07 -ضلال جماعة الأحباش
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ
«ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ»
🛑ክፍል: 07 የመጨረሻ ክፍል
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205
«ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ»
🛑ክፍል: 07 የመጨረሻ ክፍል
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ❾】 📝 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦ ◥ وَقَدْ قَصَّ الله قِصَصَ الْكُفَّارِ الَّذِينَ كَذَبُوا الرُّسُلَ وَكَيْفَ أَهْلَكَهُم . وَنَصَرَ رُسُلَهُ وَالَّذِينَ آمَنُوا . ◤አላህ የእነዚያ …
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【 ክፍል ➉ 】
🔖 መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም።
⧽⧽ وَإِنْ أَرَدَ بِلْوَاسِطَةِ ،، أَنَّهُ لا بُدَّ مِنْ وَاسِطَةٍ فِي جَلْبِ اَلْمَنَافِعِ وَدَفْعِ الْمَضَارِّ مِثْلَ٫ أنْ يَكُونَ وَاسِطةً فِي رِزْقِ الْعِبَادِ وَنَصْرِهِمْ وَهُداهُمْ ، يَسْأَلُونَهُ ذَلِكَ وَيَرْجُونَ إلَيْهِ فِيهِ . فَهَذَا مِنْ أعْظَمِ الشِّرْكِ الَّذِي كَفَّرَ الله بِهِ الْمُشْرِكِينَ ،، حَيْثُ اتَّخذوُا مِنْ دُونِ الله أَوْلِيَاءَ وَشُفَعَاءَ ، يَجْتلِبُونَ بِهِمْ الْمَنَافِعَ وَجْتَنِبُون َ الْمَضَرَّ .
⧼⧼ በአስተላላፊ (አል_ወሳኢጥ)የፈለገበት፦ ጥቅም በማምጣት ላይ እና ችግር በማስወገድ (በመከላከል ላይ ) ግዴታ መዳረሻ ያስፈልጋል ከሆነ ምሳሌ፦
⧽⧽ لَكِنَّ الشِّفَاعَةَ لِمَنْ يَأْذَن الله لَهُ فِيهَا حَتَّ قاَلَ :{ ٱللَّهُ ٱلَّذِی خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضَ وَمَا بَیۡنَهُمَا فِی سِتَّةِ أَیَّامࣲ ثُمَّ ٱسۡتَوَىٰ عَلَى ٱلۡعَرۡشِۖ مَا لَكُم مِّن دُونِهِۦ مِن وَلِیࣲّ وَلَا شَفِیعٍۚ أَفَلَا تَتَذَكَّرُونَ }
⧼⧼ ነገር ግን ምልጃ አላህ ለእሱ በምልጃ ለፈቀደለት ብቻ ነዉ። አላህ እንድህ ይላል፦
⧽⧽ وقال تعالى :{ وَأَنذِرۡ بِهِ ٱلَّذِینَ یَخَافُونَ أَن یُحۡشَرُوۤا۟ إِلَىٰ رَبِّهِمۡ لَیۡسَ لَهُم مِّن دُونِهِۦ وَلِیࣱّ وَلَا شَفِیعࣱ لَّعَلَّهُمۡ یَتَّقُونَ }
«አላህ እንዲህ ይላል፦
⧽⧽ وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }
«አላህ እንዲህ ይላል፦
✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ....!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【 ክፍል ➉ 】
🔖 መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም።
⧽⧽ وَإِنْ أَرَدَ بِلْوَاسِطَةِ ،، أَنَّهُ لا بُدَّ مِنْ وَاسِطَةٍ فِي جَلْبِ اَلْمَنَافِعِ وَدَفْعِ الْمَضَارِّ مِثْلَ٫ أنْ يَكُونَ وَاسِطةً فِي رِزْقِ الْعِبَادِ وَنَصْرِهِمْ وَهُداهُمْ ، يَسْأَلُونَهُ ذَلِكَ وَيَرْجُونَ إلَيْهِ فِيهِ . فَهَذَا مِنْ أعْظَمِ الشِّرْكِ الَّذِي كَفَّرَ الله بِهِ الْمُشْرِكِينَ ،، حَيْثُ اتَّخذوُا مِنْ دُونِ الله أَوْلِيَاءَ وَشُفَعَاءَ ، يَجْتلِبُونَ بِهِمْ الْمَنَافِعَ وَجْتَنِبُون َ الْمَضَرَّ .
⧼⧼ በአስተላላፊ (አል_ወሳኢጥ)የፈለገበት፦ ጥቅም በማምጣት ላይ እና ችግር በማስወገድ (በመከላከል ላይ ) ግዴታ መዳረሻ ያስፈልጋል ከሆነ ምሳሌ፦
ባሪያዎችን በመቀለብ፣ በመርዳት እና ቀጥተኛን መንገድ በመምራት ላይ ዋሲጣ ያስፈልጋል ይህን የሚጠይቁት የከጅሉታል ከሆነ፣ ይህ አላህ ሙሽሪኾችን ከሐድ ካለበት ትላልቅ ማጋራቶች ዉስጥ ነዉ። ምክንያቱም ጥቅሞ የሚያስቡባቸዉ ፣ ጉዳት የሚከላከሉባቸዉ የሆኑ ወልዮችንና አማላጆችን ከአላህ ዉጭ ይዘዋል።⧽⧽ لَكِنَّ الشِّفَاعَةَ لِمَنْ يَأْذَن الله لَهُ فِيهَا حَتَّ قاَلَ :{ ٱللَّهُ ٱلَّذِی خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضَ وَمَا بَیۡنَهُمَا فِی سِتَّةِ أَیَّامࣲ ثُمَّ ٱسۡتَوَىٰ عَلَى ٱلۡعَرۡشِۖ مَا لَكُم مِّن دُونِهِۦ مِن وَلِیࣲّ وَلَا شَفِیعٍۚ أَفَلَا تَتَذَكَّرُونَ }
⧼⧼ ነገር ግን ምልጃ አላህ ለእሱ በምልጃ ለፈቀደለት ብቻ ነዉ። አላህ እንድህ ይላል፦
አላህ ያ ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸዉም ያለዉን ሁሉ በስድስት ቀናት ዉስኝ የፈጠረ ከዚያም ከዐርሹ በላይ ከፍ ያለ ነዉ። ከእርሱ ሌላ ለእናንተ ረዳትም አማላጅም ምንም የላችሁም፤ አትገሰፁምን ? (አስ_ሰጅደህ፡ 4)⧽⧽ وقال تعالى :{ وَأَنذِرۡ بِهِ ٱلَّذِینَ یَخَافُونَ أَن یُحۡشَرُوۤا۟ إِلَىٰ رَبِّهِمۡ لَیۡسَ لَهُم مِّن دُونِهِۦ وَلِیࣱّ وَلَا شَفِیعࣱ لَّعَلَّهُمۡ یَتَّقُونَ }
«አላህ እንዲህ ይላል፦
እነዚያንም ከእርሱ ሌላ ረዳትና አማላጅ የሌላቸዉ ሲሆኑ ወደ ጌታየዉ መሰብሰብን የሚፈሩትን ይጠነቀቁ ዘንድ በርሱ (በቁርአን) አስፈራራ። {አል _አንዓም:51}⧽⧽ وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }
«አላህ እንዲህ ይላል፦
እነዚያን ከእርሱ ሌላ (አማልክት)የምትሏቸዉን ጥሩ። ከእናንተም ላይ ጉዳትን ማስወጠድን ወደ ሌላ ማዞርንም አይችሉም በላቸዉ፣ እነዚህ እነርሱ የሚያመልኳቸዉ ማንኛቸዉም (ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታቸዉ መቃረቢያን (መልካም ስራ) ይፈልጋሉ። እዝነቱም ይከጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ፡ 56_57)✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ....!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Misbah Sani – Surah-Al-Hujurat-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Surah-Adh-dhariyat-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
«تلاوة خاشعة || سورةالذاريات »
┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24820
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛
«تلاوة خاشعة || سورةالذاريات »
┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24820
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛
ገላሽ መንገድ አይደለም ማንም አይመላለስበት። እቴ የክብር ልብስሽን ካወለቅሽ ወዲህ ራቁትሽን ነሽ። መራቆት ልብስ ማውለቅ ብቻ አይደለም። የሁሉንም አውቃለሁ ልብስ መልበስም መራቆት ነው።
ደናቁራን የሞከሩትን ሁሉ መሞከር አያልቅሽም። ውበትሽን ካሜራ አይንገርሽ። የሚያስፈልግሽን፣ የሚገባሽን ሚድያ ሰፍሮ አይስጥሽ። አላደረግክልኝም፣ ከፍቶኛል ለማለት ብቻም ሳይሆን አመሰግንሀለሁ ለማለት አላህ ይናፍቅሽ።
እቴ ሁሉም ወንድ ፊርዓውን አይደለም አሲያ ነኝ አትበይ። ሁሉም ወንድ ቀይስ አይደለም ለይላ ነኝ እያልሽ አትጃጃዩ!
ቢመርሽም ዋጪው፣ ብትጠዪውም ተቀበዪው! በምናብ እንዳሰብሽው፣ በመፅሀፍት እንደቃረምሻቸው ታሪኮች፣ በስብከቶች እንደተመሰጥሽባቸው ሰዎች ህይወት ሳይሆን በዘመንሽ እራስሽን የገነባሽውን ያህል፣ ስብዕናሽን ያነፅሽውን ያህል ነው የምትኖሪው።
እቴ መኖር ማለት መመኘት አይደለም። መኖር ማለት ጌታሽን ማወቅ፣ ካንቺ ለሚፈልገው መፍጨርጨር ነው።....ስነ ምግባርሽን በደንብ ሳታስውቢ፣ እንደ ሉጥ ሚስት ሆነሽ አላህ የጠየቅኩትን ከለከለኝ ለማለት ዘግናኝ ድፍረት አትታጠቂ! ቀድመሽ ወድቀሽ ጣሉኝ አትበይ!
ቀና እንድትይ የሚያጎብጥሽን ፀፀት አትሸከሚ። የምትመኚውን እንድታገኚ ለተመኘሽው የምትገቢ ለመሆን ሞክሪ!
t.me/abdu/rheman_aman

ሴትነትሽ አስከብሪ የማይመጥንሽ ቦታ አትገኚ ! በቀላል ነገር ራስሽ አታርክሺ !
#ክብር
=
ነቃ በይ ከሁሉም በፊት ክብር ይቀድማል በፍቅር ስም ራስሺን አታዋርጅ ትክክለኛ ወዳጅሽ ጊዜ ጠብቆ ይመጣል ለማይሆንሽ እና ለማይፈልግሽ ወንድ አትጃጃይ ንቂ በጊዜ አረፈደም።#ክብር
=
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውዶች እንደት ናችሁ
ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ
በጣም ደስ ይላል
እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
ውዶች እንደት ናችሁ
ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ
በጣም ደስ ይላል
እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውዶች እንደት ናችሁ ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ በጣም ደስ ይላል እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
እንኳንም በሰላም ገባሺ ቀሪ ጊዜሺ የተባረከ ያማረ ይሁን ያ ኡሙ ሱፍያን መልካም ዜና ያሰማን በቅርቡ መልካም ጊዜ🌺
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ
صحيح الجامع 📚 (١١١٩)
أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ
صحيح الجامع 📚 (١١١٩)
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
መልካም ዜና
በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ይሰጥ የነበረውና በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደረስ በነገው እለት(ቅዳሜ) በይፋ የሚጀመር መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።እንደሚታወቀው ከፈጅር በኋላ ሲሰጥ የነበረው #የአቡ_ዳውድ ኪታቡ በማለቁ በቦታው #ሱነኑ_አት'ቲርሚዚይ የሚጀመር ይሆናል በተጨማሪ #በይቁኒያ ትምህርት አብሮ ይሰጣል በመሆኑንም ትምሀርቱን መሳተፍ የምትፈልጉ ኪታቦቹን ፈጥናችሁ በማዘጋጀት ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል።
ከመغሪብ በኋላ የተፍሲር ትምህርትም እንደ አዲስ የሚጀመር ይሆናል።
አድስ መሳተፍ ለምትፈልጉና ቦታውን ለማታውቁት፡አማራች (ኢማሙ ሻፊኢይ)መስጅድ ነው።
የሊቭ ስርጭቶችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ፦
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed