💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሴት ልጅ በ➂ ምክንያቶች ታለቅሳለች።

1.መጥፎ ቃል ሲናገሯት
2.የምትወደዉን ሰዉ ካጣች
3.በጥሩ ትዝታዎች ትዉስታ
...

=
t.me/https_Asselefya1
ወደድክም ጠላህም ይወደኛል የምትለዉን ሰዉ ልኩ የምታዉቀዉ ስትቸገር ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ሐዘንን ጆሮ አትስጡት አባርሩት። ከሰማችሁት፣ ካዳመጣችሁትና ከተንከባከባችሁትማ መቼም ቢሆን አይፋታችሁም።

ደስታችሁ ብዝት ይበል!
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
አንድ ቀን የገባህ ለት ትንሿን ኩሬ ለማይሻገርልህ ሰው ውቅያኖስ ማቋረጥህን ታቆማለህ።
~የትኛውም ዳዒ፣ ታዋቂ፣ አዋቂ(?) የምትሉት ሰው ለሚወዳቸው ሰዎችና እጅግ ለቀረባቸው ሰዎች ካልሆነ በቀር የማይገልጣቸው ቀሽም ባህሪዎች ይኖሩታል። በአደባባይ በቃላቱ፣ በንግግሩ፣ በፅሁፉ መልካም መልካሙን የሚያስታውስ ሁሉ የግላችሁ ብታደርጉት ልባችሁን ደስተኛ የሚያደርገው አይምሰላችሁ። ሰው የሚመስለውን ብቻ ሳይሆን የማይመስለውንም ይመስላል።
ግዴለሽም መልካም ብለሽ ካሰብሸው ሰው ላይ የሚገጥሙሽን ቀሽም ባህሪዎች ለመረዳት ሞክሪ። ግዴለህም ከጠበቅካት ውጪ  የማትገምተው ባህሪ ይኖራታልና ስትገልጠው አትሸበር፣ ሰው ነች። ልብ በሉ ሰው በወደደው በኩል ለመሰበር  እጅጉን ቅርብ ነው። ሰው በሚወደው በኩል እራሱን የሚጠብቅበት ድንበር ልል ነው። ሰው በሚወደው በኩል ጥንካሬው ሊከዳው እጅጉን ቅርብ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️ ♛ ክፍል   ➃ 🛑👉ስድስተኛው ምክንያት፦  "ሒጃብ ከለበስሽ ማንም የሚያገባሽ የለም! ተብያለሁ ስለዚህ ካገባሁ ቡኋላ እለብሳለሁ" ትላለች። እህቴ ሆይ ተገላልጠሽና በስስ ቀሚስ ተጣብቀሽ ለትዳር የሚፈልግሽ ወንድ የእውነት ላንቺ የሚገባ አይደለም። ይህ ወንድ አላህ በከለለላቸው የፈሳድና የክፋት መንገዶች ላይ የማይቆረቆርና የማይቀና ነው። ባንቺ በገዛ ሚስቱ ላይም ቅናትና…
ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️

ክፍል    ➄

🛑👉ስምንተኛዉ ምክንያት፦  "ሒጃብ ዋጂብ እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን አላህ ሒዳያ ሲሰጠኝ እለብሳለሁ።" ትላለች ይህቺን እህታችን እስከ አሁኗ ሰኣት ድረስ የሒዳያን መንገድ ለማግኘት የሄደችበትን ርቀትና ያደረገችውን ጥረት እንጠይቃታለን። ሁላችንም እንደምናውቀው አላህ በጥበቡ ለሁሉም ነገር ምክንያት አበጅቷል። ከዚህም ውስጥ በሽተኛ ይሻለው ዘንድ መድሀኒት ይወስዳል። መንገደኛም መዳረሻ ይሆነው ዘንድ መጓጓዣ ይፈልጋል። ምሳሌዎቹ ብዙ ናቸው። ይህችስ እህታችን ቅኑን መንገድ ለማግኘት ከልቧ ጥራለች? ሰበቦቹንስ አድርሳለች? ፈጣሪዋ እንዳዘዛት በንፁህ ልቧ የቅናቻን መንገድ እንዲሰጣትስ ተማፅናለች? " ቀጥተኛዋን መንገድ ምራን" ፋቲሓ 6  "መልካም ሴቶች ጋር መቀማመጥ በቅናቻ ላይ ለመዘውተርና በዲን ላይ ለመፅናት በዋናነት የሚጠቀስ ምክንያት ነው።"

🔖 ማጠቃለያ፦  ይህቺ እህት እህታችን የቅናቻን መንገድ ሰበቦችን ለማግኘት ከልቧ ብትጥር ኖሮ ሂዳያን አላህ ይሰጣት ነበር።

🛑👉ዘጠነኛው ምክንያት፦ ሂጃብ የምለብስበት ግዜዬ ገና ነው። እኔ ገና ልጅ ነኝ ትልቅ ስሆንና ሐጅ ካደረግኩ ቡኋላ ሒጃብ እለብሳለሁ!" ትላለች። እህቴ ሆይ የሞት መልአክ ደጃፍሽ ዘንድ በተጠንቀቅ ቆሞ ድንገት በርሽን ባላሰብሽው ሰኣት ሊከፍተው የአላህን ትእዛዝ እየተጠባበቀ መሆኑን እወቂ። አላህ እንዲህ ይላል "ለህዝብም ሁሉ የተወሰን ጊዜ አላቸው ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲት ሰዐት አይቆዩም።(ከጊዜውም) አይቀድሙምም" አልዐእራፍ 34

🔖 እህቴ ሆይ ሞት ህፃን አወቂ ብሎ አይለይም። ከሂጃብ ርቀሽ በተጣበቁ ቀሚሶች ተራቁተሽ ድንገት አስደንጋጩ ሞት ሊመጣብሽ ይችላል። እህቴ ሆይ የአላህን ትእዛዝ እሺ በማለት ከቀዳሚዎቹ እንስት አማኞች ጎራ አሁኑኑ ተሰለፊ።ከጌታችሁ ወደ ሆነች ምህረት፣ ወርዷ እንደ ሰማይና ምድር ወደሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች” አልሀዲድ 21

🔖እህቴ ሆይ! አላህን በመርሳትሽ በዱንያም በአኼራም እዘነቱን ገፎሽ ነፍስሽን የምትረሺ ሆነሽ የአላህ ሐቅ በመዘንጋት ለኪሳራ እንዳትዳረጊ። ዛሬን እንጂ ነገን ማወቅ አትችይም። ስለዚህ ዛሬውኑ ተለወጪ። ትእዛዙን አክብሪ። አላህ እንዲህ ይላል "እንደነዚያንም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸወን እንዳስረሳቸው(ሰዎች) አትሁኑ። እነዚያ እነርሱ አመጸኞቹ ናቸው"አልሐሽር 19"

🛑👉እህቴ ሆይ በዚህ ለጋ እድሜሽ ሂጃብን መተውና ሌሎች ወንጀሎችን ከመዳፈር መራቅ አለብሽ። አላህ ቅጣቱ የበረታ እንዲሁም በቂያማ እለት ህይወትሽን በተለይ የወጣትነት እድሜሽን በምን እንዳሳለፍሽው ይጠይቀሻል። ማጠቃለያ፦ ምኞትሽን አታርዝሚ ነገን እኖራለሁ ብለሽ አትተማመኚ።


      ቀ
          ጥ
                 ላ
                      ል


=
https://t.me/https_Asselefya1
.

ራስን መሆንን የመሰለ ዉብ ነገር የለም

=
🔖 ማንነትሺን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ! ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እዉነት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ተደጋጋሚ ኀጢአት ቅጣት አለው።

~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል።
~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል።
~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል።
~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል።
~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ።
~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም።
~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ።
~ ሱብሒ ይረፍድብሃል።
~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ።
~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው።
=t.me/Sle_qelbachn1
•• قال الإمام ابن القيم رحمه الله

الشأن في عمرك؛ وهو وقتك الذي بين الوقتين؛
فإن أضعتَـه أضعتَ سعـادتَك ونجـاتك؛ وإن حفظتَه مع إصلاح الوقتين اللَّذين قبله وبعده بما ذُكِرَ نجوتَ وفُزتَ بالراحـة واللَّـذَّةِ والنعيــم؛ وحـفـظُـهُ أشقُّ من إصلاح ما قبله وما بعده؛ فإنّ حفظه: أن تُلزِمَ نفسَك بما هو أولى بها وأنفعُ لها وأعظمُ تحصيلًا لسعادتها وفي هذا تفاوت الناس أعظم تفاوتٍ".

‏‌‏ الفــوائــــد لابن القيّم (١٦٩)


=
መልካም ጓደኛ የስኬት ቁልፍ እንደሚሆነው ሁሉ መጥፎ እና ሰነፍ ጓደኛ ደግሞ የውድቀት ቁልፍ ነው።

= t.me/Nisau_As_Selefiya
🔖ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

«ቅድሚያ ለተሒድ እና ለሱና»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

أبي عبد الله إبن خيرو


=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ባለችህ ነገር ለመብቃቃት ሞክር!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن سَأَلَ النّاسَ أمْوالَهُمْ تَكَثُّرًا، فإنّما يَسْأَلُ جَمْرًا فَلْيَسْتَقِلَّ، أوْ لِيَسْتَكْثِرْ﴾

“ገንዘብ ለማብዛት ፈልጎ ሰዎችን ገንዘብ እንዲሰጡት የሚጠይቅ ሰው የእሳት ፍም ነው የሚጠይቀው አበዛውም አሳነሰውም።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1041

▫️▫️▫️▫️🎀🎀▫️▫️▫️▫️

✅️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

💬https://bit.ly/4ayf0xJ

💬https://bit.ly/486xnrS

💬https://bit.ly/41zEZkk

📷https://bit.ly/4arMbTx

💬https://bit.ly/41tIUPv

📺https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ መካ ወይም ጅዳ የጀመአ ስራ ፈልጉ

ስታገኙ ጠቁሙኝ፦ @Ass_selefyaa_bot