💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እንደት አመሻችሁ "ጋይስ" ፏ ያለ ምሺት ተመኘሁላችሁ !

=
🩸 እዉነተኛ ለዉጥ ከፈለግን በራሳችን "ንድፍ" እንነሳ በሰዉ ኮፒ አንነሳ ለምን መሰላችሁ የራሳችሁ "ንድፍ" ሁሌ ፀንቶ ይቀጥላል ኮፒ ግን ጊዜዊ ነዉ ።

=
t.me/https_Asselefya1
ከሁሉም ተግባብቶና ተረዳድቶ መኖር

አል ኢማሙጦበራኒ ከጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ رضي الله عنهما
እንደዘገቡት ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ብለዋል፥
(ሙእሚን ከሰዎች ጋር -በቀላሉ- ይግባባል፤ ሰዎችም ከርሱ ጋር በቀላሉ ይግባባሉ።
ከሰው ጋር የማይግባባና ሰዎችም ከሱ ጋር መግባባት የማይችሉ ሰው እርሱ ዘንድ መልካም ነገር የሌለ -ክፉ- ሰው ነው! የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ ማለት ሰዎችን ይበልጥ የሚጠቅም ሰው ነው)

ጦበራኒ:-5949

منقول
=
"እቺ ሳልፈልግ የምስቃት ነገር በጣም ነዉ የምታስቀኝ!

እናንተስ ? ፈገግ በሉልኛ¡

=
🎈ተጋብቶ መኖርን የመሰለ ነገር የለም። ተጋቡ ፍቅር በሀላል ደስ የሚል አለም ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ብቻ ተስፋ አድርግ እንጅ የማይነጋ ጨለማ፤ የማያባራ ዝናብ፣ የማታልፈዉ ፈተና የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
~አንዳንድ ሰዎች በልባችን ውስጥ ምን ያህል ቦታ እንዳላቸው ቢያውቁ ..! áŠ¨áŠĽáŠ› ጋር ባላቸው የፀባይ መስተጋብር አፍረው ባለቀሱ ነበር።

~
t.me/https_Asselfya
القارئ بدر التركي | ولما ضرب ابن مريم مثلا
💭🌸💭🌸خدمة تلاوات🎧
•| تلاوة صباحية

﴿ وَلَمَّا ضُرِبَ ٱبْنُ مَرْيَمَ مَثَلًا إِذَا قَوْمُكَ مِنْهُ يَصِدُّونَ }

🎙القارئ : بدر التركي
||
t.me/https_Asselefya1
ከፈለግኸው !

ዋጋ መስጠት ዋጋ ያሰጥኋል ችላ ያልከው ነገር ግን መልሶ ችላ ይልኋል ስለዚህ አብዝተህ የተመኘኸውን እና የወደድከውን ነገር የሚገባውን ዋጋ ስጠው ! እርሱ መልሶ ይከፍልኋል!

||
t.me/https_Asselefya1
ካልጀመርክ....

ለመጀመር አስበህ ቆይ ይሄ ይሙላልኝ እያልክ ነው? ስለዚህ አስታውስ ጠብታ ውሀ ታርሳለች ያ የሚሆነው ግን ስትጠራቀም ነው ከጠብታዋ ካልጀመርክ ግን የሚሞላ ነገር አይኖርም

"ባለህ ነገር ተነስ እና የጎደለህን ቀስ በቀስ ሙላ "

||
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያረብ የቀሩትንም ልብ ስጣቸዉ  ወይ ከምድር አንሳቸዉ ! ሰላም ከአንተ ነዉ ሀገራችን ሰላሙ መልስልን  ቤተሰቦቻችን ጥሩ እንቅልፍ ካጡ ስንት ጊዜቸዉ  ወንድሞቻችን እህቶቻችን  ከትምህርት ገበታ እርቀዉ ከቀሩ ስንትጊዜቸዉ  ስንት ንፁሀን አለቁ ስንት ሀብት ንብረት ወደመ ...!

ኢላሂ በቃ በለን ...!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከምድር እልም ያድርግህ በአንተ ስንት ህዝብ አለቀ
አላህ ዉርደት እስከመጨረሻ ያከናንባችሁ የንፁሀን እንባ ጎርፍ ሁኖ ይዉሰድህ ኢንሻ አላህ !! ተቃጠልኮ ጎበዝ !? መሳቂያ ሁላ ¡

||
Audio
| By X9 Converter
🛑👉ፋኖ ትዉልድ ገዳይ ነዉ።

በደንብ አድምጡት በእነሱ ለተሸወዱ ሼር አድርጉላቸዉ !!

በተለይ ሙስሊም ሁናችሁ እነሱ የምትደግፉ ልብ ግዙ ንቁ እባካችሁ ይብቃ መታለሉ !

=
Audio
| By X9 Converter
እርማችሁ አዉጡ ደጋፊዎች¡

ስንት አባቶቻችን አስረዉ ገርፈዋል እሕቶቻችን እናቶቻችን ደፍረዋል ወንድሞቻችን እያገቱ ስንት ብር ዘርፈዋል የበግ እና የፍየል ጠቦች ጨርሰዋል አይ ፋኖ!!

=
ሌላ ትምህርት ቤት አዘግተዉ ትዉልድ እንዳይማር ! እነሱ ግን ትምህርት ቤቱ ትጥቅ መለማመጃ አድርገዉታል! ታድያ ይሄ ነዉ ነዉ ነፃ አዉጭ ይሄ ነዉ ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ይሄ ነዉ ወይ?! ቆም ብለን እናስብ ለነሱ የምታጨበጭቡ ይብቃችሁ ተመለሱ ወደ እራሳችሁ !!


=
ኢብራሂም– አንድ ሰው፣ ሁለት ስም!
~
አንተ ከሰዎች ዘንድ ማነህ? ደግ ወይስ ክፉ? ትሁት ወይስ በጥራራ? ፊተ በሻሻ ወይስ ጨፍጋጋ? ምራቅ የዋጠ በሳል ወይስ በቀዳዳ ሱሪ የሚጀነን ከንቱ ፍንዳታ? አንተ ማነህ? ሰዎች ስላንተ ምን ይላሉ? ምን እንደሚሉ ታውቃለህ? በክፉ መነሳት ያሳስብሀል? ወይስ የሰው ጉዳይ የማይጨንቅህ በራስህ ዛቢያ ላይ የምትሽከረከር ፍጡር ነህ?
አንቺስ ከሰው ዘንድ ማነሽ? ማን መባል ያምርሻል? ምን ስም እንዳይወጣልሽ ይጨንቅሻል? ባገር በመንደሩ ምን ስም አለሽ? ጨዋ? ዘል.ዛላ? ምላሳም? ቁጥብ? አጉል ነቃሁ ባይ? ግብረ ገብ? ቀብራራ? ኮስታራ?

ይህ ከሰው ዘንድ ነው። ከአላህ ዘንድስ እኛ ማነን? ምንስ ቦታ አለን? እስኪ ራሳችንን እንመልከት? አላህ ካዘዘብን ቦታ አለን? አላህ ከከለከለን ቦታ ርቀናል? ከሆነ ምንኛ መታደል ነው?! ከሆነ ከሰው ዘንድ ያለን ስም አያስጨንቀንም።
ከሰዎች ዘንድ እፍኝ የማይሞሉ፣ አይን የማይገቡ፣ ቢናገሩ ቃላቸው የማይሰማ፣ ቢጠይቁ ፊት የማይስሰጣቸው፣ በሰዎች መለኪያ እዚህ ግባ የማይባሉ ከአላህ ዘንድ ግን የላቀ የራቀ ደረጃ ያላቸው ስንትና ስንት የአላህ ሰዎች አሉ?! አላህ ዘንድ "ሰው" ከሆኑ በኋላ ሰዎች እንደ ሰው ባይቆጥሯቸው ምን ያጣሉ?! ኢብራሂምን አታይም? ከነዚያ ከበርቴዎች ዘንድ ማን ነበሩ? አንድ ተራ ወጣት!

(قَالُوا سَمِعْنَا فَتًى يَذْكُرُهُمْ يُقَالُ لَهُ إِبْرَاهِيمُ)
"ኢብራሂም የሚባል #ወጣት (በመጥፎ) ሲያነሳቸው ሰምተናል ተባባሉ።" [አልአንቢያእ: 60]

ከአላህ ዘንድስ ማን ነበሩ?

(إِنَّ إِبْرَاهِيمَ كَانَ أُمَّةً قَانِتًا لِلَّهِ حَنِيفًا وَلَمْ يَكُ مِنَ الْمُشْرِكِينَ)
"ኢብራሂም ለአላህ ታዛዥ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዘንባይ የሆነ #ሕዝብ ነበር፡፡ ከአጋሪዎቹም አልነበረም፡፡፡" [አንነሕል: 120]

ከሰዎች ዘንድ እንደ ዋዛ "አንድ ወጣት" ተብለው የተቃለሉት ኢብራሂም ከአላህ ዘንድ "ህዝብ" ተብለው ነበር የተሞካሹት!! አንዱ ኢብራሂም ሁለት ስም ሲኖራቸው ተመልከት። አንዱ እንደ ምድር፣ አንዱ እንደ ሰማይ። አንዱ ከምድር፣ ሌላው ከሰማይ። ልዩነቱን አየኸው?! አላህ እንዲህ ከሰቀላቸው በኋላ ፍጡር ሊያወርዷቸው ቢጣጣር ምን ያመጣል?! በተውሒድ የነገሰን ማን ያወርደዋል?!
¡
ድሮ ነው። ወሎ፣ ወረባቦ ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ ዑካሻ የተሰኙ በተውሒድ ጠንካራ የሆኑ፣ ህዝቡን የወረረውን ሺርካ ሺርክ የሚነቅፉና የሚፀየፉ ሸይኽ ነበሩ። "ከዘልማዳችን ወጥጣ" ብለው በጊዜው የነበሩ መሻይኾች ተሰብስበው "ፌንጥ" አሏቸው።  ("ፌንጥ" አሁንም ድረስ ያለ አደገኛ ማህበራዊ ማእቀብ ነው። "ፌንጥ" የተባለ ሰው ከየትኛውም ማህበራዊ ህይወት ይገለላል። ሰላምታ እንኳን ይነፈጋል። ከሕዝብ መሐል እየኖረ በጫካ ውስጥ ከመኖር በላይ እየተሳቀቀ ባይተዋርነትን ይገፋል።)

ዑካሻ በጠንካራው የተውሒድ አቋማቸው የተነሳ አድማ ተመታባቸው። ከአቋማቸው ሊያሽመደምዷቸው በማለም ሸይኾቹ ተሰብስበው "ፌንጥ ብለንሀል" አሏቸው። የዑካሻ መልስ ግን ያልተጠበቀ ነበር። "እኔም ፌንጥ ብያችሁዋለሁ! ምን ታመጣላችሁ?!"
¡
አዎ ሁለ ነገሩን ለአላህ የሰጠ ሰው፣ የሰው ሴራ ለአላህ ብሎ ከያዘው አቋሙ አያጥፈውም። የሰው ጭብጨባ በሙቀት አያቀልጠውም። አላህን የያዘ ምን አጥቷል! ከአላህ ጋር የሆነ ምን ያስፈራዋል!
¡
ወንድሜ ሆይ! እህቴ ሆይ! ከምንም በፊት ከአላህ ዘንድ ሰው እንሁን። በምኞት ሳይሆን በተግባር ሰው ለመሆንም እንጣር።

(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 13/2011)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
¶ውለታን አትርሳ !

በህይወትህ ትልቅ ዋጋ የከፈሉልህ ሰዎች እነማን ናቸው? ላንተ አሁን ላለህበት ቦታ ለመሆንህ እዚህ ለመድረስህ ከአላህ ቀጥሎ ትልቁን ሚና የተጫወተልህ ማነው? ያንን ሰው ከልብህ ዋጋ ስጠው ውለታውን መክፈል ባይቻልም እንኳን በምትችለው መጠን ያለህን ፍቅር እና ክብር ለግሰው !

ክብር የሚገባቸውን አንርሳ !

||
t.me/abuUseyminabdurehman