💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~በነገራችን ላይ…ስለ ሰውዬው ሳታውቁ፣ ፍላጎቱን ስላንፀባረቀ ወይም ስለገለፀ ብቻ ለመምከር አትጣደፉ። ጥበብ የሌለው ምክረ-ሀሳብ በደል ነው።

ለአንዳንድ ሰዎች የሚያውቁትን ብቻ ሊሆን ይችላል የምንደግምላቸው።ደጋግማ ስታለቅስ ስታዯት ዘላችሁ ጠንካራ መሆን አለብሽ፣ አትልፈስፈሺ፣ በሌላ ይተካል ምናምን እያላችሁ ሰው አታቁስሉ! እስቲ ምን እንዳጣች እወቁ፣ እስቲ አፍና ጆሮዋችሁንአመጣጥናችሁ በጥሞና አዳምጧት።

አንዳንድ ህመም መካሪ እያገኙ አድማጭ በማጣት ብቻ የሚጠና አለ። የማይተካ ነገር ማጣቱን ሳታውቁ በተሻለ ይተካል እያሉ መምከር ምን ይባላል? ለማንስ ነው ይህን ምክር የምትመክሩት? እስቲ ሰከን ረጋ እንበል! ምን እንዳጣ፣ ለምን አሁን ያለውን ባህሪ እንደያዘ እወቁ! አንዳንድ ህመሞች አልያም እጦቶች በስድ አፅናኞች ሰበብ እጅጉን አሳማሚ ይሆናሉ። ሰላም ለእነዝያ ስድ አፅናኝ ላልሆኑት!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ጌታዬ…
በሰባራ ልቤ - መጣሁኝ ከበርህ
የቀረውን ዱዓ - እንባዬ ይንገርህ

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
አንዱ ምን እንዳለ ታውቃለክ ??
ጌታዬ ሆይ ! እኔ በሚስቴ በጣም ስለምቀና ሌላ ሰው በሚያት ጊዜ በአይኑ ላይ እንቁራሪት አስመስላት ፡፡

#ፈገግታ

||
ማንንም ቢሆን እወዳታለሁ ምንም ልሆንላት እችላለሁ እንጂ ትወደኛለች/ኛል ምንም ልትሆንልኝ ትችላለች አትበዪ/ል ምክኒያቱም እውነታው ተቃራኒ ሲሆን ከማትሽሪበት/ርበት ስብራት ከመግባት በፊት እራስን መጠበቅ ተገቢ ነው።

🌷🍃....

https://t.me/Sahabaa1344
{አዳማ} ነዉ እሺ ሌላ ሀገር እንዳይመስላችሁ

=
ቋንቋችን በቁርኣን አቀራራችን ላይ ተፅእኖ እንዳያሳድርብን
~
ቋንቋዎች በአካባቢና በዘመን መለያየት የተነሳ ልዩነቶችን ያንፀባርቃሉ። ዐረብኛን እንደ ምሳሌ ብንወስድ በተለያዩ ሃገራት የተለያዩ ዘዬዎች አሉ። አንዳንዶቹ ለኛ ቀርቶ ለዐረቦቹም የሚከብዱ ናቸው። የሆነ ቦታ አንድ ግብፃዊ ያወራኛል። እኔ ከአንዳንድ ቃላት በስተቀር የሚያወራው አልገባኝም። የሌላ ሃገር ዐረብ ቦታው ላይ ነበርና ሁኔታዬን የተረዳ መሰለኝ " የተናገረው ገብቶሃል?" አለኝ። "አልገባኝም" አልኩት። አጠቃላይ የሚናገራቸው እንደሚከብዱኝ ነገርኩት። "እኛም እነሱ ስላስተማሩን ነው ቋንቋቸውን የለመድነው" አለኝ። እንዲያውም የሚገርም ገጠመኝ ነገረኝ። ልጁን ትምህርት ቤት እንዳስገባው ጥቂት ቀን ከሄደ በኋላ "ከዚህ በኋላ እዚያ ትምህርት ቤት አልሄድም። በዐረብኛ ሳይሆን በእንግሊዝኛ ነው የሚያስተምሩት። እኔ እየገባኝ አይደለም አለኝ። ለህጃቸው (ዘያቸው) እንግዳ ስለሆነበት ነበር እንደዚያ ያለው" አለኝ።

ወደ ራሳችን ስመልሰው በየቋንቋው አካባቢን መሰረት ያደረገ ሰፊ የዘዬ ልዩነት አለ። አንዳንዴ ታዲያ ቋንቋችን ወይም ዘያችን የቁርኣን አቀራራችን ላይ ተፅእኖ ሊኖረው ይችላል። ለምሳሌ ያክል
* ሀምዛ (أ) እና ዐይን (ع)፣
* ሓእ (ح)፣ ኻእ (خ) እና ሃእ (هـ) ፣
* ዛል (ذ) እና ዛይ (ز)
ወዘተ በቋንቋ ተፅእኖ ምክንያት ብዙ ሰው ያለ ልዩነት አደባልቆ ያወጣቸዋል። خير ለማለት ከይር ወይም ሀይር የሚለው ብዙ ነው። {غَیۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَیۡهِمۡ وَلَا ٱلضَّاۤلِّینَ} ለማለት "ገይሪል መግዱቢ አለይሂም ወለድዷልሊን" የሚለው ብዙ ነው። 0ረብኛ ደግሞ ጥልቅ የድምፅ አጠቃቀም አለው። ثم፣ سم እና صم አንድ አማርኛ ተናጋሪ በአንድ ድምፅ ሊያወጣቸው ይችላል። ሶስቱም ቃላት ግን የተለያየ ድምፅ እና የተለያየ ትርጉም ነው ያላቸው። እነዚህ ቀላል የሚመስሉ ነገሮች ቁርኣን አቀራራችን ላይ በትክክል ካልተማርን ትርጉም በሚቀይር መልኩ ግድፈት እንድንፈፅም ሊያደርጉን ይችላሉ። ሁለት አካባቢዎችን እንደምሳሌ ልጥቀስ። አዲስ አበባ እና ወሎ።

1. አዲስ አበባ፦

በአብዛኛው የሃገራችን ህዝብ ዘንድ የዐረብኛዋ ض ድምፅ የለችም። (ሁሉም ያላልኩት ለምሳሌ ዐፋር እና ምስራቁ የወሎ ክፍል አነጋገር ላይ ይሄ ድምፅ እንዳለ ስለማውቅ ነው።)
እና ይሄ ድምፅ (ض) የሌላቸው ተናጋሪዎች { وَوَجَدَكَ ضَاۤلࣰّا فَهَدَىٰ } የሚለውን "... ዳለን ... " ብለው ቢያነቡት ትርጉም የሚቀይር ግድፈት ነው። ضر እና در የተለያየ ድምፅ ያላቸው የተለያዩ ቃላት ናቸው። ትርጉማቸውም ፍፁም የተለያየ ነው። በተመሳሳይ
ضال እና دال
ضرس እና درس
ضرب እና درب
እያልን ብንዘረዝር ብዙ ድምጻቸውም ትርጉማቸውም የሚለያዩ ቃላትን ማየት እንችላለን። ضን በትክክል የማያወጣ ሰው እነዚህን ቃላት ትርጉም በሚቀይር መልኩ ነው የሚያወጣቸው።
ይሄ ክፍተት የአዲስ አበባ ልጆች ላይ በሰፊው ይታያል። ልጆች ቁርኣን ሲቀሩ ይቸገራሉ። ከዱዓቶች ራሱ እንዲህ አይነት ግድፈቶች የሚታዩባቸው አሉ። {سَنَشُدُّ عَضُدَكَ بِأَخِیكَ} የሚለውን የቁርኣን አንቀፅ "0ዱደከ" እያሉ የሚቀሩ አሉ። {أَنقَضَ ظَهۡرَكَ} የሚለውን "አንቀደ ..." ብሎ መቅራት ስህተት ነው። አዲስ አበባን በቅርብ ስለሚገጥመኝ በምሳሌነት አነሳሁት እንጂ ችግሩ ሌሎችም ጋር ይኖራል።

2. ወሎ፦

የወሎ አማርኛ የቃላት ሃብቱ ስፋት አለው። እጅግ በርካታ ቃላት ከዐረብኛ እና ከኦሮምኛ አስገብቷል። ከሌሎችም አጎራባች ቋንቋዎች በስሱም ቢሆን ይዋዋሳል። ቁልምጫዎቹ፣ ስሜትን (ፍቅርን፣ መቆርቆርን፣ ሃዘንን፣ ...) ገላጭ የሆኑ ለየት ያሉ ቅላፄዎቹ ለቋንቋው ተጨማሪ ውበት ናቸው።

እዚህ ላይ ማንሳት የፈለግኩት ግን ከቁርኣን ጋር በተያያያዘ የተለመደው የ "ዴ" ድምፅ ተፅእኖን ነው። የወሎው አማርኛ ዘዬ ላይ "ደ"ን "ዴ"፣ "ድ"ን ደግሞ "ዲ" አድርጎ ወይም ወደዚያ አቅርቦ ማውጣት የተለመደ ነው። ችግር የሚሆነው ይሄ የአነጋገር 'ስታይል' ወደ ቁርኣን አቀራር ሲመጣ ነው።
* ከላይ ያቀረብኳትን ኣያ {وَوَجَدَكَ ضَاۤلࣰّا فَهَدَىٰ} ብንወስድ አንድ ሰው "ወወጀዴከ ... ፈሀዲያ" ብሎ ቢቀራ ልክ አይሆንም። "ወወጀደከ ... ፈሀዳ" መሆን አለበት። {عَبۡدًا إِذَا صَلَّىٰۤ} የሚለውን "ዐብዴን ኢዛ ሶልላ" ብሎ ቢቀራው ልክ አይደለም።
* እንዲሁም {قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ} የሚለውን "... አሐዲ" በሚል፣ {وَمَاۤ أَدۡرَاكَ} የሚለው "ወማ አዲራከ" በሚል መቅራት ስህተት ነው።
ተመሳሳይ ሁኔታዎች በጣም ብዙ ናቸው። ይሄ መታረም ያለበት ነው።

በሌላ በኩል አንዳንዶች ይህንን በመሸሽ ሌላ ግድፈት እያመጡ ነው። "ዴ" እና "ዲ" እኮ የራሳቸው ቦታ አላቸው። ስህተት የሚሆነው ያልቦታቸው ሲውሉ ነው። በቦታቸው አለመጠቀም ሌላ ስህተት ነው። "እንዴት ነህ?" ለማለት "እንደት ነህ?"፣ "አዲስ" ለማለት "አድስ"፣ "ወልዲያ" ለማለት "ወልድያ" ማለት ልክ አይደለም። ተመሳሳይ ቅርፅ ያላቸው ብዙ ስህተቶች አሉ። የትም ቦታ በቋሚነት "ዴ" እና "ዲ" ላለመጠቀም ይጠነቀቃሉ። ይሄ ስህተት ነው። በርእሴ እንደጠቆምኩት የኔ ትኩረት ከቁርኣን አነባበብ ጋር ያሉ ግድፈቶችን ማስታወስ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው {وَٱلۡعَـٰدِیَـٰتِ ضَبۡحࣰا} የሚለውን "ወልዓድያቲ " ብሎ ከቀራ ስህተት ነው። ትክክለኛው "ወልዓዲያቲ " ነውና።

አዲስ አበባንና ወሎን ለማሳያ መዘዝኩ እንጂ በየቋንቋው የተለያዩ የተለመዱ ግድፈቶች አሉና ትኩረት እንስጣቸው። አላማዬ ቁርኣንን በትክክል እንድንማር እና በአቀራራችን ላይ አነጋገራችን ተፅእኖ እንዳያሳድርብን ማስታወስ ነው። ተጅዊድን በጥልቀት እንደተማረ ሰው ባንሆን እንኳ ቢያንስ ትርጉም በሚቀይር መልኩ እያዛነፍን እንዳንቀራ መጠንቀቅ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
➭እንባህችንን ለመደበቅ ስንል ልንስቅ እንችላለን እንዲሁም ደህና መሆናችንን ለማሳየት ፈገግ ልንልም እንችላለን‥ ነገር ግን ውስጥ አዋቂ የሆነው የምንደብቀውንና ግልፅ የምናወጣውን የሚያውቅ ጌታ አለንና ጭንቀታችንንና ሀዘናችንን ለጌታችን እንገረው።

( إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ )

" እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና ፡፡"[አል-አዕላ 7]

http://t.me/https_Asselefya1
ከስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ጠንካራ ሴት አለች💪

ካልተሳካለት ወንድ ጀርባ ብዙ ሴቶች አሉ ተዝረክርከዉ የሚያዝረከርኩት!

አሉ ነው እኔ አላልኩም ደህና እደሩ ¡

=
🔖 በሒወትሽ ላይ ኖርማል ሰዉ  ሁነሽ እለፊ ምንም ነገር  አካብደሽ አትይዉ አንድ ነገር አእምሮሽ መቆጣጠር የሚችለዉ በሰጠሽ እይታ ልክ ነዉ። ቆፍጠን በይ ሁሉም ያልፋል።

=
t.me/https_Asselefya1
⎷ አንዳድ ሰዎች አብዝተን ስንፈልጋቸዉ ምንም  መሄጃ  የሌለን ይመስላቸዋል ግንኮ የቆረጥን እለት ዘወር ብለን አናያቸዉም።

=
t.me/https_Asselefya1
«ሰዉ ጉብዝናህን  በሹክትሹክታ ድክመትህን በኡኡታ  ያወራልና አትጨነቅ!Âť

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
➡️ኢህሳን jobs Advertising✅

⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅

በቻናሉ ያለምንም ክፍያ  የስራ ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት  ቻናል ሲሆን

እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ
አባል ሁኑ  እናንተም ይህንንም ቻናል
ሟር በማድረግ  የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ

አላማችን  ወንድምና እህቶቻችን ሾል አጥ
      እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው
🔗ተቀላቀሉ ✅

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ምላሳም ሴቶች እረፉ...

.....የገዛ ምላሷ...!!

ምንም ነገር ቢሏት ምንጊዜም አይደንቃት፡
ነውር ጌጧ ሆና አይበርዳት አይሞቃት፡
"ጠላቶችሽ ይጥፉ"የሚልን ምርቃት፡
አሚን አትለውም እምብዛም አይደንቃት፡

......ምክንያቱ ደግሞ....

እርጋታ የለውም አልሰከነም ነፍሷ፡
ነውር ጌጧ ሆና ከእግር እስከ ራሷ፡
መመረቅ አይደለም እርግማን ነው ለሷ፡
አንድ ነው ጠላቷ የገዛ ምላሷ፡

...✍️ኑረዲን አል-ዓረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
¶ ስድባችንን እና ንትርካችንን የሚችሉን ሰዎች ሲለዩን አስፈሪ የሆነን ክፍተት ፈጥረውብን ይሄዳሉ!

=
t.me/https_Asselefya1
¶ ለአንቺ ነዉ !

«የፈለገ ያህል ስሜትሽ ቢጎዳም ካንቺ ውጭ እረፍት ያለውን ሰው መቼም ቢሆን አትናፍቂው!»

=
t.me/https_Asselefya1
¶ መልካም ሚስት ለራሷ ማድረግ የማትችለውን እና የማትፈልገውን ነገር አንተን ስለምትወድህ ና ስለምታፈቅርህ ብቻ ታደርግልሀለች!!

#መልካም ሚስት

=
t.me/https_Asselefya1
•• قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله



العلم ⁩ لا يدرك فضله أحد إلا إذا تأمل ورأى أن من عامل الله تعالى بالصدق في العلم فعمل به وعلمه، ونشره ودعا الناس إليه فالله تعالى يرفع ذكره.»


شرح الكافية الشافية (١ / ٤١)


=
ያኔ!
በሶሐቦች ጊዜ - ከዲን ያልነበረ - አጉል አዲስ ፈሊጥ
ዛሬ በኛ ዘመን - ዲን ሊሆን አይችልም - ቢጠረብ ቢፈለጥ።

እናልህ ወዳጄ!
"አበጀህ" ላያስሰኝ - የእምነት አዲስ ፈሊጥ - የዲን ላይ ፈጠራ
መስጂድ ተቀምጠህ - ቢድዐ እያቦካህ - ተንኮል ከምትዘራ
ሙስሊሙ ያጣውን - አዲስ ቴክኖሎጂ - ምናለ ብትሰራ?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor