Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የእስልምና አፍራሾች
◾️ሽርክ
◾️አዳራሽ
◾️ሲህር
◾️በሱና ማላገጥ
🔻【ክፍል 1⃣6⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

قال شيخ ابن عثيمين رحمه الله
"ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ፦ ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው"
[ نور على الدرب ١٢ /٢٠ ]

➲ሴት ልጅ ቤቷ ውስጥ በመቀመጧ እና ባለቤቷን በመታዘዟ ወህኒ ውስጥ እንደገባች የሚቆጥሩና ሴትን ልጅ ኢስላም እንደበደላት በማስመሰል እንደፈለገች ውጭ እንድትወጣ የሚያበረታቱ ሰዎች ድንን ያልተረዱ ሰዎች ወይንም ለኢስላም ጥላቻ ያላቸው አካላቶች ናቸው።
➥ሴት ልጅ በቤቷ ውስጥ መቀመጧ እስር ቤት ቢሆን ኑሮ " በቤቶቻችሁ እርጉ" በማለት ቤታቸው እንድቀመጡ አላህ አያዛቸውም ነበር።
እህቴ ሆይ ቤትሽ ውስጥ መቀመጥሽ፦
➥የጌታሽን ትእዛዝ መፈጸም ነው
➥ሐያእሽን መጠበቅ ነው
➥የጥብቅነትሽ ምልክት ነው
➥ ከወንዶች ጋር ከመቀላቀል መዳንሽ ነው
➥ከፊትናዎች መራቂያሽ ነው
ስለሆነም "አዛኝ መሳይ ቅቤ አንጓች" ከሆኑ አላዋቂዎች ንግግር ጆሮሽንም ልብሽንም በመጠበቅ ለድንሽ ቦታ ስጭ!!
🖊I𝑏𝑛𝑢 𝑠𝑒𝑖𝑑
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➥ሴት ልጅ በቤቷ ውስጥ መቀመጧ እስር ቤት ቢሆን ኑሮ " በቤቶቻችሁ እርጉ" በማለት ቤታቸው እንድቀመጡ አላህ አያዛቸውም ነበር።
እህቴ ሆይ ቤትሽ ውስጥ መቀመጥሽ፦
➥የጌታሽን ትእዛዝ መፈጸም ነው
➥ሐያእሽን መጠበቅ ነው
➥የጥብቅነትሽ ምልክት ነው
➥ ከወንዶች ጋር ከመቀላቀል መዳንሽ ነው
➥ከፊትናዎች መራቂያሽ ነው
ስለሆነም "አዛኝ መሳይ ቅቤ አንጓች" ከሆኑ አላዋቂዎች ንግግር ጆሮሽንም ልብሽንም በመጠበቅ ለድንሽ ቦታ ስጭ!!
🖊I𝑏𝑛𝑢 𝑠𝑒𝑖𝑑
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
✍ከሚከተሉት ውስጥ በመንዙማና በነሺዳ መልክ የሚባል ነገር ግን ከእስልምና የሚያስወጣ ከትልቁ ሽርክ ውስጥ የሚመደበው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
5%
ሀ】መገን ነቢ የሁሉ ቀላቢ
1%
ለ】ሁዝ ቢየዲ ያረሱለላህ
1%
ሐ】አባድር ፃም አያሳድር
3%
መ】የቦረናው ሸህዬ እርዱን አባብዬ
2%
ሠ】ሀቢቢ ሀቢቢ መዲና ና ይበሉኝ እንጂ
2%
ረ】ያ ቀመረል መካ አሰላሙአለይካ ልቤ ባንቱ በእርሶ ተመካ
84%
ሸ】ሁሉም
✅ ጫማን ቁጭ ብሎ መልበስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል።
📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه الشيخ الألباني رحمه الله في "السلسلة الصحيحة (719)
↪️ ይህ ማለት ግን ቆሞ ጫማ መልበስ አይቻልም ማለት እንዳልሆነ ኡለማዎች ገልፀዋል። ነገር ግን የተሻለውና በላጩ ቁጭ ብሎ መልበስ ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል።
📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه الشيخ الألباني رحمه الله في "السلسلة الصحيحة (719)
↪️ ይህ ማለት ግን ቆሞ ጫማ መልበስ አይቻልም ማለት እንዳልሆነ ኡለማዎች ገልፀዋል። ነገር ግን የተሻለውና በላጩ ቁጭ ብሎ መልበስ ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሸይጧን መግቢያዎችና መጠበቂያዎቹ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍محاضرة جديدة
📍አዲስ ሙሓደራ
🌐 مَـدَاخِلُ الشـَيْطَانِ وَسُبُلُ التَّحَرُّزِ مّنْهُ
🌐 የሸይጧን መግቢያዎችና ከሱ መጠበቂያ መንገዶች
🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍አዲስ ሙሓደራ
🌐 مَـدَاخِلُ الشـَيْطَانِ وَسُبُلُ التَّحَرُّزِ مّنْهُ
🌐 የሸይጧን መግቢያዎችና ከሱ መጠበቂያ መንገዶች
🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የዲን ተማሪ ሆይ! ተማሪ ነኝ ብለህ ዝም አትበል!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅የምታውቀውን የተማርከውን ሀቅ በትክክል ከስሜታዊነት ርቀህ ሳታዛንፍ ለሌላውም አስተላልፍ፣ እንዲያውም እውቀትህ ይጨምራል። ሰዎች ሊያሸማቁህ ሲሞክሩ ትምህርት ወስደህባቸው ጉዞህን ቀጥል።
➥ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሱለይማን አር–ሩሀይሊ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ:–
➤“…አንተ ተማሪ ሆይ! አላህ ለመልካም ነገር ከገደጠመህ በተማርከው ደረጃ ያህል በማሰራጨት ተሽቀዳደም፣ አንተ ይህን በማድረግህም እውቀትህ ይጨምራል። ለዚህም ነው ከፊል መሻይኾቻችን እንዲህ የሚሉት:–እውቀት ከሚጨመርባቸው ምክንያቶች አንዱ ሰዎች የተማሩትን ማስተማራቸው ነው።
አንድን ነገር ተምረህ ስታስተምረው አላህ የበለጠ እንድትማር ያደርግሃል። በሌሎችም መልካም ነገሮች ሁሉ ልክ እንደዚሁ ነው። ይህች ሸሪዓዊ መርህ ናት፣ መልካም ነገርን ወጪ ባደረግክ (ባሰራጨህ) ቁጥር አላህ ከዛ ነገር የተሻለ ይጨምርልሃል፣ ገንዘብም ልክ እንደዛው ነው።”
[ሸርህ ሪሳለት ኢብኑል ቀይም ኢላ ኢህዳ ኢኽዋኒሂ 69–70]
አንተ ሰዎችን ያወቁትን #መልካም_ነገር በማሰራጨታቸው ጃሂል ናቸው እያልክ ለማሸማቀቅ ጥረት ስታደርግ፣ ይህን የሸሪዓ መርህ ጨምሮ ሌሎችንም መርሆች ከመጣረስህ ባሻገር የጅህልናህን ልክ የማታውቅ ጃሂል መሆንህን ያሳብቃል።
✍🏻ኢብን ሽፋ:

21 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣1⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣1⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
➲ሳተነቡት እንደተልፉ በጣም ከባድ ሓዲስ ነው
➽መልዕክተኛው ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:-ከተካታዮቼ ውስጥ ከቅድመ ኢስላም«የጃሂሊያ»ዘመን የተወረሱ አራት ልምዶች አሁንም ድረስ ይገኛሉ እነርሱም:-
➷➴➴➴➴
1»በዘር መኩራራት»
2»የሌሎች ዘሮችን ክብር ማጉደፍ»
3»በከዋክብት ዝነብ ማፈላግ»
4»ሙሾ ማውረድ። ነው ይላሉ።
📚ሙስሊም ዘግበውታል።
➥-በዘር መኩራራት:- ይህ በጠም ታለቅ አደገ የሆነውና ዲን/የሸሪዓ እውቀት አለቸው የሚበሉ ሰዎች ረሱ የልደኑበት ታለቅ በሽታ ነው።
➥የሌሎች ዘሮችን ክብር ማጉደፍ:-ይህ ደግሞ ከበፊቱም የበለጠ «የሰለፊይ»ስም የተሸካሙ ወንድም እህቶች ጋር የላ ነው።አላህ ሱብሃነሁ ወተዓለ መንም ከመንም እንደማይበልጥ ሲነግራን እንዲህ ይላል:-
يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
➽«እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡
➤አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው የሚለው ይስመርበት በዘረችሁ በላጨችሁ አለላም
➥መልዕክተኛውም ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አረቡ ከአጀሙ ብልጫ የለውም ነጩ ከጡቁሩ ብልጫ የለውም አላህን በማፍራት ቢሆን እንጂ ይላሉ»
ወደ-ወነው ርዕስ ልገባ በጠም የስደነገጣኝና እንዲሁም የገረመኝ ነገር በዚሁ ሳሞን ሲዛዞር የነበረው ነገር ነው።ሰዎ ከመቼ ጀምሮ ነው ወደ-ተለያዩ ነገር መቀየር የጀመራው?
➣በመቀጠል ሙያ ሰውን ካፍ የደርገል እንጂ ዝቅ የደርገል እንዴ አንተ ሊተገበት የፈለግከት ሴት ሙያ የለትም ብትበል አይ አልፈልግም ትቅርብኝ ትላለህ ጥርጥር የለውም ዞራህ ደግሞ ለአንድ ቤት ወሳኝ ነው የተበለውን እቃ የሚሰሩትን ሰዎች ከክበራቸው ዝቅ ለማድራግ ትሞክረላህ እናሱ አላህ ዝቅ ከለደረገቸው«ካፍ በለው ነው የሚኖሩት»በመቀጠል
➧ የመልዕተኛውን ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሓዲስ የት ወሰድነው በአላህና በመጨራሻው ቃን የሚየምን መልካም ይነገር ወይም ዝም ይበል የሉበትን።
ሰው ዲኑን በመማረ ቁጡሩ ጅህልናው ይጠፋል ግን አሁን በተገላብጦሽ ነው የለው አላህ ከዘነላት ውጭ ምክንያቱም እንደዚህ የሰውን ክብር ዝቅ ለማድራግ የሚሞክሩ ሰዎች የሱና፣የሰለፊይ ስም የተሻከሙ ነቸው ጀሂሉ ረሱ ይህ አስተሰሳብ የለውም።
አላህ ማስተወሉን ይስጥን ሰዎችን የለ-ሐቅ የለ ብቁ ማስራጃ አላህ የከበረው ክብራቸውን ከመንካት አላህ ይጠብቀን ኣሚን።
✒Redwan Somano

ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 19
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🌐 النَّصِيحَةُ الحَادِيَةَ عَشْرَةَ
🌐 አስራ አንደኛዉ ምክር
🔳 كُوْنِي دَاعِيَةً لَا قَاضِيَةً
▪️(በባልሽ ላይ) ሰባኪ ሁኚ ፈራጅ አትሁኚ
➡️ ክፍል ①⑨ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🌐 النَّصِيحَةُ الحَادِيَةَ عَشْرَةَ
🌐 አስራ አንደኛዉ ምክር
🔳 كُوْنِي دَاعِيَةً لَا قَاضِيَةً
▪️(በባልሽ ላይ) ሰባኪ ሁኚ ፈራጅ አትሁኚ
➡️ ክፍል ①⑨ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
↩️هـل يجــوز للـمرٲة ٱن تعــمل عمليــة لمنــ؏ الٳنجــاب❓
الــشيـــخ ٲ. د/سُـلَــيْـمَـــان الــرحِيليـﮯ -حفـظہ اللـہ-
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الــشيـــخ ٲ. د/سُـلَــيْـمَـــان الــرحِيليـﮯ -حفـظہ اللـہ-
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የእስልምና አፍራሾች
◾️የኸዋሪጆች ስህተት
◾️የሙርጂአዎች ስህተት
◾️የሙርተድ አይነቶች
🔻【ክፍል 1⃣7⃣】

💢ይህን ሰራሁ ብለህ አትኮፈስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔘 قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله -:
◾️ሸኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
🔻【لو قارن الإنسان عمله بِنِعَمِ الله عليه لما بلغت شيئًا يُذكر أمام هذه النعم، فالعمل قليلٌ وإن كَثُر؛ لأنَّ نِعَم الله أكثر وأكثر】
✅ አንድ ሰው የሚሰራው መልካም ስራ አላህ በሱ ላይ ከዋለለት ፀጋ (ኒእማ) አንፃር ሲታይ እንደው ሊጠቀስና ይህ አክል ነው የሚባል አይደለም። ስራችን የፈለገ የበዛ ቢሆንም እንኳ አላህ ለኛ ከሚውለው ውለታ አንፃር በጣም ትንሽ ነው። ምክንያቱም የአላህ ፀጋ ከስራችን እጅግ የበዛና የገዘፈ ነውና።
📚 شرح أصول الإيمان (٢٥٢)
https://t.me/Asselefya1

@m2vbot
Convert To Voice
🌸ቁርአን የአላህ ስጦታ🌸
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
👑ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
https://t.me/Asselefya1
ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
👑ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
https://t.me/Asselefya1
Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
{فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ}
ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡
➧ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበት ሐያእ ነው።
ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ:-የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።
ምንጭ:-{ሒራሰት አል ፈዲላህ/113}
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡
➧ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበት ሐያእ ነው።
ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ:-የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።
ምንጭ:-{ሒራሰት አል ፈዲላህ/113}
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሽርክ አደገኝነትና መዘዙ
🔖የሽርክ ባለቤት፦
◾️ስራውን ሁሉ ውድቅ ይሆናል
◾️ጀነትን በሱ ላይ እርም ይሆናል
◾️ዘልአለም እሳት ውስጥ ይኖራል
✅ ለነብያቶች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ
🔻【ክፍል 1⃣8⃣】