💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንዳንድ ሰዎች በነሱ ቃላት ባለመሰበራችን፣ ባለመተገዛችን፣ ከአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በተሰጠን ጥንካሬ ስንጠነክርባቸዉ ይናደዳሉ!

ለነዚህ ሰዎች መልሳችን 〖مُوتُواْ بِغَيۡظِكُمۡۗ
በኛ ጥንካሬ ከተናደዳችሁ? በቁጭታችሁ ሙቱ ነዉ!!

#ለተልካሻ_ቃላት ቦታ አትስጡ! ቤተሰብ፣
~አንዳንዴ እኮ አንዳንድ ጊዜ ሐጃዎቻችንን፣ ችግሮቻችንን፣ ድካሞቻችንን፣ህመሞቻችንን ... ሌላው ቀርቶ ደስታዎቻችን ጭምር የማንናገርበት ጊዜ አለ።

ወዳጆቻችን ሆይ ደብቀን ወይም ለናንተ ቦታ አጥተን ሳይሆን እናንተኑ ላለማስቸገር ብለን ነው። እንዴት ሳይነግረን፣ እንዴት ሳንሰማ፣ እንዴት ሳይጠራን፣ እንዴት ሳናውቅ ... ብላችሁ ብትወቅሱ በርግጥ እውነት አላችሁ ። በዚያው ግን መልካም ጠርጥሩ።

ዱንያ የብዙዎችን ዐቅል ይዛለች። ብዙዎችን በውክቢያ ዓለም ውስጥ ከታለች። ለሐዘኑም፣ ለሰርጉም፣ ለዐቂቃውም፣ ለምርቃቱም፣ ለማግባቱም፣ ለህመሙም፣ ለችግሩም ... ሰውን ማስቸገር ደግም ጥሩ አይደለም  የሚል ሀሳብ አለን።

በረካ ሁኑልን።
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
🌹ይቀመጡ ስጦታ መጥተዉልኝ ነዉ ¡ ስጦታ ብርቁ በሉ አዎ ብርቀኛ ነኝ ህእ ¿

=
" አንችን መድረስ ሲያቅታቸዉ "በስድብ" ስምሽ በማጥፋት" ደካማ ጎንሽ በመንካት ሊጥሉሽ ይሞክራሉ ግን አንች ራስሽ ጠንቅቀሽ እወቂ ከዛ ያሉት ቢሉ የፈለጉት ድንጋይ ቢፈነቅሉ አንችን ከአላማሽ ከግብሽ ሊያስቀሩሽ አይችሉም። አንች ብቻ "ኮንፊደንስ" ይኑርሽ አቅጣጫ ቀይረሽ ብልጠሻቸዉ ሂጅ ከፍ በይ ከራስሽ ጋር ብቻ ተወዳደሪ ሰዎች ተያቸዉ ደንታ ሰጥተሽ አትመልከች ምልከታሽ ወደ እራስሽ ብቻ ይሁን !

=
t.me/https_Asselefya1
አድስ ዛሬ የገባ ማር ነው ሳያልቅ ቶሎ እዘዙ በጣም ምርጥ ማር ነው

ንፁህ ምርጥ ማርና ቅቤ ለምትፈልጉ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን
ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
+251930320504 
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።

             ወይም
በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ  ደሴ አራዳ
ሸይኽ አልባኒ (1420 ሂ) ረሒመሁላ፞ህ
እንዲህ ይላሉ፦

“ሴት ልጅ
① በቤቷ ልትረጋ፣
② ባሏን ልታገለግልና
③ ልጆቿን ልትንከባከብ
እንደተፈጠረች ማወቅ ግድ ይላታል።”
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
https://t.me/Salafiat46
🔖የተለያዩ አልባሳቶችን  ይዘዙን እፈለጋችሁበት  እናቀርባለን

      አድራሻ  ወሎ  ኬሚሴ

⎷የምትፈልጉትን  ነገር ለማዘዝና ዋጋ ለማቅ  በዚህ አናግሩን 
     ⤺⤺⤺⤺⤺     
@AbuOubeidaBot

ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦

t.me/KesbulHalalOnlineMarket
t.me/KesbulHalalOnlineMarket
ቆንጆ ሴቶች በየ ቦታዉ አሉ ግን ያች የምትደግፍህ እና ዱዓ የምታደርግልህ ሴት ብርቅ ናት በቀላሉ አትገኚም።

=
t.me/https_Asselefya1
የዋህነታችንን መጠቀሚያ ቢያደርጉትም
ማንነታችን ግን  መቼም አይቀየርም።


=
t.me/https_Asselefya1
" ከአንድት ጠንካራ ሴት መሰበር ጀርባ  አንድ የማይረባ ወንድ አለ።

=
👉The timeless beauty of Niqab
ዘመን አይሽሬ የዘላለም ውበት ኒቃብ


«አትምጡብኝ በሷ»
--------------------------
ዘላን ሲወርፍሽ ያንገሸግሸናል፡
ጠላት ሲያተኩርሽ አንችልም ያመናል፡
ጅስማችን ይቆጣል ውስጣችን ይደማል፡
በኢስላም ታሪክ ውስጥ ይህን ተምረናል፡

ትላንትን ለመድገም ምን አቅም ቢያንሰንም፡
እየተጠላለፍን ብንመናመንም፡
አይዞሽ እንዳትፈሪ ተስፋ አለን አሁንም፡

ይህን ውብ ብርሀን ለብሰሽ ተንቀሳቀሽ፡
ያ የአሏህ ጠላት እንኳንም አወቀሽ፡
ብቻ መልካም ስሪ ሁሌ እንዳትወቀሽ፡

እንጂማ ልበሽው ሞገሱን ደርቢ፡
በጂምላ ስትሔዱ ስታምሩ በረቢ!!

ሰማይ ቢፈራርስ ምድር ብትናጋ፡
አለም ብትናወጥ ከቆላ እስከ ደጋ፡
ማዕበል ቢነሳ ቢፈጠር አደጋ፡
ኒቃቢስት ሳይ ነው ውስጤ እሚረጋጋ፡

...ሌሎቹኮ ሴት ሁሉ አይመስሉኝም...!!

ይሔ ነው አርማዋ ይህ ነው ማጌጫዋ፡
ይህ ነው ልዩነቷ ኒቃብ ነው ብልጫዋ፡
በሁለቱም ሀገር ነው መገለጫዋ፡
አትገላለጥም እህቴ ነች ጨዋ፡

ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት፡
ኒቃብ ትለብሳለች ያለምንም ስጋት፡
ትሸፋፈናለች አትገላለጥም፡
የእስልምና ፍቅር አለባት ብዙ ጥም፡
ሐቅን ከመፈፀም አርፋ አትቀመጥም፡

ጠንክራለችና በሀቀኛው ገመድ፡
ምድሩን ትንገስበት አትንኳት ትራመድ፡
አደራ ነችና የነቢ ሙሀመድ፡

ዘመን የማይሽረው ይህ ነው በቃ ልብሷ፡
ጥቁር ብርሀን ነው ይወደዋል ነፍሷ፡
እሱ ነው ጥምጣሟ ይሔው ነው ትራሷ፡
አልደራደርም አትምጡብኝ በሷ፡

.....እንወድሻለን
......እናከብርሻለን
......እንጠብቅሻለን
......እንቀናብሻለን

....እወቂው እሽ አንች ኩራታችን የትግል አርማችንም ነሽ....።


በኑረዲን አል-አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
~ሴት ልጅ የቤት እመቤት ነበረች ። እጣችን ሆኖ በሰዉ ሀገር አንከራተተን ።ሀቂቃ እህቶች ስራ ፈልጉልን ስራ አጣን እያሉ በየሚዲያዉ ሲንከራተቱ ማየት ልብ ያደማል።

ኢላሂ አንተ አይቸግርህምና በስደት ላይ የሚንከራተቱ እህቶቻችንን አንተ መልካሙን ነገር መብቃቃቱን ወፍቀህ በአገራችን ላይ እርዝቃችን ክፈትልን ።ከሠዉ ቤት ነጃ በለን ።ያአላህ።
አንዷ ሳኡድ አንዷ ዱባይ አንዷ ኢትዮ አንዷ ኮይት አድርጎ ባለ4 ሚስት ነኝ እንሚል ወንድ የምንቀዉ የለም ንቄቴ ጥግ የደረሰ ነዉ ! ለምን በሉኝ ወንድ ማለት ሁሉንም በጎኑ በእቅፉ ዉስጥ አድርጎ የሚያስተዳድር እንጅ በስልኩ ዉስጥ አድርጎ የሚያወራ አይደለማ ተሳሳትኩዴ እ ¿¡

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዷ ሳኡድ አንዷ ዱባይ አንዷ ኢትዮ አንዷ ኮይት አድርጎ ባለ4 ሚስት ነኝ እንሚል ወንድ የምንቀዉ የለም ንቄቴ ጥግ የደረሰ ነዉ ! ለምን በሉኝ ወንድ ማለት ሁሉንም በጎኑ በእቅፉ ዉስጥ አድርጎ የሚያስተዳድር እንጅ በስልኩ ዉስጥ አድርጎ የሚያወራ አይደለማ ተሳሳትኩዴ እ ¿¡ =
ምን መሠላችሁ ዉጭ ያሉትን አንዷ ስልክ አንዷን ጥምጣም ጀለብያ አንዷን ላብቶብ አንዷ ጫማ .... ብዙ ነገር ከሁሉም በባል ስም የሚያስገዙ ብዙ አልጫ ወንዶች አሉ እህቶች ደሞ በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ለባል ምንም ወደ ኋላ አይሉም እጃቸዉ ላይ ካለ የፈለገዉ የሚያደርጉ ባሌ ይሆናል ብላ ግን ሀገር ስትሄድ በተልካሻ ምክንያት ይፈታት እና ገንዘቧ ጨርሶ ያ አልበቃ ብሎ ልቧ ስብር ያደርጋል ለምን የሸሪዓ ድንጋጌ የግል ስሜት መወጫ ይደረጋል እኮ ለምን !? ይሄ የምትፈፀሙ ወንዶች በገዛ እህታችሁ ላይ ሲደረግ ትወዳላችሁ !? አሁንም በዚህ ተግባር የተሰማራችሁ ወንዶች ከዚህ ተግባር ታቀቡ ተመለሱ አይጠቅማችሁም የተበዳይ ሰዉ እንባ ጎርፋ ነዉ አንድ ቀን ይወስዳችኋል በቃ ተአዱድ ካሰብክ ቅድሚያ ብቁ ሁን ሸሪአ ባዘዘዉ መልኩ ለማስተዳደር ከዛ ትደርሳለህ !!

አስከትዬ የምናገር እህቶች ነዉ ሀቂቃ ትልቁ ጥፋት ከእህቶችም አለ ላግባሽ ላለ ሁሉ ገንዘባችሁ የምትሰጡ ምንድነዉ አላማችሁ ቅድሚያ ስለምታገቢዉ ወንድ አታጣሪም ጀርባዉን እንደ መጣ ቶሎ እጅ የምትሰጪ ለምን ገንዘብሽ የምትሰጪ ብሩ ከመሬት አፍሰሽ ነዉዴ የምታመጪዉ የምትደክሚዉ ድካም አስታዉሺ እንጅ እ!? ልብ ግዢ ላግባሽ ያለ ሁሉ ባል አይደለም። ምርጫሽ አሳምሪ በኋላ ገንዘቤ በልቶ ልቤ ሰበረ እያልሽ ማዉራቱ ጥቅም የለዉም ቅድሚያ የቻልሺዉ ሰበብ አድርሺ ጥንቃቄ አድርጊ ከሌሎች ትምህርት ዉሰጅ !!

=
Forwarded from 💎🎀 ቀጥ ያልሽ ፍትሀዊ ሰለፍያ ሁኝ💎🎀
ንቄ ያለፍኳቸው ብዙ አጋጣሚወች አሉ በተለይ እኔ አዋቂ ነኝ ብለው ራሳቸውን ከፍ ከሚያደርጉ ሰወች ጋ!

እራሴን ከማንም ጋ አላወዳድር በራሴ ጀግናና ብርቱ ጠንካራ እንስት መሆኔን የሚያውቁት ያኔ ነው፡፡
🟢ረቲል የOnline ቁርኣን ሒፍዝ እና ነዞር እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦች መማሪያ ማእከል ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል አሁንም ተማሪዎችን በአድስ እየተቀበለ ነዉ

🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦

✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ
✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ
✔️የተጅዊድህግጋቶች
✔️አጫጭር የዓቂዳ  ፣የሐዲሥ ፣ የተጅዊድ ኪታቦች ከእርማት ጋር


ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም Live ነዉ
🔘ለመመዝገ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ

         ➴➴➴➴➴
@Ibnu_Siraj_40
@Umu_Abdillah
@Ass_selefyaa_bot

⭕️ ማሳሰቢያ  ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም። ለቁርኣን ቦታ እንስጥ አሏህ ጠቃሚ እዉቀትን ከተግባር ጋር ያድለን

t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie