💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ተንቢሀት_አፕልኬሽን_ሙሉ_ኪታብ_ያለኔት_በኡስታዝ_አቡአብደላህ_ኢብን_ኸይሩ.apk
131.8 MB
▪️ተንቢሀት አፕልኬሽን

🎙በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
↪️ያለኔት በአፕልኬሽን

▪️ስጦታዬ ለሙስሊሙ ኡማ ኡስታዙንም አላህ ይጠብቅልን!

💢በአፕልኬሽን መልኩ ስለተዘጋጀ አንዴ አውርደው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


የኪታቡ መግቢያ
ሶስት መሰረታዊ ነገሮች

🔻【ክፍል 0⃣1⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ጠቃሚ ምክር ከሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሙሓደራ

በዉስጡ ብዙ ነጥቦች የተዳሰሱበት ምክር ነዉ።

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3433
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 7⃣8⃣ ↩️


↪️ የኢህቲላጥ አደገኝነት
↪️ ሴቶች ዶክተር ዘንድ ሲሄዱ
↪️ ከአጅነብይ ጋር ማግለል

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ታላቁ የዘመናችን ሸይኽ ዓላማህ ሷሊሕ አልፈውዛን ሀፊዘሁላህ እንዲህ ብለዋል ፦

"ፈተና እንደ ማዕበል ነው!
ከዚህ ማዕበል ነጻ የሚያወጣህ ሱናን አጥብቆ መያዝ ብቻ ነው።
✒️✒️
🔺ሱናን አጥብቀህ መያዝ የምትችለው ደግሞ ስለሱና ዕውቀት ሲኖርህ ብቻ ነው።"
("ሸርሕ አልዑቡዲያህ" ገፅ 90)


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
16 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 1⃣6⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



ስለአላህ ማወቅ
ነብያችንን ማወቅ
ዲናችንን ማወቅ

🔻ክፍል 0⃣2⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 13
abu reyis mohamed imam
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النصيحة التاسعة
🌐 ዘጠነኛዉ ምክር

🔳 العفو سجية نبيلة، والاعتراف بالخطأ فضيلة
▪️ይቅር ባይነት ክቡር የሆነ ገፀ ባህሪ ነዉ ስህተትን ማመን ደረጃ ነዉ።

➡️ ክፍል ①③ ↩️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ለቅጥፈት አራጋቢዎች ምላሽ ክፍል 1
ኢብኑ/ሙነወር
ሰሞኑን በቅጥፈት አራጋቢዎች ሲነዙ ለነበሩ ውዥንብሮች የተሰጠ ምላሽ
(ተከታታይ)

ክፍል -1
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 7⃣9⃣ ↩️


↪️ በአሰሪና የሰራተኛ መካከል
↪️ አጅነብይ መጨበጥና አደጋው
↪️ በአጅነብይ ጉዳይ ላይ መዘናጋት

🔹ወሳኝ ምክር አለበት

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ጀግኖች የሰለፍ እንስቶች

💎(የዐቂዳን ጉዳይ ከሂወት አስበልጠው የሚያዩ)

⇢የታላቁ ሰለፍ (አሲም ኢብኑ ዐሊይ) ሁለት ሴት ልጆቹ ደብዳቤ ፅፈው ወደርሱ ላኩለት ፡

⇢ደብዳቤው እንዲህ ይላል ፡
- አባታችን ሆይ ! ሙእተሲም የተባለው መንግስት ኢማሙ አህመድን (ቁርአን ፍጡር ነው እንዲል አስገድዶት ስላልተቀበለውና ቁርአን ፍጡር ነው ስላላለለት እንዳሰረውና በጅራፍ እንደገረፈው ዜናው ደርሶናልናልና) ፡ ይህ መንግስት (ሙእተሲም) ልክ እንደ ኢማሙ አህመድ ቁርአን ፍጡር ነው እንድትል ካስገደደህ አላህን ፍራ እንዳትቀበለው ! እሺ እንዳትለው ! ፈፅሞ ቁርአን ፍጡር ነው እንዳትልለት !

ከዚያም እንዲህ አሉ፡- በአላህ ስም እንምላለን ! አንተ ቁርአን ፍጡር ነው ብለሃል የሚለው ዜና ከሚመጣልን ቁርአን ፍጡር አይደለም በማለትህ ቢገድልህና የሞትህ ዜና ቢመጣልን ይሻለናል ፡፡

⇢ምንጭ፡- ተህዚቡል ከማል ( 514-13 )


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በእድሜ የምትበልጥህን ልጅ ወይንም የሚበልጥሽን ልጅ ስለማግባት በተመለከተ የታላቅ አሊም ድንቅ እይታ !!

ሼኽ ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ

በባልና በሚስት መካከል የእድሜ መበላለጥ ችግር የለውም። እርሱም ሆነ የሚበልጣት ወይንም እርሱዋም ብትሆንም የምትበልጠው ይህ ምንም ችግር የለውም። ዋናው ቁምነገር ዲን ያላት መሆኗ ነው። ይህ ነው አሳሳቢው ጉዳይ። ዲን ያላት ከሆነች አደራህን እርሱዋን አግባት እንዳታመልጥህ በእድሜ ብትበልጥህም እንኳን።


ልክ እንደዛውም እህቴ - እርሱ በእድሜ የሚበልጥሽ ቢሆንም እንኳን ዲን እስካለው ድረስ አደራ እርሱን አግቢ እንዳያመልጥሽ። ሰውየው መልካም ሰው ከሆና ዲን ካለው በእድሜ ቢበልጥሽም ብታገቢው ችግር የለውም። አንተም እንደዚያው ሴትዮዋ መልካም ሴት ከሆነችና ዲን ካላት በእድሜ ብትበልጥህም ብታገባት ምንም ችግር የለውም።


እርሱዋ የ40 አመት ልጅ ብትሆንና እርሱ ደግሞ የ60 አመት ሰው ቢሆን ይች ልጅ ይሄን ሰው ዲን እስካለው ድረስ ብታገባው ምንም ችግር የለውም። ወይንም እርሱዋ የ20 አመት ልጅ ሁና እርሱ ደግሞ የ30 አመት ልጅ ቢሆንም። ወይንም እርሱዋ የ15 አመት ልጅ ሁና እርሱ ደግሞ የ20 ወይንም የ25 አመት ልጅ ቢሆን ይህ ሁሉ ችግር የለውም።


እርሱም ሆነ የሚበልጣት ወይንም እርሱዋም ብትሆን የምትበልጠው ቢጋቡ ምንም ችግር የለውም።

ምንጭ፦ ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ (137-20)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➤በኒቃብሽ ውብ ሁኚ!

➥ከ7 ሰማያት በላይ ያለው የጌታችን የአሏህ ትእዛዝ ነው::

እህቴ ሆይ በሰበብ አስባቡ አትዝረክረኪ!
ጥብቅና ጥንቁቅ ሁኚ!

እውነተኛ ሰለፊይ ሴት የተከበረች ናት።


🖊ام فاروق
ሸይኽ መሀመድ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ ፦

💎ሴት ልጅ ማወቅ ያለባት ሷሊህነት (ጥሩነትን))እምታገኘው በዒልም ብቻ ነው ይህም ስል ሸሪዓዊ ዒልም ማለቴ ነው።

➛ምንጭ
【دور المرأة : ص 7】


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
«ጂልባብ የተደነገገው የሴት ልጅ ጌጥን ለመሸፈን ነው። ስለዚህም ጂልባቡ በራሱ ጌጤ እና ያሸበረቀ መሆን የለበትም።

ሸይኽ አልባኒ

📘 (ጂልባቡ አልመርኣህ አልሙስሊማህ: 120)


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


የአረቦች አመጣጥ
የዲን መሰረቶች
ወላእና በላእ

🔻【ክፍል 0⃣3⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን (አሏህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦

"እውቀትን ስታሰራጭ የአሏህን ሀይማኖት እያሰራጨህ ነው ስለዚህም በአሏህ መንገድ ከሚታገሉት ታጋዮች ትሆናለህ! ምክንያቱም ታጋዩ በሰይፍና በኢማን ሀገርን እንደሚከፍት ሁሉ አንተም በእውቀት የሰዎችን ልብ ትከፍታለህና"

[ ሸርሁ ዱዓዑ ቁኑቲል ዊትር / (ገፅ) 12

https://t.me/Asselefya1