💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሀብታም ወንድ አንች እንድትጠይቂዉ ክብርሽ እንድትጥይ ቀድሞ ይሄ አለኝ ይሄ እሰራለሁ እያለ ያማልልሻል እንዳትሰሚ የሱ ሀብት አንጥፎ ይተኛበት! ከሀብት ይልቅ እንክብካቤ የሚሰጥሽ የአባትሸ ምትክ የሚሆን ወንድ አግቢ ! ድሀም ቢሆን ሰርታችሁ ትለወጣላችሁ አብሽሪ ! የአእምሮ ድህነት እንጅ የዱኒያ ዲህነት አይጎዳም ሰርቶ መለወጥ ይቻላል !

=
.....#ስለ ትዳር ወሳኝ ምክር⁉️
---------------------------------

....✍️ለትዳር የመድረስ ምልክት ''አስተሳሰብ'' እንጂ ''እድሜ''አይደለም።

ትዳር    ''እና''   ''የቴሌግራም ሊንክ'' የተቀላቀለባቸው #ወንዶች እና ሴቶች በዝተው በኔ ዘመን ወደ ትዳር ''ጆይን'' ብለው በቅፅበት ''ሊፍት'' እየተባለ ባለበት በዚህ ''ሰአት'' የተፈታችን ''ሴት''ብቻ መውቀስ ታላቅ ''በደል'' ነው ባይ ነኝ።

ሳታስተውል በድንገት ወይም በሆነ አጋጣሚ ወደ ትዳር ገብታም ''የየዋህ'' ባለ ራዕይ''  ወንድን ህይወት የምታመሰቃቅል #መወደድ__መደፈር የሚመስላትንም ሴት #ፍቅር_ለርሡ_ምን እንደሆነ የማይገባትና ሆን ብላ ''ባሏን''የምትረብሽንም ሴት ስርአት ማስያዝ የትዳር አንድ ''ህግ''እንደሆነ አምናለሁ።

በጥቅሉ ትዳር #የባለ_ራዕዮች ወደ ስኬት የሚራመዱ ሰወች አቋራጭ የህይወት ጣዕም እንጂ ''#የአስተሳሰበ_እውራን'' መጠራቀሚያ #የህሙማን_ክፍል እንዳልሆነም እረዳለሁ።

#ትዳር የራሱ ''ህግና ስርአት'' አለው።

#ትዳር የራሱ የሆነ''መንገድና አቅጣጫ'' አለው።

#ትዳር በደበረህ ቁጥር የምትሰብረው ''#የሰካራም__እቃ'' አይደለም።

#ትዳር ''#የአስተዋዮች'' የደስታ ምንጭ እንጂ ''#የዋልጌወች'' ጊዜ ማሳለፊያ አይደለም።

#ትዳር በፍቅር የሚመራ ''የብልህ-ጥንዶች'' መሰናዶ ካንፕ እንጂ ''የቂሎች'' መጨማለቂያ''በግ_ተራ''አይደለም።

ለትዳር የመድረስ ምልክት ወይም አቅመ-ትዳር በአስተሳሰብ እንጂ በእድሜ እንደማይለካ ልንረዳው ይገባል።

ለትዳር ቦታ ስጡ ትዳር ክብር ነውና አክብሩት ስታከብሩት ያከብራችኋል ካዋረዳችሁት አፀፋው አስቀያሚ ነው።

ደግሞ ስሙ‼️

የማትወደውን አታግባ ፍቅር የሌለው ትዳር አሰልች የሁለት ሰው ስብሰባ ነው።


.....ኑረዲን አል አረቢ....

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ዋጋህ አይቀንስም!
~

የትኛውም ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማደድ ወይ ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይቀንስ መርሳት የለብንም!

«መልካም ለይል ይሁንላችሁ !»

=
t.me/https_Asselefya1
القارئ فارس عباد | وإذ قال إبراهيم لأبيه
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَإِذْ قَالَ إِبْرَٰهِيمُ لِأَبِيهِ ءَازَرَ أَتَتَّخِذُ أَصْنَامًا ءَالِهَةً ۖ إِنِّىٓ أَرَىٰكَ وَقَوْمَكَ فِى ضَلَـٰلٍۢ مُّبِينٍۢ ﴾

🎙القارئ : فارس عباد
=
ተነስ!
~

ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ ለነገ ያሰብከው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች፤ በጠዋት መነሳት ምቾት ቢነሳም ውጤቱ ግን ጣፋጭ ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
ለምንወዳቸው ሰዎች እነርሱ ሳያውቁ በሩቅ ዱዓ ከማድረግ በላይ ምን ከባድ ዉለታ ልንዉላቸው እንችላለን?ምንም ወላሂ።

ጌታዬ የሁሉንም ሕይወት አሁን ካሉበት የተሻለ አድርግ። የጎደላቸዉን ሙላላቸው። ያሳሰባቸዉን ፍታላቸው። የቸገራቸዉን ስጣቸዉ። የከበዳቸዉን አግራላቸው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
•• ‏قال عثمان بن عفان رضي الله عنه :

  إنما أعطاكم الله الدنيا لتطلبوا بها الآخرة

ولم يعطيكموها لتركنوا إليها .

‏‌‏⤜ البداية والنهاية (٢٤٥/٧)
ጌታዬ አላህ ሆይ!!


➾ሳላውቅ የሰውን ልብ ሰብሬ ከሆነ ሳትሰብረኝ የሰበርኩትን ጠግንልኝ! ሳላውቅም ሆነ እያወኩ ያስቀየምኳችሁ አፍ በሉኝ! ቤተሰብ                       
የ CMC አህባሾች መርከዝ
Sadat
የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ
ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡

1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣
2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣
3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣

4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡

ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
ለጊዜው ነው!
~

ዋናው መውደቅህ አይደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው! ማጎንበስህ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው! ማዘንህ አይደለም እንደገና መሳቅህ ነው! ቀን ቢያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል አላህ አለህ! ለጊዜው ነው እንጂ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
ማቆም የለም!
~

«አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው።»

«እየታሸህ ያለኸው በደምብ እንድትበስል ነው፤ እድል ጓዟን ጠቅልላ እጅህ እስክትገባ ጥረትህን እንዳታቆም! የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ አብዝተው የሚመኙ አይደሉም።»

=
t.me/https_Asselefya1