💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«እንደ ትእግስት አይነት የድል  መቀዳጃ ዘዴ የለም።»

"የጥንካሬና ፅናት ተምሳሌት የሆኑት መልእክተኞች  እንደታገሱት ሁሉ አንተም ታገስ"  ማለቱ ይሄኑ ይጠቁማል።

=
t.me/https_Asselefya1
Âś ልባም ሴት  ሁኚ !

"በዉበቷ የማትመካ !
"በስራ  የምትተጋ !
"ታማኝ፣  ለጋስ(ቸር) የሆነች !
"ልቧ ከነገር ፣ አንደበቷ ከስድብ የራቀች
!

=
t.me/https_Asselefya1
Surah-Qaf-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

──────⊱◈◈◈⊰──────
ከቁርአን ጋር እንኑር መልካም ምሺት
ወንድማችን ያለበት ሁኔታ እሱን ለማገዝ ከታች ባሉት አካዉንቶች ተጠቀሙ

የአካዉንት ቁጥር ↓↓↓

🏷 ንግድ ባንክ  ↓↓
                ☞1000580802684

🏷 አባይ ባንክ↓↓
             ☞2061011073393010  
1830758700001  
oromia

🏷 ሂጂራ ባንክ
1009072710001

🏷 ዘምዘም ባንክ
 
0035717820101

🏷አቢሲኒያ  ባንክ
45534529

👉Mekashaw Abdela Muhammed
መካሻው አብደላህ ሙሀመድ

↑ንያችሁን በዚህ በተቀመጡት አካውንቶች  ገቢ ማረግት ችላላችሁ ባረከላሁ ፊኩም !
አቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን
t.me/abuUseyminabdurehman

አቡ ዑሰይሚን ሙሐመድ
t.me/MohamedAliEdris

ሙሐመድ ሲራጅ አልከሚሴ
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ተጠቀሙባቸዉ 🤝

=
🏷 ሴት ልጅ የምትጠላቸዉ  5 ወንዶች፦

1"በጣም ስሜታዊ  የሆነ
2"ወሬኛ የሆነ ወንድ
3"ከብዙ ሴቶች ጋር የሚሆን ወንድ
4"የህይወት ግቦች የሌለዉ ወንድ
5"ለሴት ልጅ ክብር የሌለዉ ወንድ


=
t.me/https_Asselefya1
من أسباب بركة الوقت قراءة القرآن | الشيخ سليمان الرحيلي
قَنَاةُ التَّوْحِيدِ الدَّعَوِيَة
.
〰📖 وﷲ اذا قرأت القرآن
في يومك، تنجز من الأعمال ما
لا تنجزه في أيام
📖〰

🎙الشيخ الفاضل د. سليمان الرحيلي حفظه ﷲ
" አንዳንዴ   የሚያዳምጥሽ ታጫለሽ ከጎንሽ ሁኖ  ምን ሆንሽብኝ ብሎ ዉስጥሽ የሚያበረታሽ ወዳጅ ትፈልጊና ሳታገኝ ስትቀሪ ታዝኒያለሽ  ግን ምን እንደሆንሽ ሳታሳዉቂ ደስተኛ ሁነሽ ትወጫለሽ

=
t.me/https_Asselefya1
"በእርግጠኝነት ናፍቆት እንሚያም ከታመመዉ ዉጭ ማንም አያቅም።

#ናፍቆት

=
t.me/https_Asselefya1
¶ ካገባችሁ በኋላ ባሎች ሆይ ሚስቶቻችሁ ስርአት አደብ አሲዙ ስልኳ ተከታተል ሚድያ እንደፈለገች እንድትሆን አትፍቀድላት ! ወንዶች የሴቶች ጠባቂ ናችሁ "So ስራችሁ አትርሱ" ሆ አገባሁ በሚል ስም ተዝረከረኩብን እኮ እ¿ መዝረክረክ ለማንም አይጠቅም ተሰብሰቡ ! ትዳር መሰብሰብ አይደል ወይ ታድያ ለምን አላማዉ ትቀይሳላችሁ ትክክለኛ አለማዉ አሲዙት ok!

=
Forwarded from áˆ’ዳው ኢስላማዊ ድርጅት
የሴት ልጅ ጠላቷ ምርጥ ጓደኛ ብላ የያዘቻት ሴት ናት።

እና እህቴ በስመ ጓደኛ ሚስጥርሽንም ሆነ የግል ጉዳዮችሽን አሳልፈሽ አትስጪ።
የተጣላችሽ ግዜ አሏህ ይሁንሽ


t.me/bint_hashim_aselfiey
ሱበሃን አሏህ   አሏህ  ይጠብቀን  መጨረሻችንን  አሏህ ያሳምረው  ያረብ 

እህቶች  አሏህ ልቦና  ይሰጠን    ከእህቶችቻን  ትምህርት  እንውሰድ  
አሁን ላይ  የምንሠማው ነገር  ምን እንደምል  አላውቅም  

አሏህ ያዘነላቸው ወንዶች áˆ˛á‰€áˆŠ

በተደጋጋሚ የሰማሁት  ሚስት እርጉዝ   ስትሆን  አዚህ ሀገር  የመውለጃ  ብር ከፋይ  ወንድ  ነው á‹ˆáŒŠáŠ• አልችልም በማለት    አያስቀምጣትም   ሀገር  ሂጅ እያለ   ሚስቱን  ሀገር  ከሠደደ  በኋላ   የሚገርመው áˆŒáˆ‹ ሴት  ማገባቱ ነው ሚስቱ  አረገዘች በሎ  ሀገር   የሰደዳት  አንች እንዴት ነው ይሄን  ወንድ  የምታገቢው  ??   አንች ልጅ አትወልጅም  ወይሰ  አንችም  አርግዘሽ ሀገር  ለመግባት  ነው  ሀሳብሸ??

ኧረ እህቶች  ቆም ብላችሁ  አስቡ

ትክከለኛ ትዳር  ሳይሆን የሚፈለጉት   ለገንዘብ  ሰል ሲፈቱ መቀመጫ  ሲያጡ ለምን አላገባም  ብለው  በባዶው  መገባት  ያስባሉ   áŠ á‹˛áˆ°  በባህር  ወይም  በኢቃማ   የመጡትም    መቀመጫ  ስላጡ áŠ áŒá‰Ľá‰ś ለመቀመጥ ነው ሀሳባቸው በጥቅሉ ከገጠር ማረፊያ ነው አሉ የሚፈልጉት


እህቶች  ለትዳር  ስትጠየቁ  መጀመሪያ  በደንብ አድርጋችሁ  ለምን  አታጣሩም  ግን   ለትዳር  ስለጠየቅሸ ዝም ብለሽ ዘው á‰Ľáˆˆáˆ˝  ተገቢያለሽ?

አንዳንድ እህቶች  ደግሞ  ቢሆን ይሆናል  ባይሆን  ልጅ  ለመውለድ  ብላችሁ  የምትገቡ  እህቶች
ለልጅሽ  ጥሩ  አባት እንዲሆን  አትመርጪም  ወይ?

እህቶች  አሏህ የፃፈው የትም  አይቀርም  በትግስት  መጠበቅ ነው ዱዓ ማደረግ  ነው

ራሳችሁን አልሆነ ቦታ አትጣሉ   አሏህ ይጠብቀን  ያረብ

منقول
Audio
ነገ አላህን ሙስሊም ሆነህ መገናኘት ከፈለክ......

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
➭ጌታየ አላህ ሆይ!

ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣
የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን።

ኢላሂ..... እኛ ደካሞች ነንና የማንችለውን አታሸክመን! ወዱዱ አንተ ታውቃለህ የውስጣችንን ሁሉንም አስተካክልልን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ጅም የመጀመሪያ ቀን ¡ ቀናችሁ በፈገግታ ጀምሩ ¡


=
🔴የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን!

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صِيامُ Ř´Ů‡Ů’عِ ŘąŮ…؜انَ Ř¨ŮŘšŘ´Ů’عَ؊ِ ŘŁŘ´Ů’Ů‡ŮŘąŮŘŒ وصِيامُ ŘłŮŘŞŮ‘َ؊ِ أيّامٍ بَعدَهُ بِشهْرَيْنِ، فذلِكَ ŘľŮŮŠŘ§Ů…ُ Ř§Ů„سَّن؊ِﴞ

“የረመዳን ወር ፆም እንደ አስር ወር ነው የሚታሰበው። ከዛ በኋላ የሚፆመው ስድስት ቀናት ፆም ደግሞ እንደ ሁለት ወር ነው የሚታሰበው። በዚህም አመት እንደመፆም ተደርጎ ነው የሚታሰበው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3851

▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️

✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

📨፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

📨፦ https://bit.ly/486xnrS

📝፦ https://bit.ly/41zEZkk

📷፦ https://bit.ly/4arMbTx

📝፦ https://bit.ly/41tIUPv

📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
07 -ضلال جماعة الأحباش
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

      «ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ»

🛑ክፍል: 07 የመጨረሻ ክፍል

🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
 
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205