💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎯ከ❷00 በላይ የኡስታዝ አቡ ሓቲም ሙሓደራዎች በዒልም ፈላጊ አፕ 👇👇

❶.የተለያዬ 180 ሙሓደራዎች
https://ilmfelagi.page.link/8TfD

❷.ለአሕባሾች ውዥንብር መልስ1-3
https://ilmfelagi.page.link/KPif

➌.ረድ በአሕባሾች ላይ ከ1-7
https://ilmfelagi.page.link/Nj7a

➍.ረድ በወሰን ተላላፊዎች ላይ ከ1-10
https://ilmfelagi.page.link/eBHu

➎.ሰለ ረመዷን ከ1-9
https://ilmfelagi.page.link/Mchi

➏.ረድ በሻኪር ሱልጧን ላይ 1-3
https://ilmfelagi.page.link/nyVq

➐.ደማጅ ማን ናት? ከ1-3
https://ilmfelagi.page.link/JQgg

➑.የጀምዕያ ምንነት ከ1-12
https://ilmfelagi.page.link/V5S1

➒.ውይይት ከተክፊሮች ጋር ከ1-9
https://ilmfelagi.page.link/hMVH

➓.የሰለፊያ ማንነት ከ1-3
https://ilmfelagi.page.link/7Asq

❶❶.ረድ በሑሰይን አስልጢይ ላይ ከ1-8
https://ilmfelagi.page.link/2zE7

❶❷.ዑዝር ቢል ጀህል ከ1-10
https://ilmfelagi.page.link/4n34
«ስኬታማ ትዳር በተጋነነ መህር፣ በተንጣለለ ሰፊ ቤት፣ ውድ በሆኑ የቅንጦት ቁሳቁሶች አይገነባም። ትዳርን የተባረከና ስኬታማ የሚያደርገው ንፁህ ልቦና፣ ትህትና የተላበሰ የላቀ ስነ-ምግባርና አላህን የሚጠነቀቅ ስብዕና ነው።»

منقول
=
‏قال الإمام القرطبي رحمه الله:

"وإذا رأيت متكبراً فاعلم أنه قليل الصلاة أو عديمها ؛ لا يجتمع كبر مع كثرة سجود".

[الجامع لأحكام القرآن ٦٩/١]
=
ከስልክ Block የልብ Block አስቀድሚ ማለቴ ከልብ Block ካልሆነ የስልኩ Block መልሰሽ ትፈችዋለሽ ! ከልብ Block ካደረግሽ ግን በስልክ Block ብታደርጊም ብትተይዉም ደንታ አይሰጥሺም እና ምን ልልሽ ነዉ የመቦለኪያ ቦታዉ በትክክል ተጠቀሚበት ራስሺን አታድክሚ ነዉ! መቸም ተግባብተናል አይደል ¿ መልካም ጊዜ!

=
t.me/https_Asselefya1
ዉሳኔ ከመወሰንሽ በፊት ከራስሽ ጋር በደንብ ተነጋገሪ ልብሽ አድምጪ! ልብሽን አድምጠሺ በወሰንሺዉ ዉሳኔ ማንንም አትስሚ ! መቆረጥ ያለበት ነገር ቁረጭ ! በቃ የዉሳኔ ሴት ሁኚ ሰዉን አትለማመጪ ያንች ሂወት ያንች ብቻ ነዉ ። አቅጣጫ/ አመለካከትሽ ቀይረሽ ሂወትሽ ቀይሪ ! "ድንቅ ፍጡር ነሽ እኮ! ብዙ መስራት ብዙ መቀየር የምትችይ ለምን ራስሽ ዝቅ ታደርጊያለሽ በተለይ ዝቅታ ለማይገባዉ አካል ? ከፍ ብለሽ ብረሪ! የምን ወደ ኋላ..! አይዞሽ አላህ ከአንች ጋር ነዉ...!

=
t.me/https_Asselefya1
~የግድ ቅጥያ ስሙ ኡስታዝ የሚባል ካልሆነ አላገባም የምትሉ ሴቶች ምናችሁን ነዉ የሚያማችሁ ¿¿ ተዉ እንጅ መነሀጅ የገባዉ ኢልም ለመማር ታጥቆ የተነሳ ኡለማዎች አክባሪ "ወዳጅ" አንችንም ቤተሰብሺንም የሚወድ የሚንከባከብሽ ወንድ አግቢ ጠንክረሽ ከያዝሺዉ እሱንም ኡስታዝነት ደረጃ ታደርሺዋለሺ እናቱ ሆድ ኡስታዝ ሁኖ የተወለዴ የለም። ከአንድ ጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ያች ሴት ለመሆን ታጠቂ ! እንጅ ኡስታዝ ካልሆነ እያልሺ የወጣትነት ጊዜሽ በከንቱ አይለፍሽ ተጠቀሚበት ሲስቱ ! ጨርሻለሁ

╭┈───────
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
ወንድ ሲሰራ እንጅ ሲያወራ አያምርበትም!
ያ ሸባብ ወጥራችሁ ስሩ እንጅ ወጥራችሁ ወሬ አታዉሩ! ወሬ ለወሬኞች ተዉት ወንድ የስራ ሰዉ ሲሆን የሚከበር !

=
~ እኔ የምለዉ በሆነች ሰበብ አጅነብይ ሴት ጋር ረጅም ስአት እያወራህ ከዛ ሴቶች አስቸገሩኝ ትላለህ !? ማነዉ በሩ የከፈተ ? ሴት ፍቅር በጆሮዋ እንደሚገባ እያወቅክ እህትህ ለምን ፊትና ላይ ትጥላታለህ ወይ ላትሆናት ? እኮ ለምን? "አሁንም ያለ ሀጃ ከአጅ ነብይ ሴት ጋር የምትደዋወሉ የምትፃፃፉ ወንዶች እረፉ ! ክብራችሁ ጠብቁ ! "

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ እህቶች ግን ኒካህ እስከምትታሰሩ ድረስ ስልምልም ትሉና ልክ ኒካህ እንደታሰራችሁ አንገራጥጥ የምትሆኑት ለምን ነው? ኒካሁን ማዉረድ ይችላል እኮ ሕይወቴ ብለሽ ለትዳርሽ ትኩረት ሰጥተሽ ካልኖርሽ።

ሐቂቃ፣ መጀመሪያ ተይ ያለዉን ሁሉ አንተ እንዳልክ ብላ ትተዋለች ማድረግ የፈለገችዉን ነገር እሱን አስፈቅዳ ነው። በቃ ሁነኛየን አገኘሁ ተሳካልኝ ሕይወቴ ሰመረ ብሎ ኒካህ ሲያስር ቀለሙ እንደሚገፍ ልብስ ያ! ከኒካሁ በፊት ያለው ፀባዩዋ ግፍፍ ብሎ ይሄዳ ይሄ አግባብ አይደለም።

ልቡን አቁስላ ኒካሁን ዱብ ሲያደርግላት ይሄን አድርጎኝ እንዲህ ብሎኝ ልቤን ሰብሮኝ ምናምን። አንችን በመታገስ ልቡ የቆሰለዉስ ማን ያዉራለት!?

¤t.me/Nisau_As_Selefiya
﴿وَ مَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾

«قال الإمام ابن تيمية -رحمه الله-:
فأخبر أنه لا يُعذّب مُستغفرًا، لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب؛ فَيندفع العذاب»..

.مجموع الفتاوى | لابن تيمية.


=
~ አንዳንድ ሰዎች ነበር እንዲሆኑ ፍቀጅላቸዉ።

=
~ለአንች ነዉ 🫵

«አንች መልኩን እና ንግግሩን አይተሽ ነዉ የወደድሽዉ አላህ ዉስጡ እና ልቡን ስለሚያዉቅ ነዉ ካንች ያራቀዉ!»

=
t.me/https_Asselefya1
~ ነገር በምሳሌ ማስረዳት ምን ያህል ገር እንደሆነ áŠ¨á‰áˆ­áŠ áŠ• ማየት በቂ ነዉ !

=
t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡
[ ሱረቱ ዩሱፍ 12፥108 ]

የማኅበራዊ ሚድያዎቻችን አካውንቶች :-

➨ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07
➤ ፌስቡክ :-
https://www.facebook.com/daioFB07
➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07?_t=ZM-8vO1tFRaZ2E&_r=1
➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07?igsh=Yno5MWs5OGt2dWpl
➤ ቴሌግራም :- https://t.me/daio_TG07

#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
~ አንች ነፍሴ ሆይ ቀጥ በይ ምን አልባት መሄጃሽ ቅርብ ሊሆን ይችላል።

=
t.me/https_Asselefya1