💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው ....

አንድ ወጣት ለሌላ ወጣት ደውሎ እንዲህ ይለዋል

ወጣቱ :- ዛሬ ቁርአን እየቀራሁ አስታወስኩህ እኮ
ሌላኛው ወጣት :- ማሻአሏህ እንዴት ደስ ይላል! ግን በየትኛው ሱራ ላይ አስታወስከኝ?!
.
.
.
.
.
.

ወጣቱ :- ሱረቱል ሙናፊቁን

👉እና ምን ልላችሁ ነው ሰዎች የሚያስታውሱን በምን ሁኔታ ነው?! ራሳችንን እንፈትሽ!

መንቁል

http://t.me/https_Asselefya1
ጠያቂ፦ ቢክራ ትሁን ሠይብ ማየት ይቻላል?

ሸይኽ አወል፦ በምን ያያል!?? ሊሞክር ነው?? መጠየቅ ነው እንጂ በምንም ማየት አይችልም!!
=
[ሸይኽ አወል አሕመድ፣ ቡሉጉል መራም (49)]
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️ ♕ ክፍል    ➄ 🛑👉ስምንተኛዉ ምክንያት፦  "ሒጃብ ዋጂብ እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን አላህ ሒዳያ ሲሰጠኝ እለብሳለሁ።" ትላለች ይህቺን እህታችን እስከ አሁኗ ሰኣት ድረስ የሒዳያን መንገድ ለማግኘት የሄደችበትን ርቀትና ያደረገችውን ጥረት እንጠይቃታለን። ሁላችንም እንደምናውቀው አላህ በጥበቡ ለሁሉም ነገር ምክንያት አበጅቷል። ከዚህም ውስጥ በሽተኛ ይሻለው ዘንድ…
ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️

  🔖ክፍል    ➅ ማጠቃለያ

🛑👉 አስረኛው ምክንያት፦  በመጨረሻም አስረኛዋ እህት እንዲህ አለች "ሸሪዓዊ ሒጃብ ከለበስኩ የሆነ ቡድን አባል ነሽ እባላለሁ። እኔ ደሞ ቡድንተኛና ጎጠኛ መባል አልፈልግም" የኢስላም እህቴ ሆይ! በኢስላም ውስጥ ሁለት አይነት ህዝቦች ናቸው ያሉት አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል አስፍሮታል። የመጀመሪያው ህዝብ፦ አላህን በመታዘዝና ወንጀልን በመራቅ የአላህን ውዴታ የተጎናፀፈ የአላህ ህዝብ ነው። ሁለተኛው ህዝብ ፦ አላህን የሚያምፅ ብልሽትን የሚያስፋፋ ድንጋጌዎቹን የሚጥስ ወሰን አላፊ የሆነ የሸይጣን ህዝብና መንጋ ነው። እህቴ ሆይ! ሒጃብና መሰል የፈጣሪሽን የእዝነት ድንጋጌዎቹን በተገበርሽ ቁጥር ከቅጣቱ ነፃ ከሚወጡት ውዴታውን ከሚጎናፀፉት ቅን ባሮቹ ውስጥ ትሆኚያለሽ። ከአላህ ህዝቦችም ትሆኚያለሽ። በተገላለጥሽና በተጣበበ ቀሚስ ሰውን መፈተንና እራስሽንም ማዋረድ ካማረሽ በሸይጣንና በወዳጆቹ ከሀዲያንና መናፍቃን መርከብ ላይ ተሳፍረሻል። ምን የከፋ ወዳጅነት ነው!!!


🔖ተመለከትሽ ከአላህ መንገድና ከነፃነት ወደ ሸይጣን እስር ቤት እንዴት እንደገባሽ?
ጥሩውን በመጥፎ ጣፋጩን በመራራ መልካሙን በቆሻሻ እንደለወጥሽ አስተውይ!
እህቴ ሆይ! ወደ አላህ ሽሺ!! ሸሪዓውንም ተግብሪ! " ወደ አላህም ሽሹ እኔ ለእናንተ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና " ዛሪያት 50

🛑👉ማጠቃለያ ፦ በጌታሽ የውዴታ መንገድ የእዝነቱ በር የጀነቱ መግቢያ ላይ ትሆኚ ዘንድ የሰውና የጋኔን ሰይጣናትን ጥሪ ከራስሽ አርቀሽ ወርውሪ!!! የአላህን ሸሪዓ አጥብቀሽ ያዢ። በቀደምት ቅዱሳን አማኝ እናቶች መንገድ ላይ ተጓዢ። በሰሀቢያት አስደናቂ ጀብድና የእምነት ፍኖት ላይ ተጓዢ።

🛑👉ማገባደጃ፦ አካልሽ በሸይጣን ገበያ ላይ በርካሽ ቀርቧል፤ የሰዎችን ልቦና ይመርዛል፣ የፀጉርሽ ጫፎች ከግንባርሽ ላይ ተዝረክርኳል፤ ጠባቡ ቀሚስሽ የአካልሽን ቅርፅና መገጣጠሚያ በሚቀፍ መልኩ ቁልጭ አድርጎ አጋልጦታል፤ የተጋጌጠውና በሽቶ የታወደው ልብስሽ ጌታሽን አስቆጥቶ የሸይጣን ጭፍሮችን አስደስቷል። በዚህ ሁኔታ የምታሳልፊው እያንዳንዱ ቀን ከጌታሽ መራቅን ለሸይጣን ቅርበትን እየሸለመሽ ያልፋል። ተውበት አድርገሽ ወደ ጌታሽ እስክትመለሺ ድረስ የእርግማን በር ከሰማይ ተከፍቶብሻል። በየቀኑ ወደ ቀብር እየቀረብሽ ነው። የሞት መልአክም ነፍስሽን ሊረከብ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው። አልዒምራን " ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት። ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በ ትንሳኤ ቀን ብቻ ነው። ከ እሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በርግጥ ምኞቱን አገኘ። ቅርቢቱም ህይወት የመታለያ መሳሪያ እንጂ ሌላ አይደለችም" አሊዒምራን 185"

🛑👉እህቴ ሆይ! የተውበት ባቡር ሳያመልጥሽ ፈጥነሽ ተሳፈሪ! እህቴ ሆይ! ከነግ በፊት ዛሬን አስቢና አስተውይ! እህቴ ሆይ! ግዜው ከማለፉ በፊት አሁን ተመለሽ።







​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

https://t.me/https_Asselefya1
ምናልባት ህመም ላይ ላለች ልብ
እረፍት ትሰጥ ይሆናል‥ 

 ﴿نَبِّئْ عِبَادِي أَنِّي أَنَا الْغَفُورُ الرَّحِيم﴾   
   
ባሮቼን እኔ መሓሪው አዛኙ እኔው ብቻ መሆኔን ንገራቸው። [አል-ሂጅር 49]
ውዷ እህቴ የአቂዳ መስተካከል ብቻ  ትዳር አይሆንምየአቂዳ መስተካከል ከትዳር ማገሮች አንዱ ቢሆንም  አቂዳ ላይ ብቻ መጠልጠሉን አልደግፍም! ምክንያቱም  ስንት አለ በአቂዳው ጠንከራ ሆኖ ስነ ምግባሩ የሻከረ ፣ ለአቂዳ ቦታ እንደምንሰጠው ሁሉ   ስነ ምግባሩ ላይ እናትኩር ስንቶች መሰላችሁ በአቂዳቸው ላይ ጠንካራ ተብለው ስነ ምግባር ላይ ዜሮ የሆኑ እህቶቻቸውን የደም እንባ የሚያስለቅሱ! ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው!!

✍️ام فاروق
  
http://t.me/https_Asselefya1
  
ደሴና አካባቢዋ ኮቦልቻና አካባቢዋ ለሚገኙ ሁሉም_ቦታ  ባሉበት ሆነው ቢያዙን ትዛዛቹሁንና ፈላጉታቹሁን አሟልተን እቤትወ ድረስ እናቀረባለን

 ➛ጅልባብ
➛ኒቃብ
➛ካልሲ
➛ጓንት
➛ቢጃማ
➛የቤት እቃዎች
➛የቤት አስቤዛዎችን በትዕዛዛችሁ መሰረት እናደርሳለን

➭ሱኳር
➭ዘይት
➭ቡና
➭ዱቄት
➭መኮረኒ
➭ፖስታ እና የተለያዩ የቤት አስቤዛዎች ለቤተሰቦቻችሁ ማሟላት የምትፈልጉ በአማና እናደርሳለን

  በቴሌ ግራም አካውንተ
👇👇👇👇👇
@Selahudin1444

@Hayuumufa

ቀጥታ መስመር
👇👇👇👇👇👇
➭Umu Faruq

📱0914886171

➭አቡ ኦካሻ
📱+251914500532

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Zun_NureynOn_line_Shopping
~በቃ ምንም ብታፈቅሪው ምንም ያክል ብታምኚው..…ሰው ነው ብለሽ አስቢ… እንዳሰብሽው ባይሆን እና ስህተት ቢሰራ ህመምሽን ምትቋቋሚበት ትንሽ ጥንካሬ ለራስሽ አስቀምጪ። ለሱ ካለሽ ፍቅር እና እምነት ትንሽ ለራስሽም አስቀሪ።ሰው ነው ብለሽ አስቢ.... በፍቅርሽ እና በእምነትሽ ልክ ፍፁም አታድርጊው ጥንካሬ እንዲሆንሽ ለራስሽም የመፅናኛ ቃል አስቀምጪ ሰው ነው ብለሽ አስቢ .....

«ሰው ነው»
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ምን ሰርቸ እንደደከመኝ
√ ለማን ሰጥቸ ልቤ እንደተሰበረ
√ ምን ጊዜ ኖሬ ትዝታ እንደተረፈኝ
..... አላዉቅም

=