💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው።


ጭንቀትን ያስወግዳል
ወንጀልን ይምራል
ሪዝቅ ይሰጣል
ህሙማንን ያድናል
የተቸገረን ያደላድላል
የከበደን ያቀላል
የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው

»እንደታዘዝከው ቀጥ በል
የእኛ ጌታ ምንም የሚቸግረው የለም! ዛሬ ቢከፋህ ነገ ያስደስትሃል

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾አንዳንዴ ብቸኝነትን የምንመርጠው መሳቅ መጫወት ጠልተን ሳይሆን እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበለን ሰው አተን ነው።

➩አንዳንደ........!
መራቅ ነዉ እሚሻለዉ !
~

የዉሸት ሲቀርቡኝ በእወት ቀርቢያቸዉ፣
እሱ ሞኝ እያሉ ማፌዝ ነዉ ዜማቸዉ፣
ሲሸሹኝ ስጎተት ሲርቁኝ ስጣራ፣
ሲሄዱ ስከተል ሲዘጉኝ ሳወራ፣
አሁንስ ዝም አልኩኝ ልቤን ደካከመው፣
ሁለት እየሆነ አንድ ነው ያልኩት ሰው፣

ብቻ በመንገዴ፥
ከነሳቸው ሠላም ከነሳቸው ጤና እኔ መከተሌ፣
ለበደለኝ ሁሉ ለበደልኩት ሁሉ ይቅርታ ነው ቃሌ፣


🖊Selahudin

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
اللهم اضرب الظالمين بالظالمين
وأخرجنا من بينهم سالمين
=
t.me/IbnuMunewor
~ስለጠሉህ፣ስላጥላሉህ፣ስላሙህ፣ስለ ዋሹብህ፣ውድቀትህን፣ውርደትህን፣ ስለፈለጉ ብቻ የምትወድቅ ይመስላቸዋል። ይሄ የነሱ ውድቀት ነው።

@AbuHafsaYimam
ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 2
Sadat
👍ስለ አኸይራ ባጭሩ

🗂ክፍል 2

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ቤት የሰዉነት ማረፊያ ነዉ «ሚስት »የነፍስ ማረፊያ(መርጊያ) ነች ። የማግባት አቅም ኖሮት ያላገባ ወጣት ራሱን ከመረጋጋት አርቋል። ያለ መረጋጋት ይጓዛል አቅሙ ኖሮት ያላገባ።

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

#ተዘወጁ¡
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ትልቁ ከፊትና ነጃ የምንወጣበት ሰበብ « ሶላትን መጠባበቅ ነዉ « ለሷም ትኩረት መስጠት ነዉ እሷንም አጥብቆ መያዝ ......!»

🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
⇛አንዳንዴ…የፈለገ ያህል ብንናገር ብንፅፍ ህመማችንን ማንም አይረዳውም። እናም ውስጣችን ያሉትን ስሜቶች ለመግደል እንገደዳለን…
⇛አንዳንዴ…ልቡ በሌላ አካል ተሰብሮ አዝነህለት ስብራቱን ለመጠገን ቀርበኸው ዙሮ ያንተን ልብ ሲሰብረው ትመለከታለህ…
⇛አንዳንዴ የትም ይሁን የት ብቻ ማንም ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን…አንዳንዴ
 የአላህን ነብይ አክብር
Abu Sufiyan
የአላህን ነብይ አክብር

🎙Abu Sufiyan

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
 አደብን መማር
  Abu Sufiyan
📚አደብን መማር !

🎙 Abu Sufiyan

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
احذر أن تغيب شمس يـــوم
لا يكون لك نصيب من العلم!


الشيخ #عبد_الرزاق_البدر حفظه الله

=
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
«አብዘሀኛ የመዳም ቅመሞች እንቅልፋቸዉ አጥተዉ የሚያድሩበት ነገሮች 2 ናቸዉ እነሱም»፦

1//ወደፊት እንጋባለን በሚል ያልተፈቀደ ወንድ ጋር በማዉራት

2//ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ትንሽ ትንሽ ስትል ፈጅር አዛን ይላል...!

«እነዚህ ነገሮች እራቁ ከዛ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛላችሁ አለዛ በእንቅልፍ እጥረት የተነሳ ራሳችሁን ለሕመም ለአደጋ ታጋልጣላችሁ ! እና አስቡበት ¡

=
ውሎሽን አስተካክሊ !
~

አሁን ያለሽበት ቦታ የማትፈልጊው ከሆነ እና የተሻለ ነገር እንደሚገባሺ ካመንሽ ከአሁን ጀምረሽ የምትውሊበትን ቦታ ቀይሪ የምትሰሚዉ የምታይዉን እያንዳንዱን ነገር አስተካክሊ !

ከማይጠቅሙሽ ነገሮች ራስሺን አውጪ ነፃ ሆነሺ ለማሰብ ሞክሪ ይሉኝታን ቀንሺ ነገ ላይ ተነስተሽ ራስሽን ከምትወቅሺ ዛሬ ላይ የሚገባሺን ነገር ማድረግ ተለማመጂ !

=
t.me/https_Asselefya1