💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
¶ ብቻ እንሁን እንጅ በዉሳኔ ቆራጥ ያን ያህል አይከብድም ራስን መለወጥ።

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እነዚህ እቃዎች ስማቸዉ ጥቀሱ ፦ 👉 @Ass_selefyaa_bot
ይበቃችኋል ይሄን ያክል ወደ ኋላ ከመለስኳችሁ ሀቂቃ ፈገግ ስታደርጉኝ የዋላችሁ ዛሬ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ።

በኛ ሀገር ስማቸዉ እነዚህ፦

1_ወንፊት
2_መንሽ
3_ላይዳ
4_ቁና
5_ማራገቢያ ይባላሉ ያዉ በየ ሀገሩ የተለያዬ ስሞች ይኖሩታል።

=
የአፋልጉኝ ጥሪ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ወድማችን ስሙ አህመድ ሰኢድ ይባላል ሀገሩ ሰሜን ወሎ ጉባላፍቶ
ወረዳ ቀበሌ 06 ልዩ ቦታው ጭራ ከምትባልሀገር ነው ተወልድ ሀገሩ
ከጠፋ 14 አመታትን አስቆጠረ ገባየ ብሎ ወጣ በዛው ቀር እባካችሁ ለትልልቅ ሚደያ ሸር በማረግ ተባበሩን ቤተሰብ ከነገ ዛሪ ይመጣን አው ድምፁን እንሰማን ቢሉም እስካሁን ምንም አኽባሩ ሊሰማ አልተችለም

የተፈላጌ ቤተሰም

ስም እራዳ ሰኢድ

ስልክ
0928379043አብዱ ሰኢድ

0965944649ሱለይማን ሰኢድ
አላህ ያስገኛቸዉ ሼር አድርጉት እናፋልጋቸዉ እስኪ 👆
‏قال_ابن_القيم -  رحمه الله



فهذه ست صفات في الصلاة من علامات النفاق :

1. الكسل عند القيام إليها،
2. ومراءاة الناس في فعلها،
3. وتأخيرها،
4. ونقرها،
5. وقلة ذكر الله فيها،
6. والتخلف عن جماعتها.

[الصلاة وحكم تاركها 1/173]

=
~ ዕለተ ሐሙስ፤ረጀብ 30-1446 ዓ.ሂ ላይ ደርሰናል፡፡ለታላቁና ተወዳጁ ረመዷን 30 ወይም 29 ቀን ቀረው፡፡ ሸዕባን ወር ነገ ይገባል።

ሸዕባን - ከረመዷን ቀጥሎ ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) በብዛት የፆሙት ወር ነበር።ወሩ የዓመት ሥራዎቻችን አላህ ዘንድ የሚቀርቡበት ወር ነው፡፡

• ውዱ ነቢያችንም ለምን እንደሚፆሙት ተጠይቀው በረመዷን እና በረጀብ መካከል ስለሚገኝ ብዙዎች ይዘናጉበታል፣ ፆመኛ ሆኜ ሥራዬ አላህ ዘንድ ቢቀርብ እወዳለሁ ብለዋል፡፡

• ሸዕባን መፆም ለረመዷን ፆም መዘጋጃና አካልንና መንፈስንም ማለማመድ ነው፡፡

• ሸዕባን ላይ ረመዷን በእጅጉ ይናፍቃል፣ ወሬው ሁሉ ስለ ረመዷን ይሆናል፡፡

• አላህ ሆይ ሸዕባንን ባርክልን ለረመዷን በሰላም አድርሰን፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
የኒቃብ ጥቅሞች፦

1. አላህን ﷻ መታዘዝ ነው።
2. ነብዩን ﷺ መታዘዝ ነው።
3. መጠበቂያ ነው።
4. መሰተሪያ ነው።
5. ኢማን ነው።
6. ክብር ነው።
7. ሐያእ ነው።
8.ምሽግ ነው።
=
ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች
https://t.me/Salafiat46
https://t.me/Salafiat46
ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የማይናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነዉ። ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ ሁሉም በቦታዉ ሲሆን ዝምታም ጌጥ  ንግግርም ወርቅ ይሆናል።

#ጨዋነት
||
t.me/https_Asselefya1
🏷 ስብራቴን አልጠላዉም ባልሰበር ጠንካራዋ እኔ ጋር አልተዋወቅም ነበር ባልሰበር የሌሎች ስብራት የሚረዳ ልብ  አይኖረኝም ነበር።

#ስብራት
=
t.me/https_Asselefya1
🏷 ከሱቅ በደረቴ ማንኛውም የአቂዳ የተውሂድ የፊቅህ የነህዉ ኪታቦች ከኛ ዘንድ ይገኛል። ግሩፓችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ !

https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
ገላግሌ ትባላለች የማታቋት የላችሁም መቸም! ከስልክ ጋር እሷ ባትኖር ስንት ተቃጥለን ነበረ!

=
Audio
| By X9 Converter
ለነፍስህ እዘንላት ! በማሰብ አቅልህን አትጣ!
ለነገ አታስብ ራስህን በማሰብ ቢዚ አታድርግ ! ያለብህን ስራ፣ ሰበቦች አድርስ !


=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ቁርኣንን መማር ፈልገው በጊዜና ቦታ ተገድበው ተቸግረዋል?

እነሆ ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ኦንላይን መድረሳ ቁርኣንን ከቃዒደቱል መደንያ እስከ ሒፍዝ ባሉት ደረጃዎች ላይ ህግጋቶቹን ጠብቀው እንዲቀሩ እና ጎን ለጎን ደግሞ የተጅዊድ ትምህርትንም እንዲቀስሙ ለማድረግ በአላህ ፍቃድ ዝግጅቱን አጠናቆ áˆá‹áŒˆá‰Ł ላይ ይገኛል።

የምንሰጣቸው ትምህርቶች
1, አልቃዒደቱል መደንያ (ለጀማሪዎች)
2, ነዘር
3, ሒፍዝ

ለመመዝገብ
t.me/K_first_tewhid ወይም t.me/AbulMundhir