💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ያጀመዓ! የኔን ጉሩፕ ለእህታችን ማሰባሰብያ ይሆን ዘንዳ ቀይሬዋለሁና

t.me/abdurehman_aman

👆በዚህ ገብታቹህ አድ አድ አድርጉ
~ አንዲት ሴት አለች ልቧ ላይ ጠባሳ ያላት፣ ሲከጅሏት የሚቀፋት፣ ሲወዷት የሚያሰጋት፣ ትኩረት ሲሰጧት የሚያስጨንቃት።

• አንዲት ሴት አለች ሰው ያጣች፣ ምቾት የማይሰጧት ሰው የከበባት፣ ዝምታዋም ንግግሯም ምንም ለውጥ በማያመጣበት ሁኔታ ላይ የምትኖር፣

• አንዲት ሴት አለች ጆሮዋ ጠጋኝ ቃል የራበው፣ ጎንዋ ደጋፊ የሚያስፈልገው፣ ልቧ ተስፋ የጠማው።

• አንዲት ሴት አለች በሰዎች ፊት እየሳቀች ጌታዋ ጋር የምታለቅስ፣ ሌሎችን እያበረታች እሷ ለመውደቅ የቀረበች።

• አንዲት ሴት አለች ልቧ መቦረቅ ያማረው፣ ወፍ መሆን ያሰኘው፣ የምትፈነጥዝበት ነፃነቷ የሆነ ማረፍያ ልብ የናፈቃት።

• አንዲት ሴት አለች ምኞቷ ወደ ኋላ ያስቀራት፣ ትዝታዋ ያንቀራፈፋት፣ ውሳኔዋ ቅስሟን የሰበራት።

አንዲት ሴት አለች……
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
የእውነት ከወደድካት
የልቧን በር ብቻ ሳይሆን
የአባቷን በር በክብር አንኳኳ!
﴿وَلا تَدعُ مِن دونِ اللَّهِ ما لا يَنفَعُكَ وَلا يَضُرُّكَ فَإِن فَعَلتَ فَإِنَّكَ إِذًا مِنَ الظّالِمينَ﴾

... تِلاوة طيّبة
" ላጤ ሁናችሁ ለቅርብ ጓደኛችሁ ባሌ ባልሽ የምትሉ ሴቶች ካገባችሁ በኋላ ብናወራ አይሻልም ?! ስታገቡ ገደል ግቢ ከኔ አፍ አልወጣም እኔ አላልኩም ልትሉ አሁን የምታወሩ እረፉ ¡

=
💫 አትረበሹ ...

«የመልካም ሰዎች መጨረሻ ከመልካሞች ጋር በፍቅር መኖር ነዉ።»

#ፍቅር
=
t.me/https_Asselefya1
💫 አንድ ቀን በመካከላችን ያለዉ ርቀት ቀርቶ እንደፈለግን አብረን እንሆናለን! ኢንሻ አላህ


#አብሽሩ
=
t.me/https_Asselefya1
💫  ልክ እንደ ቡና ..ሂወታችን መልል በሆነበት አጋጣሚ የመኖርን ጣዕም የሚሰጡን ሰዎች አሉ። ሰላም ለነሱ...ሰላም ለነዛ ዉብ ልቦች ...!

#ሰላም
=
t.me/https_Asselefya1
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️

♨️የኒካህ ፕሮግራሜ እጂግ በአማረ ሁኔታ ዛሬ ተፈፅሟል‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

👉ከየአቅጣጫዉ መጥታችሁ ፕሮግራሜን ያደመቃችሁልኝ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም የሱና ወንድምና እህቶች

👉ወላሂ ከልቤ ደስ አስብላችሁኛልና በዱንያም በአኼራም ደስ ይበላችሁ‼️

♨️አመሰግናለሁ አላህ ምንዳችሁን ከፍ ያድርግላችሁ‼️

✍ወንድማችሁ ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 9/8/2017

👉https://t.me/murselseid
🧀ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ ♨️የኒካህ ፕሮግራሜ እጂግ በአማረ ሁኔታ ዛሬ ተፈፅሟል‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ 👉ከየአቅጣጫዉ መጥታችሁ ፕሮግራሜን ያደመቃችሁልኝ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም የሱና ወንድምና እህቶች 👉ወላሂ ከልቤ ደስ አስብላችሁኛልና በዱንያም በአኼራም ደስ ይበላችሁ‼️ ♨️አመሰግናለሁ አላህ ምንዳችሁን…
እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልህ
👆👆👆👆👆👆👆
«የስደት እህቶቼ ንቁ‼️
-------------------
እህቶች ከዚህ አሳዛኝ አስተያየት ተማሩበት ‼️

«በርግጥ አንዳንዶቻችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስልክ ብዙ እንደምትሉ አውቃለሁ ግን ለራሳችሁ ከማዘን አንፃር ብቻ ነው።»

👉ዛሬ ቤተሰብም በልጁ ጨክኗል አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ........
እናንተም በየዋህነታችሁ ቀጥላችኋል.....
..👉 እኔም የዚህን አይነት አሳዛኝ ነገር ስመለከት አላስችለኝ አለ ....እስኪ የእህታችሁን ስሜት ተረዱት እውነት ምን እየተሰማት ይሆን ይህን የፃፈችው⁉️

👉አሁንስ የት ምን ላይ ሆና ይሆን⁉️

እድሜያችሁን ሙሉ ለፍታችሁ ምንም የለም ‼️
ቤት ሰራን ቦታ ገዛን ብለዋችሁ ግን ውሸት ነው‼️
ደከመኝ ሀገር ልግባ ስትሉ ቤተሰብ አትምጭ አሁንም እዛው ስሪ ይላሉ⁉️

👉......እና ....❶❹ አመት በስደት ያለምንም ነገር በባዶ ኪስ አያሳዝንም በአሏህ⁉️

«አሏህ ይድረስላችሁ እኔ ምንም አልልም»

👉የዚህች እህት ተመሳሳይ ስንት እህቶች አላችሁ⁉️

አሁንም አልነቃችሁምን⁉️
አሁንም አልተመከራችሁምን⁉️
ከዚህ በላይስ ምን መካሪ ነው የሚመጣው⁉️

«እባካችሁ እህቶቼ ለራሳችሁ መኖር ጀምሩ ሰው ተጨካክኗል እባካችሁ ⁉️

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
👆👆👆👆👆👆👆 «የስደት እህቶቼ ንቁ‼️ ------------------- እህቶች ከዚህ አሳዛኝ አስተያየት ተማሩበት ‼️ «በርግጥ አንዳንዶቻችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስልክ ብዙ እንደምትሉ አውቃለሁ ግን ለራሳችሁ ከማዘን አንፃር ብቻ ነው።» 👉ዛሬ ቤተሰብም በልጁ ጨክኗል አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ........ እናንተም በየዋህነታችሁ ቀጥላችኋል..... ..👉 እኔም የዚህን አይነት አሳዛኝ ነገር ስመለከት አላስችለኝ…
ያአላህ እንደት ውስጤ እንደተረበሸ አጠይቁኝ! በዚህ ደረጃ ጭካኔ ያኢላሂ

ውድ እህቶቼ ተመከሩበት አላህ ከስደት አላም በመልካም ነገር ይገላግላችሁ። ሲበዛም የዋህ አትሁኑ እሺ
💫 ተፍሲር የምታርሙ እህቶች በተቻላችሁ አቅም ልቅም አድርጋችሁ ለማረም ሞክሩ የወረደበት ሰበብ በደንብ እንድተነትኑ አድርጓቸዉ መቸስ ቁርአን አስተንትነን እንድሰራበት(ራሳችን እንድንቀይርበት) አይደል የወረደልን !?

=
💫አግብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ልጃችሁ እየሳማችሁ ለልጄ የምኖር እያላችሁ አጋጣሚ ሆኖ ከባል አለመስማማት አጋጥሞ ብትፋቱ አላህ ያለላችሁ ድረስ ኖራችሁ ግን እናንተ ቤት የተከሰተ ሁሉም ጋር ይከሰታል ማለት አይደለም! ላጤ እህቶችን እንዳታገቡ ትዳር መቃጠል ነዉ ፣ ባታገቡ አትሞቱም፣ የሌለ የትዳር መጥፉ ጎን የምትናገሩ እባካችሁ እረፉ !! የናንተ አልሆነም ማለት የሌሎች አይሆንም ማለት አይደለም ይልቅ የሚጠቅመዉን ብትመክሩ መልካም ይመስለኛል ! ልጆዎ አቅፈዉ ሌላ ሲያከላክሉ ትንሽ አይደብረዎትም እ ¡¿

=
كثير من الناس لا يعلم أن شكر النعم له أركان ثلاثة ٣ ، إذا فقد واحد…
قناة سلمان الفارسي
✅ كثير من الناس لا يعلم أن شكر النعم له أركان ثلاثة إذا فقد واحد منهالم يتحقق

🎙️العلامة صالح الفوزان حفظه الله
=
ክፍት የስራ ማስታወቂያ

አሱና ሸሪዓውን የጠበቀ የቁረአን ህክምና ማዕከል 2 ሁለት እህቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

መስፈርት፦
ሁለቱም ሰለፊይ የሆኑ
ሁለቱም ኒቃቢስት የሆኑ ወይም (ኒቃብ ለመልበስ ዝግጁ የሆኑ)

ብዛት 2 ክፍያ በስምምነት

አድራሻ ደሴ

በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

ወይም
@Abu_ameti_rahman
@Abu_ameti_rahman

አሱና የቁረአን ህክምና መስጫ ማዕከል
t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
አብረን መሆን ያልታደልን ግን
ደግሞ መቼም ቢሆን ልንረሳቸው
የማይቻለን ሰዎች አሉ¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics