💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➩ፖስፖርት አስቸኳይ ቀጠሮ እንድያዝላችሁ ለምትፈልጉ እህታችንን አናግሯት
~የራሷን ሀላፊነት መሸከም ከተሳናት ሴት ጋር አትጣመር:: ለራሷ ያልሆነች ለአንተም ሆነ ለልጆችህ አትተርፍም:: በራስህ ብትጨክን እንኳ ለልጆችህ እዘን::
~
t.me/https_Asselfya
"ፍቅር ማለት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ሴቶች አትሞኙ የፍቅር ሀብታም አግቡ ልባችሁ በደስታ ፈንድቆ ይኖራል። ዱኒያ አብረሽ ስረተሽ ማንጣት ትችያለሽ ። የገንዘብ ሀብታም ግን ዉጫዊ ደስታ ቢሰጥሽ እንጅ ዉስጣዊ ደስታ የለም። በዚች ምድር ላይ ደግሞ የዉስጥ ደስታን የመሰለ ነገር የለም።

=
🎓مبروك🎓

ለዉዷ ባለቤቴ  ለ ዶ/ር ፈትሂያ ዑመር
እንኳን ደስ አለሽ, እንኳን ለዚህ አበቃሽ !
ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ለዚህ ላበቃሽ ለ አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው!
በሙያሽም ኡማውን በቅንነት የምታገለግዪ ያድርግሽ ::
✍ أبو العباس ناصر
•• أصلح نفسك قبل رمضان

❍ كان عمرو بن قيس رحمه الله :

إذا دخل شعبان أغلق تجارته وتفرَّغ لقراءة القرآن؛ وكان يقول: طوبى لمن أصلح نفسه قبل رمضان.

‏‌لطائــف المعــارف (٥٣٨)


=
t.me/https_Asselefya1
በየሚዲያው የሚናፈሱ ወሬዎች (መታኝና አለቀሰ ቀደመኝና ከሰሰ) ያለው ቢጤ ናቸው ከአንድ ጎን ብቻ ሰምታችሁ አትፍረዱ።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )
በየሚዲያው የሚናፈሱ ወሬዎች (መታኝና አለቀሰ ቀደመኝና ከሰሰ) ያለው ቢጤ ናቸው ከአንድ ጎን ብቻ ሰምታችሁ አትፍረዱ። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🛑👉ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ነገሮች በዝምታ ስለሚያልፍ። እንደ ሴት ስለማያለቅስ። የሆነ ነገር በመጣ ቁጥር ወንዶች እየተባለ ይዘመራል ለምን !? ከሆነሽ ሆነ ካልሆነሽ ገልል በይ ከሂወቱ የተተፋ ምራቅ አይዋጥም ። ጥለሺዉ የሄድሽዉን ሰዉ ባገኘሽበት መጨቅጨቅ መዘመር አይከብድም!? ይሄ የራስሽ ክብር እያቀለልሽ መሆኑ ተረጅ ! ጀግና ሴት የተበደለች ብትበደል ሁሉንም በሆዷ ይዛ ከበፊቱ የተሻለ ማንነት እና የተሻለ ሂወት ለመመስረት የምትጥር ነች። በሚድያ እየወጡ መነፋረቅ መጃጃል ይሄ የሞኝ ሴት ሞያ ነዉ። ራሳችሁ ከዚህ ተግባር አርቁ ሴቶች ብልጥ ሁኑ ! ወንድ ያዋረድሽ የጎዳሁ መስሎሽ ራስሽ ያዋረድሽ እና የጎዳሽ። በሚድያ እየወጡ መጃጃል ትርፍ ወሬ ማብዛት ፣ድንበር ያለፈ ነገር መለቅለቅ ሀቂቃ በጣም የሚቀፍ ነገር ነዉ ከዚህ ነገር ራሳችሁ አርቁ ሴቶች ። የፈለገ ብትበደይ ለሰዉ ሳይሆን ለአላህ ንገሪ በደልሽ እሱ ይክስሻል። ለሰዉ ግን ክብርሽ ጥለሽ ስም ወጥቶልሽ ተዋርደሽ ትቀሪያለሽ። ✍️
ምን ሁኖ ይሆን፡ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሳይረዳኝ ቀርቶ ተቀይሞ ይሆን?ወይስ ሰዎች አሳስተው ነገሩት?ምናልባት የራቀው የተቀየምኩ መስሎት ይሆን የሚሉ ከቅን ሰዎች ውስጥ ያሉ ቅን ልቦች አሉ።ይሄ የመልካምነታቸው ማሳያ፡የደግነታቸው ምልክት ነው።ግና ምን ያደርጋል እነርሱ እንዲህ ይጨነቃሉ ሰው ግን አይረዳቸውም።ይባስ ብሎ ባልገባው በመተርጎም በክፋት ይከሳቸዋል።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል ሲያም (ጾም) በቋንቋ ትርጉሙ ኢምሳክ ወይም መታቀብ ማለት ነዉ። إِنِّی نَذَرۡتُ لِلرَّحۡمَـٰنِ صَوۡمࣰا እኔ ለአረሕማን ዝምታን  ተስያለሁ ! ከንግግር  ለመታቀብ ተስያለሁ ማለት ነዉ ። እዚህ ቦታ ላይ ግን ፆም _ከኒያ ጋር ንጋት ከቀደደ አንስቶ እስከ ፀሐይ መጥለቅ ድረስ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች  መታቀብ ነዉ። የፆም ትሩፋቱ ፦ عن ŘŁŘ¨ŮŠâ€Ś
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል

وعن ؚبد الله بن عمرو ان النبي  قال : الصيام  ولقرآن  يشفعان  للعبد يوم القيامه ، يقول الصيام  عب منعته الطعم  .والشهوات  بنهار .فشفعني به . ويقول القرآن : منعته النوم  بالليل، فشفعني  فيه فيشفعان "  رواه أحمد بسند صحيح

ከዐብዱላህ  ቢን ዐምር እንደተዘገበዉ  የአላህ ነብይ  እንድህ ይላሉ፦ ፆም እና ቁርአን የቂያም ቀን ለባሪያዉ ምልጃ ይሆናሉ። ፆም እንድህ ይላል፦ ጌታዬ ሆይ በቀን ምግብ እና ስሜቶቹን ከለከልኩት ይላል።  ቁርአን ደግሞ ጌታዬ ሆይ በሌሊት ከመተኛት  አገድኩት። አማልደን ይላሉ። ምልጃቸዉም ተቀባይነት ያገኛል።  አሕመድ በሶሒሕ ሰነድ ዘግበዉታል።

وعن أبي أمامة  قال : أتيت  رسول الله   فقلت:  مرني بعمل يدخلني  الجنة : قال  عليك باصوم فإنه لا عدل له " ثم  أتيت الثانية ، فقال : عليك باصيام ، رواه أحمد ، النسائي، والحاكم، وصححه.

ከአቢ ኡማማ እንደዘገበዉ የአላህ መልእክተኛ ጋር መጣሁና "ጀነት የሚያስገባኝን ሾል ንገሩኝ አልኳቸዉ  እርሳቸዉም "በፆም አደራ፣ እርሱ እኩያ የለዉም አሉኝ።  ከዚያም ለሁለተኛ ጊዜ መጣሁና ጠየኳቸዉ "በፆም አደራ አሉኝ። አህመድ፣ ነሳዒይ እና ሐኪም ዘግበዉታል። ሀኪም ሶሂህ አድርገዉታል።

وعن أبي  سعيد  الخدري  رصي الله عنه : أن النبي  قال  لايصوم ؚبد يوما في سبل الله إلا باؚد الله بذلك  اليوم النار  عن وجهه "  سبعن خريفا" رواه الجماعة  إلا أبي داود.

አቢ ሰኢድ  አል ኹድሪ «رضي الله عنه» በዘገቡት ዘገባ  ነብዩ  እንድህ አሉ፦ አንድ ሰዉ  በአላህ መንገድ ላይ  እያለ አይፆምም  በእለቱ አላህ ከእሳት ሰባ አመት ቢያርቀዉ እንጅ። "አቢ ዳዉድ ሲቀር  ሁሉም ዘግበዉታል።"

وعن سهل  بن سؚد  أن النبي  قالإن للجنة بابا , يقال  له  الريان  يقال يوم  القيامة  أين الصئمون ? فؼذا دخل آخرهم  أغلق ذلك الباب " رواه البخاري ومسلم"

ከሰህል ቢን ሰእድ «رضي الله عنه Âť እንደተዘገበዉ  መልእክተኛዉ   እንድህ ይላሉ፦   ለጀነት በር አለዉ _ረያን ይባላል። ትንሳኤ ቀን እንድህ ይባላል  ፆመኞች የታሉ?   የፆመኞች  መጨረሻዎቹ  ከገቡ በኋላ በሩ ይዘጋል" ቡዃሪና ሙስሊም ዘግበዉታል።

                   ይቀጥላል.......✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ረመዷን መድረስ ፀጋ ነዉ

#نعمة_إدراك_شهر_رمضان

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
«የላጤወች ፀፀት!!

«ولقدْ شُتمتُ بألفِ سطرٍ كلُّها
هانتْ سوى في قولهم يا أعزبُ!»

በብዙ አልፍ ስድቦች ተሰድቤያለሁ ግን #ላጤ እንደሚባለው ስድብ ያመመኝ የለም።

ይልቅ ጊዜው ሔደ አግባና ተሰተር፡
በላጤነት ስቃይ ሁሌ አትኮማተር፡
ፊትና ነው ላጤነት ምን ብትኮሳተር፡

እኛ አግቡ ብለናል በል ወደ ትዳር ዳይ፡
እንቢ ካላችሁ ግን የራሳችሁ ጉዳይ፡
አምናና ካች አምና አለፈ በምፀት፡
ዘድሮም ይሔው ነው የላጤወች ፀፀት፡

t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል وعن ؚبد الله بن عمرو ان النبي  قال : الصيام  ولقرآن  يشفعان  للعبد يوم القيامه ، يقول الصيام  عب منعته الطعم  .والشهوات  بنهار .فشفعني به . ويقول القرآن : منعته النوم  بالليل، فشفعني  فيه فيشفعان "  رواه أحمد بسند صحيح ከዐብዱላህ  ቢን ዐምር እንደተዘገበዉ â€Ś
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል


የፆም ዓይነቶቹ ፦ ፆም ሁለት ዓይነት ነዉ። ግደታ(ፈርድ) የሆነ እና ትርፍ (ተጠዉዕ) ፆሞች ናቸዉ።

ግዴታ  ፆም ለሶስት ይከፈላል፦

. የረመዷን ፆም
. የከፋራ(የመቀጫ) ፆም
. የስለት ፆም


እነዚህ ክፍል ዉስጥ የምንማረዉ ስለረመዷን  ፆም እና ሾለ ሱና(ትርፍ) ፆም ብቻ ነዉ። ሾለ ሌሎቹ የፆም ዓይነቶች በቦታዉ ይነገራል።

የረመዷን ፆም፦  ብይኑ ረመዷንን መፆም በቁርአን ፣ በሐዲስ እና በዑለሞች ስምምነት (ኢጅማዕ) ግደታ መሆኑ የተረጋገጠ ነዉ።

ከቁርአን ብንጀምር( አላህ እንድህ ይላል፦

یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَیۡكُمُ ٱلصِّیَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَتَّقُونَ

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም
በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት(ሕዝቦች) ላይ  እንደተፃፈዉ በናንተም ላይ ተፃፈ  ልትጠነቀቁ ይከጀላልና። "አልበቀራህ 183"

እንድህም ብሏል፦

شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ

" እንድተፆሙ የተፃፈባችሁ ያ እርሱ ዉስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እዉነት ከዉሸት)  ከሚለዩም ገላጮች (አንቀፆች) ሲኾን   ቁርኣን የተወረደበት የረመዷን ወር ነዉ። ከእናንተም  ወሩን ያገኘ ሰዉ ይፁመዉ ። (አል _በቀራህ 185)

ወደ ሐዲስ ስንዞር ደግሞ ተከታዩ የነብዩ ﷺ ንግግር እናገኛለን ።

بني  الإسلام  على خمس:شهادة أن لا إله إلا الله وأن محمداً رسول الله، وإقام الصلاة، وإيتاء الزكاة، وصوم رمضان، وح؏ البيت من استءاؚ إليه سبيلاً»،

"እስልምና በአምስት ማእዘኖች ተገንብቷል። ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አለመኖሩን መመስከር እና ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ መሆናቸዉ መመስከር ላይ፣ ሶላትን በመስገድ፣ዘካን በመስጠት ፣ ረመዷንን በመፆም እና በቤቱ ሐጅ በማድረግ

وفي حديث  طلحة  بن عبيد الله،  أن رجلا سأل البي   فقال : يا رسول الله أخبرني  عما فع؜ الله علي  من الصيام ? قال  شهر  رمضان  قال  :هل علي غيره  ? قال : لا أن تءؚ .

በጦልሐ  ቢን ዑበይዱላህ ሐዲስ ላይ እንደተጠቀሰዉ ፦ አንድ ወደ ነብዬ  መጣና _ የአላህ መልእክተኛ ሆይ አላህ ግዴታ ያደረገዉን ነገር  ንገሩኝ አለ። እርሳቸዉም
_የረመዷን ወር አሉት
። ሌላስ አለብኝ ? አላቸዉ። የለብህም ፤ አንተ ካልከጀልክ በቀር። አሉት።

የረመዷንን ወር መፆም ግዴታ በመሆኑ ላይ ሙስሊሞች ሁሉ ይስማማማሉ።  የኢስላም አንዱ ማዕዘን በመሆኑም ላይ ልዩነት የለም።  ይኸዉም ከዲን እንደሚቆጠር  በተለምዶ የሚታወቅ  (አል_ማዕሉም ቢደሩራ)በመሆኑ እርሱን ያስተባበለ ይከፍራል፤ ከሃዲም ይባላል።

የረመዷን ግዴታነት  የተደነገገዉ  ሰኞ ዕለት ከሻዕባን ወር ሁለት ቀን ቀርቶት ከሂጅራ በኋላ ሁለተኛዉ ዓመት ላይ ነዉ።

                     ይቀጥላል......✍️

=
https://t.me/https_Asselefya1
عبدالله محمد العبيد - والله يؤيد بنصره من يشاء
[ تلاوات خاشعة ▫️ tvquran@ ]
➾ጆሮ በቁረአን ሲሞላ ይብቃቃል
➾ልብ በቁረአን ሲቀራ ይፈወሳል
➾አይን ወደ ቁረአን መመልከት ሲያበዛ ይጠራል
➾ምላስ በቁረአን ሲረጥብ ይዋባል
➾ቁረአንን ስትጎዳኝ ነፍስህ ይፀዳል!!

صباح الخير

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
🔎ምን ነካሽ እህትዓለም❓

=• ፍቅር በገንዘብ ድለላ?
=•ትዳርን በብር?

አንች የስደቷ እህቴ ምን ሆንሽብኝ እውነት ገንዘብሽ ተርፎሽ ነው?

ወይስ አልደከምሽበትም?
ወይስ ድጋፍሽ የሚያስፈልገው ቤተሠብ የለሽ ሆኖ?

ለመተዛዘንም የማይመች ሆነ እኮ ገንዘብሽን ሁሉ ከስረሽ ያመጣሽው ወንድ ባል ሊሆንሽ ነው?

ተው እህቶቼ በአንዷ እህታችን በሚደርሠው እኛም እንማርበት ለምን ሁላችንም እናለቅሳለን አይ የእኔው እንደዚህ አያደርግም ይሉታል
ምን አሳወቀሽ? ኣ

ወንድሞቻችን ስንወቅሳቸው ወዳ ላደረገችው የሚል መልስ ይመጣል ተው እህቶቼ ልብ እንበል

የወደደሽ ወንድ አጅ ነብይጋ እየተጋፋሽ ሸቅይና ለእኔ ኢቃማ ግዢ አይልሽም ገንዘቡን ይዘሽው ነው ተብቃቅተን እንኖራለን ይልሻል እንጅ

ለወንድምሽ የማታደርጊውን ለገናው ባል የሆነኛል ብለሽ የምታፈሺው ብር አልደከምሽበትም?

እህቴ እህቴ ብሎ አላቅሶሽ አዛኝ ቅቤ አንጓች እኔ ግን እንደሌሎቹ አይደለሁም ሲልሽ አመንንሽው? እንደት ተዋጠልሽ?

በስደት ጉልበታችን የልጅነት ወዛችን ውበታችን ረገፈ ከዛ በገንዘብ ይሉኝታ የያዝሽው ወንድ እንደዚህ ስላደረገችልኝ እንጅ ማለት ይጀምራል

እህቶቸዋ ስለዚህ ጉዳይ እንወያይበት እስከመቼ እንሸወዳለን?

ባል ይሆናል ላልሽው የምታፈሽውን ገንዘብ ሀገርሽ ላይ የሆነ ነገር አድርጊና ግቢ

አፈቀርኩት ብለሽ በብርሽ ለመግዛት አትሞክሪ እህቴዋ ልብሽንም የደከምሽበትን ብርሽንም አትዘረፊ


✍️ኡሙ አብዲል ዓዚዝ

=
ተይ ልጄ አይጠቅምሺም እረፊ ልጄ ሆይ ተረጋጊ አስቢበት ተብላ ግን ምን አገባችሁ ብላ ቤተሰቧ አስከፍታ ትዳር የመሰረተች በትዳሯ ስኬታማ የሆነች እስከ አሁን እኔ አላየሁም። መጨረሻዋ ለቅሶ እና ፀፀት ያገኛት ግን ብዙ አሉ። ግደላችሁም ለደቂቃ ጆሮ ሰጥታችሁ ቤተሰብ ያላችሁን ስሙ አድምጧቸዉ ቀስ ብላችሁ ለማስረዳት እነሱ ለማሳመን ሞክሩ እንደዉ ገና ወድጀዋለሁ በሚል ስንት አመት ሙሉ ዋጋ የከፈሉ ቤተሰብ በተራ ወንድ ቀይራችሁ አትሂዱ ኋላ ፀፀቱ ይገላችኋል .....! የምር ከሌሎች ትምህርት ዉሰዱ! የቤተሰብ እርግማን ይደርሳል አትሞኙ ! የእርግማናቸዉ ዉጤት ሂወታችሁ እንድበላሽ ሳይሆን የምረቃታቸዉ ዉጤት ሂወታችሁ እንድያብብ እንድያበራ ሰበብ ሁኑ ጣሩ ! ይሄ የሚጠቅማችሁ !

=
t.me/https_Asselefya1