💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
من أسباب بركة الوقت قراءة القرآن | الشيخ سليمان الرحيلي
قَنَاةُ التَّوْحِيدِ الدَّعَوِيَة
.
📖 وﷲ اذا قرأت القرآن
في يومك، تنجز من الأعمال ما
لا تنجزه في أيام
📖

🎙الشيخ الفاضل د. سليمان الرحيلي حفظه ﷲ
" አንዳንዴ   የሚያዳምጥሽ ታጫለሽ ከጎንሽ ሁኖ  ምን ሆንሽብኝ ብሎ ዉስጥሽ የሚያበረታሽ ወዳጅ ትፈልጊና ሳታገኝ ስትቀሪ ታዝኒያለሽ  ግን ምን እንደሆንሽ ሳታሳዉቂ ደስተኛ ሁነሽ ትወጫለሽ

=
t.me/https_Asselefya1
"በእርግጠኝነት ናፍቆት እንሚያም ከታመመዉ ዉጭ ማንም አያቅም።

#ናፍቆት

=
t.me/https_Asselefya1
ካገባችሁ በኋላ ባሎች ሆይ ሚስቶቻችሁ ስርአት አደብ አሲዙ ስልኳ ተከታተል ሚድያ እንደፈለገች እንድትሆን አትፍቀድላት ! ወንዶች የሴቶች ጠባቂ ናችሁ "So ስራችሁ አትርሱ" ሆ አገባሁ በሚል ስም ተዝረከረኩብን እኮ እ¿ መዝረክረክ ለማንም አይጠቅም ተሰብሰቡ ! ትዳር መሰብሰብ አይደል ወይ ታድያ ለምን አላማዉ ትቀይሳላችሁ ትክክለኛ አለማዉ አሲዙት ok!

=
Forwarded from ሒዳያ ኢስላማዊ ድርጅት
የሴት ልጅ ጠላቷ ምርጥ ጓደኛ ብላ የያዘቻት ሴት ናት።

እና እህቴ በስመ ጓደኛ ሚስጥርሽንም ሆነ የግል ጉዳዮችሽን አሳልፈሽ አትስጪ።
የተጣላችሽ ግዜ አሏህ ይሁንሽ


t.me/bint_hashim_aselfiey
ሱበሃን አሏህ   አሏህ  ይጠብቀን  መጨረሻችንን  አሏህ ያሳምረው  ያረብ 

እህቶች  አሏህ ልቦና  ይሰጠን    ከእህቶችቻን  ትምህርት  እንውሰድ  
አሁን ላይ  የምንሠማው ነገር  ምን እንደምል  አላውቅም  

አሏህ ያዘነላቸው ወንዶች ሲቀሩ

በተደጋጋሚ የሰማሁት  ሚስት እርጉዝ   ስትሆን  አዚህ ሀገር  የመውለጃ  ብር ከፋይ  ወንድ  ነው ወጩን አልችልም በማለት    አያስቀምጣትም   ሀገር  ሂጅ እያለ   ሚስቱን  ሀገር  ከሠደደ  በኋላ   የሚገርመው ሌላ ሴት  ማገባቱ ነው ሚስቱ  አረገዘች በሎ  ሀገር   የሰደዳት  አንች እንዴት ነው ይሄን  ወንድ  የምታገቢው  ??   አንች ልጅ አትወልጅም  ወይሰ  አንችም  አርግዘሽ ሀገር  ለመግባት  ነው  ሀሳብሸ??

ኧረ እህቶች  ቆም ብላችሁ  አስቡ

ትክከለኛ ትዳር  ሳይሆን የሚፈለጉት   ለገንዘብ  ሰራ ሲፈቱ መቀመጫ  ሲያጡ ለምን አላገባም  ብለው  በባዶው  መገባት  ያስባሉ   አዲሰ  በባህር  ወይም  በኢቃማ   የመጡትም    መቀመጫ  ስላጡ አግብቶ ለመቀመጥ ነው ሀሳባቸው በጥቅሉ ከገጠር ማረፊያ ነው አሉ የሚፈልጉት


እህቶች  ለትዳር  ስትጠየቁ  መጀመሪያ  በደንብ አድርጋችሁ  ለምን  አታጣሩም  ግን   ለትዳር  ስለጠየቅሸ ዝም ብለሽ ዘው ብለሽ  ተገቢያለሽ?

አንዳንድ እህቶች  ደግሞ  ቢሆን ይሆናል  ባይሆን  ልጅ  ለመውለድ  ብላችሁ  የምትገቡ  እህቶች
ለልጅሽ  ጥሩ  አባት እንዲሆን  አትመርጪም  ወይ?

እህቶች  አሏህ የፃፈው የትም  አይቀርም  በትግስት  መጠበቅ ነው ዱዓ ማደረግ  ነው

ራሳችሁን አልሆነ ቦታ አትጣሉ   አሏህ ይጠብቀን  ያረብ

منقول
Audio
ነገ አላህን ሙስሊም ሆነህ መገናኘት ከፈለክ......

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
ጌታየ አላህ ሆይ!

ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣
የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን

ኢላሂ..... እኛ ደካሞች ነንና የማንችለውን አታሸክመን! ወዱዱ አንተ ታውቃለህ የውስጣችንን ሁሉንም አስተካክልልን።
🔴የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን!

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صِيامُ شهْرِ رمضانَ بِعشْرَةِ أشْهُرٍ، وصِيامُ سِتَّةِ أيّامٍ بَعدَهُ بِشهْرَيْنِ، فذلِكَ صِيامُ السَّنةِ﴾

“የረመዳን ወር ፆም እንደ አስር ወር ነው የሚታሰበው። ከዛ በኋላ የሚፆመው ስድስት ቀናት ፆም ደግሞ እንደ ሁለት ወር ነው የሚታሰበው። በዚህም አመት እንደመፆም ተደርጎ ነው የሚታሰበው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3851

▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

📨https://bit.ly/4ayf0xJ

📨https://bit.ly/486xnrS

📝https://bit.ly/41zEZkk

📷https://bit.ly/4arMbTx

📝https://bit.ly/41tIUPv

📹https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
07 -ضلال جماعة الأحباش
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

      «ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ»

🛑ክፍል: 07 የመጨረሻ ክፍል

🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
 
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205
"በነገራችን ላይ መቼም አላደርገዉም የሚባል ነገር የለም ህይወት ምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ እንደምታስገባህ አታዉቅም ።

=
t.me/https_Asselefya1
" አላህ አንድ ቀን  እንዳላዘንሽ አድርጎ ያስደስትሻል.... አይዞሽ የኔ ጠንካራ!

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል  ❾】 📝 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ  ከባለፈ የቀጠለ፦ ◥ وَقَدْ قَصَّ الله  قِصَصَ الْكُفَّارِ  الَّذِينَ كَذَبُوا الرُّسُلَ  وَكَيْفَ أَهْلَكَهُم . وَنَصَرَ رُسُلَهُ وَالَّذِينَ آمَنُوا . ◤አላህ  የእነዚያ …
الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【 ክፍል ➉  】

🔖 መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም።

⧽⧽ وَإِنْ أَرَدَ بِلْوَاسِطَةِ ،، أَنَّهُ لا بُدَّ مِنْ وَاسِطَةٍ فِي جَلْبِ اَلْمَنَافِعِ وَدَفْعِ الْمَضَارِّ مِثْلَ٫ أنْ يَكُونَ وَاسِطةً فِي رِزْقِ الْعِبَادِ وَنَصْرِهِمْ  وَهُداهُمْ ، يَسْأَلُونَهُ  ذَلِكَ  وَيَرْجُونَ إلَيْهِ فِيهِ  . فَهَذَا مِنْ أعْظَمِ الشِّرْكِ الَّذِي كَفَّرَ الله بِهِ الْمُشْرِكِينَ ،، حَيْثُ اتَّخذوُا مِنْ  دُونِ الله أَوْلِيَاءَ وَشُفَعَاءَ ، يَجْتلِبُونَ  بِهِمْ الْمَنَافِعَ وَجْتَنِبُون َ الْمَضَرَّ .

⧼⧼ በአስተላላፊ (አል_ወሳኢጥ)የፈለገበት፦ ጥቅም በማምጣት ላይ እና ችግር በማስወገድ (በመከላከል ላይ ) ግዴታ መዳረሻ ያስፈልጋል ከሆነ ምሳሌ፦ ባሪያዎችን በመቀለብ፣ በመርዳት እና ቀጥተኛን መንገድ በመምራት ላይ ዋሲጣ  ያስፈልጋል ይህን የሚጠይቁት  የከጅሉታል ከሆነ፣ ይህ አላህ  ሙሽሪኾችን ከሐድ ካለበት ትላልቅ ማጋራቶች ዉስጥ ነዉ። ምክንያቱም ጥቅሞ የሚያስቡባቸዉ ፣ ጉዳት የሚከላከሉባቸዉ የሆኑ ወልዮችንና አማላጆችን ከአላህ ዉጭ ይዘዋል።

⧽⧽ لَكِنَّ الشِّفَاعَةَ لِمَنْ يَأْذَن الله لَهُ فِيهَا حَتَّ قاَلَ  :{ ٱللَّهُ ٱلَّذِی خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضَ وَمَا بَیۡنَهُمَا فِی سِتَّةِ أَیَّامࣲ ثُمَّ ٱسۡتَوَىٰ عَلَى ٱلۡعَرۡشِۖ مَا لَكُم مِّن دُونِهِۦ مِن وَلِیࣲّ وَلَا شَفِیعٍۚ أَفَلَا تَتَذَكَّرُونَ }

⧼⧼ ነገር ግን ምልጃ አላህ ለእሱ በምልጃ ለፈቀደለት ብቻ ነዉአላህ እንድህ ይላል፦ አላህ ያ  ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸዉም ያለዉን ሁሉ በስድስት ቀናት ዉስኝ የፈጠረ ከዚያም ከዐርሹ በላይ ከፍ ያለ ነዉ።  ከእርሱ ሌላ ለእናንተ ረዳትም አማላጅም ምንም የላችሁም፤  አትገሰፁምን ? (አስ_ሰጅደህ፡ 4)

⧽⧽ وقال تعالى :{ وَأَنذِرۡ بِهِ ٱلَّذِینَ یَخَافُونَ أَن یُحۡشَرُوۤا۟ إِلَىٰ رَبِّهِمۡ لَیۡسَ لَهُم مِّن دُونِهِۦ وَلِیࣱّ وَلَا شَفِیعࣱ لَّعَلَّهُمۡ یَتَّقُونَ }

«አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያንም ከእርሱ ሌላ ረዳትና አማላጅ የሌላቸዉ ሲሆኑ ወደ ጌታየዉ መሰብሰብን የሚፈሩትን ይጠነቀቁ ዘንድ በርሱ (በቁርአን) አስፈራራ። {አል _አንዓም:51}

⧽⧽ وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }

«አላህ እንዲህ ይላል፦  እነዚያን ከእርሱ ሌላ (አማልክት)የምትሏቸዉን ጥሩ። ከእናንተም ላይ ጉዳትን ማስወጠድን ወደ ሌላ ማዞርንም አይችሉም በላቸዉ፣ እነዚህ እነርሱ የሚያመልኳቸዉ ማንኛቸዉም (ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታቸዉ መቃረቢያን (መልካም ስራ) ይፈልጋሉ። እዝነቱም ይከጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ፡ 56_57)

✍️ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ....!

╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
" ጣልናት ብለዉ ጥለዉሽ ሲሄዱ አቅጣጫ ቀይረሽ ራስሽ ለዉጠሽ ከፍ በይባቸዉ !

=
« አንዳንዴ በቅርብ ሆነሽ ዋጋ ቢስ ከመሆን በርቀት ሆነሽ መከበር ትልቅ እርፍት ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1