💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Eye protection mode

አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ  ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል።

Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።

ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።

Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል።

በቀን ስንት ሰዓት ስልካችሁ ላይ እንደምታሳልፉ comment ላይ አሳውቁን።
t.me/Benan_Tech
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ጓደኛዬ እህት አለሜ አብሮ አደጌ የልጅነቴ የስደት ጓዴ  የአላህ ሰላም እና እዝነቱ አይለይሽ በሰላም ወልደሽ ደስታሺን ያሳየኝ የኔ ትለያለሽ !🌹👑🌺 ታቋታላችሁ አይደል ኤሚን የኔ እህት ይሄ ወር መዉለጃዋ አክስት ልታደርገኝ ነዉ ደስታዬ ወደር የለዉም 💧 እና ሁላችሁም በዱዓችሁ አስታዉሷት እሺ በሰላም እንድትገላገል🌺 =
ብያችሁ ነበራ👆 ጀዛኩሙሏህ ኸይር ዱዓ ስታደርጉልን ለነበራችሁ በሙሉ አልሃምዱሊላህ በዛሬዋ እለት ማለትም ሸዋል 16/1446 ኤሚ የሴት ልጅ እናት ሆነች በሰላም ተገላግላለች እኔም አክስት ሆንኩ🌹 አልሃምዱሊላህ

✍️بنت أراغاو الجامية
=
القارئ ماهر المعيقلي | فلما دخلوا عليه قالوا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
« ቁርአን ማንበብና እንዲሁም በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ኢባዳ ነው!»

ከቁርአን ጋር እንኑር !

=
" ምናልባት እኔ በህይወትህ ምርጡ ሰዉ አይደለሁም ግን አንድ ቀን ስሜን ሰምተህ ፈገግ ብለህ..... "እሷ የተለየች ነበረች እንደምትል.......!"

=
t.me/https_Asselefya1
" የህይወት መንገድ በርካታ በሮች አሉት ትክክለኛ ቁልፉ ግን ኢማን ነዉ። በተዘጉት ሁሉም በሮች ቀጥሎ አላህ ወደ ተሻለ ቦታ የሚወስደን በር ይከፍትልሀልና።

=
t.me/https_Asselefya1
ምንም መልካም ብትናገሩም ብትፅፉም እንድህ የሚያዩዋችሁ ሰዎች እንዳሉ አትጠራጠሩ¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ሶሻል ሚዲያ ላይ የባሌን ፖስቶች ሳይ ከምርጥነታቸው የተነሳ የሱ ሚስት በሆንኩ ብዬ እመኛለሁ። ምክንያቱም ቤት ዉስጥ ከማየው ባህሪው ጋር ፈጽሞ አይገናኙምና።» ትላለች አንዷ።

ሐቂቃ እንዲህ ሆነን ነው የተቸገርነው፣ በቃላቱ ሁሌም ሴቶችን ከመበደል ይከላከላል፣ በተግባሩ ግን የእህቶችን ልብ ለመስበር ቀዳሚ ነው። ስለ መልካም ስነ ምግባር ደጋግሞ ይናገራል፣ ነገር ግን እሱ ራሱ ስነ ስርዓት የጎደለው ሁኖ ይገኛል። አሏህ ውጫችንን እና ውስጣችንን ያመሳስለው!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

ያጀመዓ! ለአሏህ ብለን እህታችንን እንርዳት፣ እህታችን "ሐይከል ኢዲሪስ" ትባላለች፣ አንድ ጠንቋይ እሱን እንድታገባ መስተፋቅርት አድርጎባት እንደምታያት...መላ ሰውነቷን እንዳትራመድ አሳስሯታል። ትንሽ ተራምዳ ብዙ ትቆማለች፣ ሰው ደግፎ ካላራመዳት መራመድ አትችልም!። ጠንቋዩ ባገሩ ስለሚፈራ... ቤተሰቦቿም ከሱ (ከጠንቋዩ) ጎን ሁነው ፥ በሽታው እንዲለቅሽ ከፈለግሽ እሱን አግቢ!....አልያ ግን..እኛ ምንም ነገር አንረዳሽም፣ የራስሽ ጉዳይ ብለዋታል። እሷ ደግሞ የአሏህን ጥላት ከማገባ...መጠጋዬ፣ መሸሻይ አሏህ ነውና ወደ ጀባሩ እጠጋለሁ ብላ ይሄው ብዙ ግዜያትን አስቆጥራለች። ምግብና ቤት ክራይኳን የኢስላም ወንድም እህቶቿ  እየከፈሉላት ብዙ ቆይታለች፣ አሁን ልይ ግን ህመሙና ስቃዩ ስለበዛባት የአኼራ ወንድም እህቶች ጤናይን እንዳገኝ እርዱኝ ብላለች፣ አከባቢው ላይ ባሉ ሩቃ ቤቶች ከዓመት በላይ ብትመላለስም ጤናዋ ግን ያው ነው፣ አሁን ላይ የተሻሉ የሚባሉ ሩቃ ቤቶችና የተለያዩ መድኃኒቶችን ለመጠቀም፣ እንደዚሁም የቤት ክራይና  የቀለብ ስለሚያስፈልጋት ለአሏህ ብለን እንርዳት!።

ንግድ ባንክ ፦
1000107541164
Lubaba Ebrahim

ዘምዘም ባንክ ፦
0038054520201
Lubaba Ebrahim

እሷን ማገኘት የፈለጋቹህ..ጎረቤቷ "ሉባባ ኢብራሂም" ቁ. +251928318674

የነየታቹሁትን :
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ላኩልኝ "ባረከሏሁ ፊኩም!"
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video
እስከ አሁን እንባ እየተናነቀኝ ሳያት ወይ ፈተና 💧💧 ያረብ አንተ ከመደሀኒቱ ግጠማት ወደ ሙሉ ጤንነቷ መልሳት ለአንተ ሁሉም ቀላል ነዉ 🤲
«ትላልቅ መሰናክሎችን አትፍራ። ምክንያቱም  ከእነዛ ትላልቅ መሰናክሎች በስተጀርባ ትላልቅ ድሎች ይኖራሉና። ድሎቹን ለመጎናፀፍ ከፈለክ በአሏህ ታገዝ ቀጣዩ የአንተ ጥንካሬና ጥረት ነው።»

=
t.me/https_Asselefya1
" እነዛ  በጣም ቦታ የሰጠናቸዉ ሰዎች ቢኖሩም ባይኖሩም ህይወት ይቀጥላል !

=
t.me/https_Asselefya1
{ لَقَدْ كَانَ لِسَبَإٍ فِي مَسْكَنِهِمْ آيَةٌ جَنَّتَانِ عَنْ يَمِينٍ وَشِمَالٍ كُلُوا مِنْ رِزْقِ رَبِّكُمْ وَاشْكُرُوا لَهُ بَلْدَةٌ طَيِّبَةٌ وَرَبٌّ غَفُورٌ }

=
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ያጀመዓ! የኔን ጉሩፕ ለእህታችን ማሰባሰብያ ይሆን ዘንዳ ቀይሬዋለሁና

t.me/abdurehman_aman

👆በዚህ ገብታቹህ አድ አድ አድርጉ