💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
#ለቀልባችን ②
﴿وَأَمّا إِن كانَ مِنَ المُكَذِّبينَ الضّالّينَ۝فَنُزُلٌ مِن حَميمٍ۝وَتَصلِيَةُ جَحيمٍ﴾

سورة الواقعة
ፀባዬ-ሰናይ ነው ሰው ሁሉ እሚወደው
ታዲያ ምን ይገርማል እኔ እሱን ብመርጠው።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"13377 ሴቶች ጠይቀውኛል" ብሎ በሚድያ ማውራት ምን የሚሉት ነው!።ሴቶችን ለማዋረድ ወይስ እራስን ማቃለል?፣…በጣም የሚገርሙት የሚድያው ባለሙያዎችና አላፊዎች ይሄንን ኢንተርቪው ለህዝቡ ማቅረባቸው ነው!። ሐቂቃ  በጣም ያሳፍራል፣ የሙያ ግዴታቸውን ለይተው የማያውቁ ጋዜጠኞችና አላፊዎች ሊወቀሱ ይገባል። ያገኙትን ሁሉ ዝም ብሎ መልቀቅ አድማጭን (ህዝበ-ሙስሊሙን) መናቅ ነው!። Edit ማድረግምኮ የወግ ነው፣ እንደወረደ ዝም ብሎ እስከነውሩ ማቅረብ ደዩስነት ነው። ለሁሉም ነገር ልክ አለው፣ ሚዲያ ላይ የምትቀርቡ ሰዎች እባካቹህ ለአፋቹህ ሰረገላ አብጁ!።

ሴቶችም እባካቹህ ልብ ግዙ!።
t.me/abdu_rheman_aman
﴿وَالَّذينَ جاهَدوا فينا لَنَهدِيَنَّهُم سُبُلَنا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ المُحسِنينَ﴾ [العنكبوت: ٦٩]

🎙️ عبدالرحمن بن علي أبا الخيل..
=
√ ሰላም የምትፈልግ ከሆነ የተረጋጋ ሁን !
√ ጥበብ የምትፈልግ ከሆነ አድማጭ ሁን !
√ ፍቅር የምትፈልግ ከሆነ ራስህን ሁን !


=
t.me/https_Asselefya1
«ደስተኛ እና ነፃነት ያለዉ ሂወት ከፈለክ ከማንም ምንም አትጠብቅ!»

=
t.me/https_Asselefya1
«አሁን የሚያሰቃዩህ ሁሉም ችግሮች ይጠፋሉ እና በቅርቡ ደስተኛ ትሆናለሕ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም  ለበጎ ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
አትጠራጠር ጊዜዉ ሲደርስ
በዘራሀዉ ልክ ታጭዳለህ
...!

=
√ ህይወት ልክ እንደ መርፌ ቀዳዳ ያክል ብትጠብህ አንተም ልክ እንደ ክር ሆነህ የማለፍ ብቃት ይኑርህ።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ግን ሙሉ ሰዉነት ሙሉ ጤንነት ይዘን እናማርራለን ?

=
ልባችሁ አሳርፉበት ! ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ!

=
እኔ ቂመኛ አይደለሁም ነገር ግን አንድ ቀን ያስከፉኝን ፊቶች ድጋሜ ማየት አልፈልግም።

#እኔ እና ፀባዬ

=
•• أبشر واطمئن أنت في مَعِيَة الله

❍ قَال الإمام ابنُ القيِّم رحِمه اللّٰه :


مَن كَان اللّٰه مَعه، فمَن ذَا الذِي يَغلبُه أَو يَنالُه
بسُوءٍ؟! لَو كَادتهُ السَّماواتِ والأرضِ والجِبال؛
لكفاهُ اللّٰه مُؤونتُها ".

‏‌‏ أعلَام المُوقعِين (٢ /٥٢٢)


=
አንዴ በመካከል ችግር ከተፈጠረ በኋላ የበፊት የነበረ ያማረ ግንኙነት መመለስ አይቻልም ያ የተከሰተ ችግር ማስተካከያ ስለነበረ አስተካክሎናል አስተምሮናል እና የበፊቱ ቦታ ካልተመለሰ ብሎ መድከም ከንቱ ድካም ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
የሽርክ ሰዎች እና ዱዓ ..

ሙታንን መማፀን …

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር

t.me/Muhammedsirage
t.me/MedrestuImamuAhmed
➛ሰላም ለእነዛ ሐሳባችንን፣ ደስታችንን እና መከፋታችንን ከአይናችን ለሚረዱን ሰዎች!
- صُورٌ مِـن وَرع السَّلف ومُحاسَبتهِم لأَنفُسهِم.