💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🛑👉ለራስሽ ቃል ግቢ ፦

ነገሮች በፈለግሺዉ መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ ሰዎች ጀርባቸዉን ሊያዞሩብሽ ይችላሉ በዚህ አለም ለመኖር የሚያጓጉሽ ነገሮች ሁሉ ልታጪ ትችያለሽ፤ ግን ሁላችንም በዚህ ስሜት ዉስጥ አልፈን እናዉቃለን ወደፊትም እናልፋ ይሆናል። ታላቅነት ግን በዚህ ከባድ ጊዜ መቼም ተስፋ ቆርጠሽ ጥረትሽን እንዳታቆሚ ለራስሽ ቃል መግባት ነዉ !!

=
t.me/https_Asselefya1
ይምታኝ ይደብድበኝ
            የምወደው ሰው፣
የሚገላግለኝ  ደመኛዬ ነው።

እኔ'ና አንቺ ብንስማማ፣
ይበቃናል ያክርማ ማማ።

እኔ'ና አንቺ ብናዋደድ፣
ይበቃናል የትንኝ ለምድ።
~
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ
(1928 -1997) ረሒመሁላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
https://t.me/Salafiat46
➩የእኔ ውድ እህት ፍቅሬን በምን ልግለፅልሺ ወይም እንደምወድሺ በምን ላሳይሺ ላለሺ ወንድ በኒካህ በይው!! ከዚያ ውጭ የቴክስት ድርደራ እንዳሰሚ ስልሺ።

http://t.me/https_Asselefya1
~ እነዝያ ልብ ሁሉንም ሰውች የሚወዱበት ጊዜያት ይናፍቁኛል። ያ በማደግ ውስጥ ያልተበከለ የነበረው ማንነት። ያቺ የእቃቃ ልቤ አሁንም ትናፍቀኛለች። ንፁህ ሀፍረቷ ያልተበከለባት የነበረው። ያ ጊዜዬ ይናፍቀኛል አላህ ይማርህ ለማለት የሚያስቸግር በሽታ ያልሸመትኩበት ጊዜ። ያ ልቤ ይናፍቀኛል ንፁህ የነበረበት። ያቺ ሙሽራዬ ትናፍቀኛለች ትዳር የእሷ ፈገግታ የሚመስለኝ። ያቺ ትውስታዬ ትናፍቀኛለች በቂም በጥላቻ ያልደማችው። ያ ልቤ ይናፍቀኛል። ሰው ሁሉ ሰው የሚመስለኝ የነበረው። ልቤ ሆይ ናፍቀኸኛል!
= t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➩የሻዕባን ግማሺ ወይም ሻዕባን 15ኛው ለሊት የራሷ የሆነች ሰላት የላትም፣ ቂያምም የላትም ፣ዱአም የላትም...... አንተ ብቻ የልብህን ጥላቻንና ሺርክን ከልብህ አውጣ የአላህ እዝነት እንድታገኝ

http://t.me/https_Asselefya1
• ሸዕባን ከረመዷን ወር በፊት መግቢያ በር ብቻ አይደለም ።

• ሸዕባን ኸይር ከሚመረትበት የበለጠ ኸይር ወደሚመረትበት መሸጋገሪያ ድልድይ ነው።

• ሸዕባን ከፊት ለፊታችን ትልቅ ወር እየመጣ እንደሆኑ ማብሰሪያ ፊሽካ የተዘጋጁ ደወል ነው።

• ሸዕባን ከረመዷን በፊት በቀሩት ጥቂት ቀናት ነፍስን ማዘጋጃና መለማመጃ መድረክ፤ ከብዙ ዝንጋቴ በኋላ ወደ አላህ የመመለሻ ወር ነው።

• ሸዕባን ከኖርማልና ከተለመደው የዒባዳ ሁኔታችን ወጥተን ለተሻለ መታዘዝ መስፈንጠሪያ ቦርድ ነው።

• ረመዷን ያለ-አንዳች መንፈሳዊ ዝግጅት ዝም ተብሎ የሚገባበት ወር አይደለም ።

የረመዷንን ለዛና ጥፍጥና ማጣጣም የፈለገ ከወዲሁ ሸዕባን ላይ ነፍሱን በፆም፣ በቁርአን ፣ በዚክር፣ በሰደቃ፣ በመልካም ሥራ ያለስልስ።በውስጡ ኢስቲግፋር፣ ዱዓና ዚክር አብዙ፣ ቁርአን አብዝታችሁ ቅሩ፣የበደላችሁትን ካሱ፣ ለበደላችሁ ይቅር በሉ፣ የወሰዳችሁት የሰው ሐቅ ካለ መልሱ።

አላህ ሆይ ፅናትን ለግሰን። ሸዕባንን ባርክልን። ለረመዷን ደርሰው፣ ፆመውት፣ ፆማቸውም ተቀባይነት ከሚያገኙት አድርገን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
¶ سورة الإبراهيم

للشيخ محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله

=
¶ የሄደን መሸኜት እንጅ መለማመጥ አስፈላጊ አይደለም። አንዳዴ ስንለማመጣቸዉ ከነሱ ሌላ ሰዉ ያጣን ይመስላቸዋል ግን አንድ ቀን ዘወር ካልን ዘወር ብለን የምንቀር ።

=
ከሚያስደስትህና ከሚደሰትልህ ጋር ሁን!

||
t.me/https_Asselefya1
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል


ሲያም (ጾም) በቋንቋ ትርጉሙ ኢምሳክ ወይም መታቀብ ማለት ነዉ።

إِنِّی نَذَرۡتُ لِلرَّحۡمَـٰنِ صَوۡمࣰا
እኔ ለአረሕማን ዝምታን  ተስያለሁ !

ከንግግር  ለመታቀብ ተስያለሁ ማለት ነዉ ። እዚህ ቦታ ላይ ግን ፆም _ከኒያ ጋር ንጋት ከቀደደ አንስቶ እስከ ፀሐይ መጥለቅ ድረስ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች  መታቀብ ነዉ።

የፆም ትሩፋቱ ፦

عن ŘŁŘ¨ŮŠ هريرة ŘąŘśŮŠ الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (قال الله ؚز وجل: كل عمل ابن آدم له إلا الصيام؛ فإنه لي وأنا أجزي به، والصيام جنّة، وؼذا كان يوم صوم أحدكم فلا يرفث، ولا يصخب، فإن سابّه ŘŁŘ­ŘŻ أو قاتله فليقل: إني امرؤ صائم، والذي نفس Ů…Ř­Ů…ŘŻ Ř¨ŮŠŘŻŮ‡ لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، للصائم فرحتان يفرحهما: ؼذا أفءع فرح، وؼذا لقي ربه فعح بصومه) رواه Ř§Ů„ب؎اعي ŮˆŮ…سلم.

አቡ  ሑረይራ  እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ ብለዋል፦ አላህ እንድህ አለ፦  ሁሉም የሰዉ ልጅ  ሾል ለርሹ ነዉ ፆም ሲቀር እርሱ ግን ለእኔ ነዉ። እኔም ነዉ በርሱ የምመነዳዉ። ፆም ጋሻ ነዉ።  የእያንዳዳችሁ የፆም ቀን ሲሆን የወሲብ ወሬ አታዉሩ፣  አትንጫጩ አትጃጃሉ፣አንድ ሰዉ ከተሳደበዉ ወይም ከተጋደለዉ ሁለት ጊዜ እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል።  የሙሀመድ ነፍስ  በእጁ በሆነዉ ጌታ እምላለሁ፦ የፆመኛ አፍ ሽታ አላህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ ይበልጥ የጣፈጠ ነዉ። ፆመኛ  ሁለት ደስታዎች አሉት፦ ሲያፈጥር በፊጥሩ ይደሰታል። ጌታዉንም ሲገናኝ በፆሙ  ይደሰታል።

ورواية البخاري  .وأبي  داود " الصيام جنة، فؼذا كان أمدكم صائما فلا يرفث ، ولا يجهل ، فإن امرؤ  قاتله، أو شاتمه  فليقل.إني صائم. مرتين،  والذي  نفس محمد بيده، لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، يترك طعمه وشرابه  وشهوته من أجلى. الصيام لي . وأنا أجزي به .ولحسنة بؚشع؊ أمثالها ،

በቡዃሪ በአቢ ዳዉድ ዘገባ ደግሞ እንድህ ተዘግቧል፣  ፆም ጋሻ ነዉ ከእናንተ መሀል አንዳችሁ ፆመኛ ብትሆኑ ብልግናን እንዳትሰሩ እንዳትናገሩም አንድ ሰዉ ቢጣላችሁ ወይም ቢሰድባችሁ "እኔ ፆመኛ ነኝ" በሉ ደጋግማችሁ በሉ “የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነው እምላለሁ!  ከፆመኛ ሰዉ አፍ ዉስጥ የሚወጣዉ ሽታ ለአላህ ከሚስክ የበለጠ ነዉ። ምግቡን መጠጡን፣ ስሜቱን ለኔ ሲል ይተዋል። ፆም የእኔ ነዉ የምከፍለዉ እኔዉ ነኝ የአንድ በጎ ነገር ምትክ ክፍያዉ በአስር ነዉ።

ይቀጥላል......✍️

=
http://t.me/https_Asselefya1
➩ፖስፖርት አስቸኳይ ቀጠሮ እንድያዝላችሁ ለምትፈልጉ እህታችንን አናግሯት
~የራሷን ሀላፊነት መሸከም ከተሳናት ሴት ጋር አትጣመር:: ለራሷ ያልሆነች ለአንተም ሆነ ለልጆችህ አትተርፍም:: በራስህ ብትጨክን እንኳ ለልጆችህ እዘን::
~
t.me/https_Asselfya
"ፍቅር ማለት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ሴቶች አትሞኙ የፍቅር ሀብታም አግቡ ልባችሁ በደስታ ፈንድቆ ይኖራል። ዱኒያ አብረሽ ስረተሽ ማንጣት ትችያለሽ ። የገንዘብ ሀብታም ግን ዉጫዊ ደስታ ቢሰጥሽ እንጅ ዉስጣዊ ደስታ የለም። በዚች ምድር ላይ ደግሞ የዉስጥ ደስታን የመሰለ ነገር የለም።

=
🎓مبروك🎓

ለዉዷ ባለቤቴ  ለ ዶ/ር ፈትሂያ ዑመር
እንኳን ደስ አለሽ, እንኳን ለዚህ አበቃሽ !
ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ለዚህ ላበቃሽ ለ አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው!
በሙያሽም ኡማውን በቅንነት የምታገለግዪ ያድርግሽ ::
✍ أبو العباس ناصر