💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
"በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ተስፋ አትቁረጡ! አዲስ ተስፋ!.... አዲስ ቀን!

||
t.me/https_Asselefya1
🔖 ትዳርን ለፈለገ ትዳር የሚያገኝበት፣ ልጅን የፈለገ ልጅ የሚያገኝበት፤....በፍቅር በናፍቆት የተጎዱ ልቦች የሚረጋጉበት ቀን አሏህ ያድርግልን!

#መልካም_ቀን!

||
t.me/https_Asselefya1
🏷 በሰበብ አስባቡ ለመለየት የሚሞክር ሰዉ አጥብቀህ ለመያዝ አትሞክር ልታተርፍ የምትችለዉ የልብ ስቃይ ነዉ።

||
t.me/https_Asselefya1
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"አንዳችሁ ወደ ጁሙዐ ሶላት መምጣት ሲፈልግ ይታጠብ።" [አልቡኻሪይ፡ 877]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
🔖ከቁርአን በላይ መድሀኒት ከቁርአን በላይ ዶክተር ከቁርአን በላይ አስታማሚ ከቁርአን በላይ አፅናኝ ከቶ ማን አለ!

📍قـــال الإمــام إبـن القـيــم رحمـہ اللـہ تعالـى :

فـالقرآن هـو الـشفاء الـتام مـن جميع الأدواء الـقلبية والـبدنية وأدواء الـدنيا والآخـرة

📚【 Ř˛Ř§ŘŻ Ř§Ů„Ů€Ů…ŘšŮ€Ř§ŘŻ (ŮŁŮĽ/٤) 】
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አላህ ሆይ ደካማውን ልቤን የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታንጠልጥልብኝ🤲

መልካም አመሻሽ ይሁንላችሁ
ፏ ያለች ምሺት!

ቡና አፍልታችሁ ጥሩኝ¡

=
እንደ አባቷ ተንከባከባት ወይም ለሱ ተውለት!

=
t.me/https_Asselefya1
ከፀሁፉ የኮሜንቱ እስኪ ፈገግ በሉ አቦ !

=
የት ነዉ የሚያቅ ይንገረኝ በቦት !
⭚ሶስት ቦታዎች ላይ ፈፀሞ እንዳትቆም፦

"ከፈረስ ኋላዉ እንዳትቆም
"ከበሬ ፊት ለፊቱ እንዳትቆም
"ከአስመሳይ ሰዉ ጋር ግን የትም ቦታ ላይ አብረሀዉ እንዳትቆም።

=
t.me/https_Asselefya1
🏷 እራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ቻይ  ታሪክሽን ለመስማት የሚጓጓ እንጅ  ችግርሽ ለመፍታት አብሮ የሚጨነቅ የለም።

||
t.me/abuUseyminabdurehman
መልካም ለይል.... ግማሽ ሆኗል ለይሉ የሸቃላ እንቅልፍ ግማሽ ግማሽ ነዉ ህእ ¡ ጀሊሉ ገላግለን.. በጊዜ የምናርፍበት ሀያት ስጠን...!