💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
" ሞራሉ ያልሞተ ሰዉ ከምንም አይነት ኪሳራ መነሳት ይችላል ። ሰዉ የሚወድቀዉ ሞራሉ የሞተ ጊዜ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
◤ ማጣት የሌለብሽ ዉዱ ነገር እራስሺን ነዉ። «ራስሺን ዉደጅ»

=
t.me/https_Asselefya1
Surah-Al-Hujurat-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

«تلاوة ؎اشؚ؊  || سورةالحجرات»

┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24761
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛
አንድ ሙስሊም ወንድማችን በሳዑዲ አረቢያ በረመዷን 7 ህይወቱ አልፏል። አስከሬኑ አሁን ድረስ በሬሳ ማቆያ ቀዝቃዛ ክፍል ውስጥ ይገኛል።በሳዑድ የምትገኘው እህቱም፤ በሳዑዲ አረቢያ የሞተን ሰው ለመቅበር የሚያስፈልጉትን ህጋዊ መስፈርቶች የምታውቁና ይህን ስራ ለመስራት ፈቃደኛ የሆናችሁ ወንድሞች፣ እባካችሁ ወንድሜን ለመቅበር የሚያስፈልገውን ወጪ እና የአገልግሎት ክፍያ አሳውቁኝ። ትላለች! እህታችን ለዚህ ወጪ ለመክፈል ዝግጁ ናትና ወንድሟ እንዲቀበር ትፈልጋለች።

በዚህ አድራሻ አናግሯት!👇
+966583667349
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
አንድ ሙስሊም ወንድማችን በሳዑዲ አረቢያ በረመዷን 7 ህይወቱ አልፏል። አስከሬኑ አሁን ድረስ በሬሳ ማቆያ ቀዝቃዛ ክፍል ውስጥ ይገኛል።በሳዑድ የምትገኘው እህቱም፤ በሳዑዲ አረቢያ የሞተን ሰው ለመቅበር የሚያስፈልጉትን ህጋዊ መስፈርቶች የምታውቁና ይህን ስራ ለመስራት ፈቃደኛ የሆናችሁ ወንድሞች፣ እባካችሁ ወንድሜን ለመቅበር የሚያስፈልገውን ወጪ እና የአገልግሎት ክፍያ አሳውቁኝ። ትላለች! እህታችን ለዚህ ወጪ…
ተባበሯት የምታቁት ጠቁሟት👆
06-ضلال جماعة الأحباش
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

      «ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ»

📄ክፍል: 06

🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
 
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205
"ስልካችን ዉስጥ የሆነ ሰዉ አለ  ልናወራ እየፈለግን የማናወራዉ ልንተዉ እያሰብን መተዉ ያልቻልነዉ!

#አንዳንዴ

=
t.me/https_Asselefya1
◣እህቴ አሁንም አልገባሺም....!

የፍቅር እዉነታ  እኮ አባትሽ ሳያይሽ እንገናኝ ያለሽ ሳይሆን አባትሽን ጠይቄ ላግባሽ ያለሽ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
«እንደ ትእግስት አይነት የድል  መቀዳጃ ዘዴ የለም።»

"የጥንካሬና ፅናት ተምሳሌት የሆኑት መልእክተኞች  እንደታገሱት ሁሉ አንተም ታገስ"  ማለቱ ይሄኑ ይጠቁማል።

=
t.me/https_Asselefya1
Âś ልባም ሴት  ሁኚ !

"በዉበቷ የማትመካ !
"በስራ  የምትተጋ !
"ታማኝ፣  ለጋስ(ቸር) የሆነች !
"ልቧ ከነገር ፣ አንደበቷ ከስድብ የራቀች
!

=
t.me/https_Asselefya1
Surah-Qaf-||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

──────⊱◈◈◈⊰──────
ከቁርአን ጋር እንኑር መልካም ምሺት
ወንድማችን ያለበት ሁኔታ እሱን ለማገዝ ከታች ባሉት አካዉንቶች ተጠቀሙ

የአካዉንት ቁጥር ↓↓↓

🏷 ንግድ ባንክ  ↓↓
                ☞1000580802684

🏷 አባይ ባንክ↓↓
             ☞2061011073393010  
1830758700001  
oromia

🏷 ሂጂራ ባንክ
1009072710001

🏷 ዘምዘም ባንክ
 
0035717820101

🏷አቢሲኒያ  ባንክ
45534529

👉Mekashaw Abdela Muhammed
መካሻው አብደላህ ሙሀመድ

↑ንያችሁን በዚህ በተቀመጡት አካውንቶች  ገቢ ማረግት ችላላችሁ ባረከላሁ ፊኩም !
አቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን
t.me/abuUseyminabdurehman

አቡ ዑሰይሚን ሙሐመድ
t.me/MohamedAliEdris

ሙሐመድ ሲራጅ አልከሚሴ
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ተጠቀሙባቸዉ 🤝

=
🏷 ሴት ልጅ የምትጠላቸዉ  5 ወንዶች፦

1"በጣም ስሜታዊ  የሆነ
2"ወሬኛ የሆነ ወንድ
3"ከብዙ ሴቶች ጋር የሚሆን ወንድ
4"የህይወት ግቦች የሌለዉ ወንድ
5"ለሴት ልጅ ክብር የሌለዉ ወንድ


=
t.me/https_Asselefya1