💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የማይሰማ የማያይ በእጃቸዉ ስርተዉ ያስቀመጡት ሀዉልት ፦ ቤይሩትን ጠብቅ ልልህ ነዉ የመጣሁት ይላል ሰዉየዉ ስንት ደናቁራት አሉ በየ ቦታዉ ህእ¡ =
ወደው አይስቁ አሉ‼️

አሁን ይሔ ምን የሚሉት እምነት ነው በረቢ

.....ጉድኮ ነው....

ሞልቷል በዬ ቦታው ግዑዛን አምላኪ፡
እኛ ከሽርክ ጋር የለንም ንክኪ፡
......አልሀምዱ ሊላህ....
በሽርክ በጥመት ቆሸሸች ምድሪቷ፡
የሰላም የፍትህ ጠፋ ምልክቷ፡
ቀይራት እባክህ በርክቷል ኮተቷ፡

ያ  አሏህ....!!

ሊባኖስን ጠብቃት ልልህ ነው የመጣሁት አለ......እንኳን ሀገር ሊጠብቅ እንድቆም አድርገህ የቀረፅከው አንተ አይደለህ እንዴ....!?


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
وَبَعْضُ النَّاسِ صُحْبَتُهُمْ بَلَاءُ
وَدَاءٌ   مَا لَنَا   مِنْهُ   شِفَاءُ

وَبَعْضُهُمُ إِذَا مَا شِئْتَ شَاؤُوا
أُولَٰئِكَ   لِلْفُؤَادِ   هُمُ  الدَّوَاءُ

አንዳንዶችን ምናለ ከአመታት በፊት አውቀናቸው በነበረ እያልን እየተመኘናቸው ነው።  ሌሎችን ደግሞ ምናለ ሳንተዋወቃቸው ቀርተን ቢሆን ኖሮ እንላለን
ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 1
Sadat
👍ስለ አኸይራ ባጭሩ

🗂ክፍል 1

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ደስታ ወደ አንች የሚጎርፈዉ በሀብትሽ ልክ ሳይሆን በኢማንሽ ልክ ነዉ ስለዚህ ኢማን ካለሽ ደስተኛ ነሽ !»

=
t.me/https_Asselefya1
«አሉ ደግሞ ካልደወልንላቸዉ ወይም ካልፃፍንላቸዉ እስከ መፈጠራችን የሚረሱን !»

=
t.me/https_Asselefya1
Hilya #17
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

💡ክፍል - 17

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

=
عن الفضيل بن عياض

حرامٌ على قلوبكم أن تُصيب حلاوة الإيمان حتى تزهدوا في الدنيا.
=
በአላህ ብቻ ተመኪ !

«እዚህች ምድር ላይ ብዙ የምትወጃቸው ሰዎች ይኖራሉ ነገር ግን አንዳቸውም የአላህን ስራ አይሰሩም እርሱ የሚያደርግልሺን ሊያደርጉ አይቻላቸውም!»

"ለአላህ የማይሆን አንዳች ነገር የለም ሁሌም በእርሱ ተስፋ አድርጊ። "

=
t.me/https_Asselefya1/22043
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🖊በመልካምነት አሸንፍ !

በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው!

ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም !

ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው !

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
www.TvQuran.com
أحمد حدادي TvQuran.com - 77 النساء
تلاوة طيبـــة أرح سمعــك
🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⤵️ድል እየመጣ ነው !

ያለህበት ሁኔታ ግራ እያጋባህ ነው? እየለፋህ እየጣርህ ነገር ግን ውጤቱ ቅርብ ሚታይ አልሆን ብሎሀል ማለፍ የምትችለው ነገር እንዳልሆነ እየተሰማህ ነው? አካባቢህ ያሉ ሰዎች ባንተ ተስፋ እየቆረጡ ነው?

«በጣም ጥሩ ሰዓት ላይ ነህ ይበልጥ ማሸነፍ እና ማብራት የምትፈልግ ከሆነ ይሄ ያንተ ጊዜ ነው ጠንክር ቆሟል ስትባል በዝግታ ተራመድ ባትጠበቅም ለማብራት መሮጥህን አታቁም ከባድ ጊዜያት ራስህን መገንቢያ ናቸው በደንብ ተጠቀምባቸው !

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Untitled Project ١
﴿جَنّاتِ عَدنٍ مُفَتَّحَةً لَهُمُ الأَبوابُ﴾

«تلاوة مميزة من سورة ص»

🎙للشيخ : د. بندر_بليلة
=
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"الْمُؤْمِنُ مَنْ أَمِنَهُ النَّاسُ عَلَى أَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ، وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ الْخَطَايَا وَالذُّنُوبَ"
"ሙእሚን ማለት ሰዎች በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው ላይ የሚያምኑት ነው። ሙሃጂር ማለት ሃጢአትና ወንጀሎችን የተወ ነው።"
[ኢብኑ ማጀህ፡ 3934] አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስራኤል እሳት እየሞቀች ነው።

አልሀምዱ ሊላህ
አልሀምዱ ሊላህ

አሏህ ከዚህም በላይ እንግብግብ ያድርግሽ።
ወላሒ ይህም ያስደስተናል።

እስራኤል እሳቱን እየሞቀችው ነው።
የስራኤል አምላክ ስትሉ የነበራችሁ
የኢትዮ መሀይም ክርስቲያኖች ወይ እምነታችሁን አታውቁ ወይ አትጠይቁ የደነቆራችሁ ናችሁ።

ታዲያ ይህ እሳት ሲነድ የስራኤል አምላክ የት ሔዶ ነው ነገሩ ይተኛል አይደል ⁉️
አሀ ይህ እሳቱም አይቀሰቅሰውም ⁉️

ለማንኛውም እስራኤል በዚህ መልኩ እየነደደች ነው አልሀምዱ ሊሊህ።

ቀላል ደስ ብሎኛል እንዴ‼️

ጌታዬ አላህዋ ውሻውን በውሻ አቦ ገላግለን።


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለስሙ ወታደር ተብሎ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቋል። ግን ገና የአላርም ድምፅ በሩቅ ሲሰማ መሳሪያውን ጥሎ ራሱን በእጁ ይዞ አፈር ላፈር ይንደፋደፋል! አይሁድ!
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው።


ጭንቀትን ያስወግዳል
ወንጀልን ይምራል
ሪዝቅ ይሰጣል
ህሙማንን ያድናል
የተቸገረን ያደላድላል
የከበደን ያቀላል
የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው

»እንደታዘዝከው ቀጥ በል
የእኛ ጌታ ምንም የሚቸግረው የለም! ዛሬ ቢከፋህ ነገ ያስደስትሃል

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➾አንዳንዴ ብቸኝነትን የምንመርጠው መሳቅ መጫወት ጠልተን ሳይሆን እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበለን ሰው አተን ነው።

➩አንዳንደ........!