የሚንከባከብሽ ወንድ አግቢ ጠንክረሽ ከያዝሺዉ እሱንም ኡስታዝነት ደረጃ ታደርሺዋለሺ እናቱ ሆድ ኡስታዝ ሁኖ የተወለዴ የለም። ከአንድ ጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ያች ሴት ለመሆን ታጠቂ ! እንጅ ኡስታዝ ካልሆነ እያልሺ የወጣትነት ጊዜሽ በከንቱ አይለፍሽ ተጠቀሚበት ሲስቱ ! ጨርሻለሁ

╭┈───────
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
ወንድ ሲሰራ እንጅ ሲያወራ አያምርበትም!
ያ ሸባብ ወጥራችሁ ስሩ እንጅ ወጥራችሁ ወሬ አታዉሩ! ወሬ ለወሬኞች ተዉት ወንድ የስራ ሰዉ ሲሆን የሚከበር !

=
~ እኔ የምለዉ በሆነች ሰበብ አጅነብይ ሴት ጋር ረጅም ስአት እያወራህ ከዛ ሴቶች አስቸገሩኝ ትላለህ !? ማነዉ በሩ የከፈተ ? ሴት ፍቅር በጆሮዋ እንደሚገባ እያወቅክ እህትህ ለምን ፊትና ላይ ትጥላታለህ ወይ ላትሆናት ? እኮ ለምን? "አሁንም ያለ ሀጃ ከአጅ ነብይ ሴት ጋር የምትደዋወሉ የምትፃፃፉ ወንዶች እረፉ ! ክብራችሁ ጠብቁ ! "

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ እህቶች ግን ኒካህ እስከምትታሰሩ ድረስ ስልምልም ትሉና ልክ ኒካህ እንደታሰራችሁ አንገራጥጥ የምትሆኑት ለምን ነው? ኒካሁን ማዉረድ ይችላል እኮ ሕይወቴ ብለሽ ለትዳርሽ ትኩረት ሰጥተሽ ካልኖርሽ።

ሐቂቃ፣ መጀመሪያ ተይ ያለዉን ሁሉ አንተ እንዳልክ ብላ ትተዋለች ማድረግ የፈለገችዉን ነገር እሱን አስፈቅዳ ነው። በቃ ሁነኛየን አገኘሁ ተሳካልኝ ሕይወቴ ሰመረ ብሎ ኒካህ ሲያስር ቀለሙ እንደሚገፍ ልብስ ያ! ከኒካሁ በፊት ያለው ፀባዩዋ ግፍፍ ብሎ ይሄዳ ይሄ አግባብ አይደለም።

ልቡን አቁስላ ኒካሁን ዱብ ሲያደርግላት ይሄን አድርጎኝ እንዲህ ብሎኝ ልቤን ሰብሮኝ ምናምን። አንችን በመታገስ ልቡ የቆሰለዉስ ማን ያዉራለት!?

¤t.me/Nisau_As_Selefiya
﴿وَ مَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾

«قال الإمام ابن تيمية -رحمه الله-:
فأخبر أنه لا يُعذّب مُستغفرًا، لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب؛ فَيندفع العذاب»..

.مجموع الفتاوى | لابن تيمية.


=
~ አንዳንድ ሰዎች ነበር እንዲሆኑ ፍቀጅላቸዉ።

=
~ለአንች ነዉ 🫵

«አንች መልኩን እና ንግግሩን አይተሽ ነዉ የወደድሽዉ አላህ ዉስጡ እና ልቡን ስለሚያዉቅ ነዉ ካንች ያራቀዉ!»

=
t.me/https_Asselefya1
~ ነገር በምሳሌ ማስረዳት ምን ያህል ገር እንደሆነ áŠ¨á‰áˆ­áŠ áŠ• ማየት በቂ ነዉ !

=
t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡
[ ሱረቱ ዩሱፍ 12፥108 ]

የማኅበራዊ ሚድያዎቻችን አካውንቶች :-

➨ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07
➤ ፌስቡክ :-
https://www.facebook.com/daioFB07
➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07?_t=ZM-8vO1tFRaZ2E&_r=1
➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07?igsh=Yno5MWs5OGt2dWpl
➤ ቴሌግራም :- https://t.me/daio_TG07

#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
~ አንች ነፍሴ ሆይ ቀጥ በይ ምን አልባት መሄጃሽ ቅርብ ሊሆን ይችላል።

=
t.me/https_Asselefya1
ዝናን መከጀል የኢኽላስ ባላንጣ ነውና የአማኝ ልብ ወደሱ ሊያማትር አይገባም ነበር ። ግን ምን ይደረጋል ?! ተውሒድን ተገንዝቧል ከሚባለው እንኳን በርካታ ሰው ገብቶበታል - ይሄን ጀርባ ሰባሪ በሽታ !
በመልካም ስራዎቻችን ዝናን ማሳደድ ሺርክ መሆኑን ዘነጋን ?!! እውነትም የወረደ ትውልድ ነው የኛ ትውልድ !!!

https://t.me/Muhammedsirage
﴿مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِرُ ۖ وَمَا بَدَّلُوا تَبْدِيلًا﴾

=
አንዳንድ እህቶች ግን እረፉ ! ላይቨ ቂርአት ተገብቶ ሰዉ ሰላምታ አቅርቦ ቂርአቱ ቀርቶ አይወጣም ሰላም ነህ ?እንደት ነህ? ደህና ናችሁ ? እያላችሁ ኡስታዙ ቢዚ የምታደርጉ እና ተራ የሚጠብቁ ተማሪዎች ጊዜ የምታባክኑ እረፉ ! ጊዜችን አታባክኑብን እ¡

=
በዲን ውስጥ ሚስጥር የሆነ የእምነት ክፍል የለም
~
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፦
"በኢስላም ውስጥ ማንም ዘንድ ሚስጥር የለም። አላህ - ዐዘ ወጀለ - እንዲህ ብሏል፦

{ إِنَّ ٱلَّذِینَ یَكۡتُمُونَ مَاۤ أَنزَلۡنَا مِنَ ٱلۡبَیِّنَـٰتِ وَٱلۡهُدَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا بَیَّنَّـٰهُ لِلنَّاسِ فِی ٱلۡكِتَـٰبِ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ یَلۡعَنُهُمُ ٱللَّهُ وَیَلۡعَنُهُمُ ٱللَّـٰعِنُونَ (159) إِلَّا ٱلَّذِینَ تَابُوا۟ وَأَصۡلَحُوا۟ وَبَیَّنُوا۟ (160) }
"እነዚያ ከአንቀጾችና ከቅን መምሪያ ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፉ ከገለጽነው በኋላ የሚደብቁ፤ እነዚያ አላህ ይረግማቸዋል፤ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል። እነዚያ (ከመደበቅ) የተጸጸቱና (ሥራቸውን) ያሳመሩም (የደበቁትን) የገለጹም ብቻ ሲቀሩ" [አልበቀረህ፡ 159-160]

በተጨማሪም የላቀው ጌታ እንዲህ ብሏል :-
{ لَتُبَیِّنُنَّهُۥ لِلنَّاسِ وَلَا تَكۡتُمُونَهُۥ}
"ለሰዎች በእርግጥ ታብራሩታላችሁ አትደብቁትምም።" [ኣሊ ዒምራን፡ 187]

[አልሙሐላ ፡ 1/ 32-33]

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
~ እዚች ምድር ላይ ሊታዘንለት የሚገባ ሰዉ ቢኖር አላህ ወደ እርሱ ሊያቀርበዉ ሲፈትነዉ ልቡ ደርቆ የቀረ ሰዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
~ብልህ ሴት ዋጋዋን ስለምታዉቅ  የራስ መተማመኗን እንደ ዘዉድ ትለብሳለች !

=