💎የመልካም ሴት ፀባይ መገለጫ💎
قَالَ رَسُول الله ﷺ
(( أَلَا أُخْبِرُكُمْ بنسائِكم مِنْ أهلِ الجنةِ ؟
الودودُ الولودُ ، العؤودُ ؛ التي إذا ظُلِمَتْ قالت : هذه يدي في يدِكَ ، لا أذوقُ غُمْضًا حتى تَرْضَى ))
➧ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ አሉ፦
➧ከሴቶቻችሁ መካከል ጀነት ገቢዋን ልንገራችሁ?
➧ባሏን የምትወድ፣የምትወልድና ባሏ ሲቀየማት ከማኩረፍና ጀርባ ከመስጠት ይልቅ ወደ ባሏ የምትቀርብና ቅያሜያቸው እስካልተወገደና በመሀከላቸው ፍቅር እስካልነገሰ ድረስ አንዲት ጉርሻ እንኳን ብትሆን ምግብ ሚባል አልመገብም ብላ የቅያሜን ድባብ ወደ ፍቅር የምትቀየር እንስት ናት ብለዋል።
📚 حسنه الألباني في صحيح الترغيب - رقم : (1941)
➧መልካም ሚስት ድምጿን ከባሏ ድምፅ ከፍ አታደርግም ቀንድ እንዳላት ፍየልም አትዋጋም ይልቁንም ባሏ በተቆጣ ጊዜ እርሱን ለማባበል ትሮጣለች።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

#ሰለፊያ
Abu Reyis/Mohammed
↪️የሙሐደራ ፕሮግራም↩️
ክፍል - 3
[ርዕስ፦ ሰለፊያ]
〰〰〰〰
🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ክፍል - 3
[ርዕስ፦ ሰለፊያ]
〰〰〰〰
🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #35
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣5⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣5⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
عن أبي ذر رضي الله عنه قال : إن خليلي ﷺ أوصاني :
"إذا طبخْتَ مرَقًا فأَكثِرْ ماءَه . ثم انظُر أهلَ بيتٍ من جيرانِك ، فأَصِبْهم منها بمعروفٍ "
[صحيح مسلم (٢٦٢٥)]
➲አቡ ዘር ረዲየላሁ ዐንሁ ወዳጄ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መክረውኛል ብሎ እንዲህ ይላል :-
➲"ስጋ ወጥ ከሰራህ ውሀውን አብዛው ከዚያም ከጎረቤቶችህ ተመልከት በመልካም ሁኔታም ከሱ ስጣቸው "
ሶሂሁ ሙስሊም ( 2625 )
↪️Join
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"إذا طبخْتَ مرَقًا فأَكثِرْ ماءَه . ثم انظُر أهلَ بيتٍ من جيرانِك ، فأَصِبْهم منها بمعروفٍ "
[صحيح مسلم (٢٦٢٥)]
➲አቡ ዘር ረዲየላሁ ዐንሁ ወዳጄ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መክረውኛል ብሎ እንዲህ ይላል :-
➲"ስጋ ወጥ ከሰራህ ውሀውን አብዛው ከዚያም ከጎረቤቶችህ ተመልከት በመልካም ሁኔታም ከሱ ስጣቸው "
ሶሂሁ ሙስሊም ( 2625 )
↪️Join
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ሸፈአ ከፍጡር መጠየቅ
✅ የመካ ሙሽሪኮች ሹብሀ
✅ የዘመናችን ሙሽሪኮች ብዥታ
🔻【ክፍል 2⃣0⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

✍#አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ #ይዘንላቸውና:–
"አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት
አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤
1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣
2.) ምግቡን ይቀንስ፣
3·) አላአዋቂ ሞኞችን ከመቀላቀል ይራቅ፣
4·) አንዳንድ ፍትሃዊነትና አደብ የጎደላቸው ተማሪዎች ጋር መሆንን ይተው" ይላሉ።
[ቡስታን አልዓሪፊን (1/53)]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት
አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤
1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣
2.) ምግቡን ይቀንስ፣
3·) አላአዋቂ ሞኞችን ከመቀላቀል ይራቅ፣
4·) አንዳንድ ፍትሃዊነትና አደብ የጎደላቸው ተማሪዎች ጋር መሆንን ይተው" ይላሉ።
[ቡስታን አልዓሪፊን (1/53)]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሴቶቻችን ወደ ሃገር ከተመለሱ በኋላ መቀየር!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም تغير النساء بعد رجوعهن…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
እስኪ ውድ እህቶች በደንብ አዳምጡት!
ሰለፍይነት እኮ ልብስ አይደለም ስፈልጊ የምትለብሺው ሳፈልጊ አውልቀሺ የምጥይው! ያአላህ እረ ተው ልብ ግዙ ዱኒያ እኮ ጠፊ ናት።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰለፍይነት እኮ ልብስ አይደለም ስፈልጊ የምትለብሺው ሳፈልጊ አውልቀሺ የምጥይው! ያአላህ እረ ተው ልብ ግዙ ዱኒያ እኮ ጠፊ ናት።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
القارئ عبدالرحمن
ቁርአን ብቻ ||Quran mp3
﴿وَإِذْ قَالَ رَبُّكَ لِلْمَلَـٰئِكَةِ إِنِّى خَـٰلِقٌۢ بَشَرًا مِّن صَلْصَـٰلٍۢ مِّنْ حَمَإٍۢ مَّسْنُونٍۢ فَإِذَا سَوَّيْتُهُۥ وَنَفَخْتُ فِيهِ مِن رُّوحِى فَقَعُواْ لَهُۥ سَـٰجِدِينَ ﴾
🌹ምርጥ መሳጭ ቲላዎ በርጋታ በፀጥታ አዳምጧት ቁርአን የልብ መርጊያ~°✮
🌹አላህ ሆይ ለቁርአን ያለንን ውዴታ ከእሱ ጋር ያለንን ቁርኝት ለእሱ ያለንን ናፍቆት ሁሌም ጨምርልን~
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/5Z-IntJQB9VkZDZk
🌹ምርጥ መሳጭ ቲላዎ በርጋታ በፀጥታ አዳምጧት ቁርአን የልብ መርጊያ~°✮
🌹አላህ ሆይ ለቁርአን ያለንን ውዴታ ከእሱ ጋር ያለንን ቁርኝት ለእሱ ያለንን ናፍቆት ሁሌም ጨምርልን~
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/5Z-IntJQB9VkZDZk
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሀይማኖት እኩልነት❌
✅ ክርስቲያን ወንድሞቻችን❌
✅ ሰማያዊ እምነት ተከታይ ናቸው?
🔻【ክፍል 2⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሀይማኖት እኩልነት❌
✅ ክርስቲያን ወንድሞቻችን❌
✅ ሰማያዊ እምነት ተከታይ ናቸው?
🔻【ክፍል 2⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💦አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ሰኞና ሀሙስ ስራዎች ወደ አላህ ይቀርባሉ። እኔ ደሞ ስራዬ ፃመኛ ሆኜ (ወደ አላህ) እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ።
📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)

ወሃቢዮች እስልምናን ያጠፋሉን?
Muhammedsirage M.Nur
ወሃቢዮች እስልምናን ያጠፋሉን?
➲ትእግስት
〰〰〰〰
➥ሶብር(ትእግስት) በ 3 ይከፈላል።
➢አላህ ያዛዘውን በመስራት ላይ ትእግስት ማድረግ
➢አላህ ከከለከለው ነገር በመራቅ ላይ ትእግስት ማድረግ
➢አላህ በወሰናቸው ቀደር(ውሳኔ) ላይ ትእግስት ማድረግ
ትእግስት እስልምና ላይ ትልቅ ቦታ አለው። ሁሉም የእስልምና ስራዎች ውስጥም ይገባል።
አላህ ዘንድም ትእግስተኞች በጣም ትልቅ ምንዳ አላቸው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰
➥ሶብር(ትእግስት) በ 3 ይከፈላል።
➢አላህ ያዛዘውን በመስራት ላይ ትእግስት ማድረግ
➢አላህ ከከለከለው ነገር በመራቅ ላይ ትእግስት ማድረግ
➢አላህ በወሰናቸው ቀደር(ውሳኔ) ላይ ትእግስት ማድረግ
ትእግስት እስልምና ላይ ትልቅ ቦታ አለው። ሁሉም የእስልምና ስራዎች ውስጥም ይገባል።
አላህ ዘንድም ትእግስተኞች በጣም ትልቅ ምንዳ አላቸው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
➥"ልብ የአይን ተከታይ ( ተጎታች) ነው ይባላል ፣ ያስለመደውን ይለምዳል ።
አይን መጥፎ ነገርን በለመደ ግዜ ቀልብም ይህንኑ መጥፎ የሚለምድና የሚመኝ ይሆናል ። መልካሙም ላይ እንዲሁ ነው ።
እናም አይኖቻችንን ከሓራም እንጠብቅ ። መልካም ነገርን እናስለምዳቸው ።

◾️እውቀትን የሚያክል ምንም ነገር የለም‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦 ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ አላህ ሸሪአዊ እውቀት ከሰጠህ፦ አብሽር! ምክንያቱም ይህ ማለት አላህ መልካም ሽቶልሀል ማለት ነው። ኢማሙ አህመድ እንዲህ ብሏል «ንያውን ለተስተካከለለት ሰው እውቀትን የሚያክል ነገር የለም» አሉ። የአብደላህ አባት ሆይ፦ እንዴት ነው ታዳ ንያውን የሚስተካከለው? ተብለው ሲጠየቁ፦ «ጅህልና (መሀይምነትን) ከራሱና ከሌሎች ለማንሳት ብሎ ማሰቡ ነው» ብለው መለሱ።
📚(شرح حلية طالب العلم / ص16)

" በተውሒድ ላይ የሞተ ሰው ጀሐነም ውስጥ አይዘወትርም (ዝንተ ዓለም ጀሐነም ውስጥ አይኖርም) ።ይህ አሕለሱናዎች ዘንድ ስምምነት ያለበት መርህ ነው" ኢማም አንነወውይ
[ ሸርሑ ሶሒሑ ሙስሊም 1;28]
[ ሸርሑ ሶሒሑ ሙስሊም 1;28]
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
🔹አስገራሚ የዚክር አይነቶች
🔹ለዛኪሮች የተዘጋጀ ምንዳ
↪️ ክፍል 2⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
🔹አስገራሚ የዚክር አይነቶች
🔹ለዛኪሮች የተዘጋጀ ምንዳ
↪️ ክፍል 2⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የአልዋጂባት ሸርህ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ በህገ መንግስት መፋረድ
✅ ከሸሪአ ዉጪ ባለ ነገር መዳኘት
✅ ሰው ሰራሽ ህጎች በተመለከተ
🔹ብዙዎች የሚክዱበት ነጥብ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔻【ክፍል 2⃣2⃣】