➾አቡሓቲም_አልአሰም እንዲህ ይላሉ
➊ ጥሩ ቦታ ላይ ተቀምጫለሁ ብለህ
አትሸወድ ከጀነት የሚሻል ቦታ የለም ሆኖም አባታችን ኣደም በትንሽ ወንጀል
ያገኘውን አግኝቷል ።
➋ ብዙ ዒባዳ ሰርቻለሁ ብለህ አትሸወድ ኢብሊስ በዒባዳ ኖሮ በአንድ ቀን ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ።
➌ ብዙ ዕውቀት አለኝ ብለህ አትሸወድ
በልዓም ብኑ ባዑራ ያግዙፍ እውቀት
ኖሮት ያገኘውን አግኝቷል ።
ምንጭ :{ መዳሪጁ አስ-ሳሊኪን ፡ [510/1] }
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

➍ ከዳጋጎች በመቀማመጥህ አትሸወድ ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚበልጥ ደግ የለም ሆኖም ከእርሳቸው ይቀመጡ የነበሩት ሙናፊቆች ያገኙትን አግኝተዋሉ።
ምንጭ :{ መዳሪጁ አስ-ሳሊኪን ፡ [510/1] }
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
👉ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ]
«የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነው። ስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባል። ይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።"
📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ብዙ ግዜ ስለ'ዛ አባት አስባለሁ…ሱብሒ ወጥቶ ሲደክም ዉሎ አምሽቶ ስለሚገባው አባት፤ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሀሳብ እየተብሰለሰለ ያለ እንቅልፍ ስለሚያድረው አባት፣ በባስ እየሄደ በታክሲ ልጁን ስለሚልከው አባት፣ ጫማ ሳይቀይር ልጁን ስለሚያስዘንጠው አባት፣ ባገኘ ጊዜ በሰባት እጆቹ አስቤዛ ሰብስቦ ስለሚገባው አባት፣ ባጣ ጊዜ ሐዘን ፊቱን ስለሚያጠቁረው አባት፣ በዱንያ ፈተናዎች ላለመዋጥ ስለሚታገለው አባት፣ ሀሳብ ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ልጆቹ የወደፊት ዕጣፈንታ ስለሆነው አባት፣ በዕዉን በህልሙ ልጆቼን! የሚል ቃል ከአፉ ስለማይጠፋው አባት፡፡
ድሮ ያኔ አባትነት ሲባል ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር፤ እሱ ልጆቼን! ሲል አፉ ስለለመደበት ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልጁ ሲወድቅ እኔን ድፍት ያድርገኝ ሲል ልቡ የሚሰነጠቅ፣ አንጀቱ የሚተረተር አይመስለኝም ነበር፡፡
አባት .... ሾፌር ሲሆን ልጁ ይደቀንበታል፣ ስልክ ሲደወል ልጄ ምን ሆና ይሆን? የሚል ሀሳብ ቀድሞ ጭንቅላቱ ላይ ይመጣበታል፤ መንገደኛ ሲሆን መንገዱ በረዘመ ቁጥር የልጆቹ ናፍቆት ይጠናበታል፡፡
አባትህ እንዴት እንዳሳደገህ ብታውቅ ኖሮ ባንተ ላይ ያለው ሐቅ እንጂ በሱ ላይ ያለህ ሐቅ ትዝ አይልህም ነበር፡፡
ጌታዬ ሆይ ባለፈው ዕድሜያችን ከወላጆቻችን አንፃር ያጎደልነዉን ሁሉ ይቅር በለን፤ በተቀረው ዕድሜያችን የምንኻድማቸው አድርገን፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
~
قال رسول اللهﷺ : "..، وَالْعَبْدُ الْفَاجِرُ يَسْتَرِيحُ مِنْهُ الْعِبَادُ ، وَالْبِلَادُ ، وَالشَّجَر ُ، وَالدَّوَابُّ ".
«አመጸኛ የሆነ ባሪያ ሲሞት የአላህ ባሮችም፣ ሃገሩም፣ ዛፉም፣ እንስሳውም ያርፋል።»
رواه البخاري (٦١٤٧). و مسلم ( ٩٥٠).
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
~
"ሂዝቡሏህ ሲነካ ለሚቆጠቁጣችሁ "
t.me/IbnuMunewor/5928
t.me/IbnuMunewor/5928
"የሺዓ ራፊዳዎች ማንነት"
t.me/IbnuMunewor/5929
t.me/IbnuMunewor/5929
=
t.me/IbnuMunewor/5928
t.me/IbnuMunewor/5928
"የሺዓ ራፊዳዎች ማንነት"
t.me/IbnuMunewor/5929
t.me/IbnuMunewor/5929
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
"ሂዝቡሏህ ሲነካ ለሚቆጠቁጣችሁ " t.me/IbnuMunewor/5928 t.me/IbnuMunewor/5928 "የሺዓ ራፊዳዎች ማንነት" t.me/IbnuMunewor/5929 t.me/IbnuMunewor/5929 =
ግብዣዬ ነዉ ገብታችሁ አድምጡት አንብቡ 👆
ግን አንዳድ ሰዎች የሒዝቡሏህ መሪ ስለሞተ ቁጣ ላይ ናችሁ በዚህ በምለጣጥፈዉ ህእ ይዉጣላችሁ እሺ አላህ እንኳንም አነሳዉ ከምድር ስንት ነገር የጠፋ በሱ ምላስ እሱ ከመሬት ስር ተወሽቆ ስንት ህፃን ሴቶች ሽማግሌዎች ወጣቶች አለቁ ስንት ሀብት እና ንብረት ወደመ ? ለፍልስጤን ያግዛል የምትሉ እስከዛሬ የት ነበረ ? ገዛ ወድሞ ካለቀ በኋላ ነዉ የሚያግዘዉ እንደሚሆን ብታወሩ መልካም ነዉ። ሲቀጥል ሺዓዎች "የሱንዮች" ጠላት ናቸዉ ከሱንዬች በላይ ካፊሮች ነዉ የሚወዱት ! ለካፊር ነዉ የሚያለከልኩት ! ዛሬ ትልቅ እፎይ ያልን በጭንቀት አለቅንኮ ከዛሬ ነገ ጨረሱን እያልን ! አላህ የተሻለ ሰዉ ይተካልን ሀገሪቱ ሰላም ይመልስልን ! በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን !
سلام

➨የሒዝቡ-ላት የሽዐ ክንፍ ይህ ነው።
የአሏህ ተአምርኮ ይገርማል ከሱንዮች ይልቅ ለአይሁዶች ይራራ ያዝን ነበር አሏህ በሚወዳቸው አይሁዶች እጅ....
وقد كان "لعنه الله وسعّرَ عليه قبره"
يقول عن جبهته التي يقتل بها المسلمين:
ሙስሊሞችን ስለሚገድለው ግንባሩ
ሲናገር“የአላህ ቁጣ ይውረድበትና መቃብሩንም አሏህ በእሳት ያያይዘውና”እንድ ይላቸው ነበር።
إذا كان عنا في سوريا 100 مقاتل سيصبحوا 200
إذا كانوا ألف مقاتل سيصبحوا ألفين
وإذا كانوا 5 آلاف سيصبحوا 10 آلاف.
ሶሪያ ውስጥ 100 ተዋጊዎች ካሉን 200 ይሆናሉ።
አንድ ሺህ ተዋጊ ቢሆኑ ሁለት ሺህ ይሆኑ ነበር።
5 ሺህ ቢሆኑ 10 ሺህ ይሆናሉ።
أما عن جبهته مع الصهاينة فكان يقول :؛ شوي شوي
ከጽዮናውያን ከአይሁድ ጋር ያለውን ግንባር በተመለከተ፡- ትንሽ ትንሽ ነው የምንዋጋው ይላል።
http://t.me/nuredinal_arebi

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ራስህን ከማሳደግ ወደኋላ አትበል ብልጥ ሁን እያንዳንዱን ግዜህን ራስህን ለሚያሳድግልህ ነገር ስጥ ! በፌዝ እና በማይጠቅም ነገር
የምታሳልፉቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ነገ ላይ ፀፀት ውስጥ ይከቱኋል ነገ የህይወት አጣብቅኝ ግዜያት ላይ ከምትነቃ ቀድመህ በጥሩ ግዜያትህ ላይ ንቃና ራስህን ሰርተህ ጠብቅ !»=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ»፦
አደራህን አላህን ማስታወስና ቁርአን መቅራት አብዛ። ይህ ላንተ የሰማይ ነዋሪዎችዘንድ መንፈስህ፤የምድር ነዋሪዎች ዘንድ ደግሞመታወሻህ ነዉ።
« አል ኢማም አሽ_ሻፊዒይ»፦
መስጅድ ዉስጥ ቁጭ ቁጭ ብለዉ ቁርአን እየቀሩ ሳለ አንድ በሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ተጠምደዉ ቁርአንን ችላ ካሉ ሰዎች ነዉ ብለዉ ያሰቡትን ሰዉ እሳቸዉ ጋር ሲሄድ የሚከተለዉን አሉት ። የፊቂህ ትምህርት ከቁርአን አዘናጋችሁ! እኔ ዒሻእ ሰግጀ ቁርአን ገልጨ ከፊቴ አስቀምጨዉ ጎህ እስኪቀድ ድረስ አልከድነዉም።«አል ኢማሙ አሕመድ»፦
ተማሪያቸዉ አቡበክር አል መርሩዚይ የሚከተለዉን ከአቡ ዐብደላህ (አል ኢማም አሕመድ) ጋር አንድ ቦታ ላይይ ለአራት ወራት አብሬቸዉ ስቆይ ቀን ላይ ቁርኣን መቅራትን፤ ሌሊት ላይ መስገድን አቋርጠዉ አያዉቁም ነበር።«ኢብራሂም አል ኸዉዋ»፦
ሰብር(ትዕግስት) ማለት የቁርኣንና የሐዲስ ህግጋት ላይ መፀናት ነዉ።──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጨቋኞች ሞት መደሰት ከሰለፎቻችን የተገኘ ነው።
قال ابن كثير رحمه الله فيمن توفي سنة 568 هـ - :
الحسن بن صافي بن بزدن التركي ،
በ568 ሒጅሪያ ያረፉት ጀግና ኢብኑ ከሲር እንዳስተላለፉት....
አል ሀሰን ቢን ሳፊ ቢን ባዝደን አል ቱርኪ የሚባል አንባገነን የሆነን ሹም ጠቅሰው ሲናገሩ ይህን አስፍረዋል።
كان من أكابر أمراء بغداد المتحكمين في الدولة ، ولكنه كان رافضيّاً خبيثاً متعصباً للروافض ،
የባግዳድ መንግስትን ከተቆጣጠሩት ከፍተኛ መሳፍንት አንዱ ሲሆን ነገር ግን ተንኮለኛ ራፊዲ እና የራፊዲዎች አክራሪ ጨቋኝ ሰው ነበር።
وكانوا في خفارته وجاهه ،
حتى أراح الله المسلمين منه في هذه السنَة في ذي الحجة منها ،
ودفن بداره ،
ثم نقل إلى مقابر قريش ، فلله الحمد والمنَّة .
አሏህ ሙስሊሞችን በዙል ሒጃ ወር ከዚህ አንባገነንና ጨቋኝ መሳፍንት እስኪያሳርፋቸው ድረስ በዚህ ሰው ፍርሀትና በደል ቁጥጥር ስር ነበሩ።
ከዚያም ለአሏህ ምስጋና ይገባውና ይህ ሰው ሞቶ በግቢው ውስጥ ተቀበረ ከንደገና ተነስቶ በቁረይሾች መካነ-መቃብር ተቀብሯል።
وحين مات فرح أهل السنة بموته فرحاً شديداً ،
وأظهروا الشكر لله ،
فلا تجد أحداً منهم إلا يحمد الله .
ይህ ጨቋኝና አረመኔ ሰው ሲሞት ሙስሊሞች ከባድ የሆነ ደስታንጰተደስተዋል።
ለአሏህ ምስጋናቸውን በግልፅ አሳይተዋል።
ከደስታቸው ብዛት የተነሳ አሏህን ያመሰገነ ብሆን እንጂ ከሙስሊሞች አንድም ሰው አይገኝም ነበር።
📙 البداية والنهاية 12/338•
ስለዚህ እንደ ሀሰን ነስሩ-ላት መሰል አውሬወችና አንባገነኖች ሲሞቱ መደሰት አድስ ነገር ወይም ጨካኝነት እንዳይመስላችሁ።
....ኑረዲን አል አረብ

~ጥበበኛው ጌታ
ለጥበቡ እንጂ አያዘገይም።
ለጥበቡ እንጂ አይከለክልም።
የአላህ ጥበብ ሁሌም ኽይር ነው።
ለኽይሩ እንጂ አያዘገይም።
ስለዚህ አትዘን።አትተክዝ።
የኽይሩ ጌታ ኽይርን እንጂ አይሰራም።
@AbuHafsaYimam
ለጥበቡ እንጂ አያዘገይም።
ለጥበቡ እንጂ አይከለክልም።
የአላህ ጥበብ ሁሌም ኽይር ነው።
ለኽይሩ እንጂ አያዘገይም።
ስለዚህ አትዘን።አትተክዝ።
የኽይሩ ጌታ ኽይርን እንጂ አይሰራም።
@AbuHafsaYimam
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቡ ሱፍያን ካንተ ሚሊዮን ጊዜ ይሻላል። እሱ እንዳንተ ኸሊፋዎችን የሚያወግዝ፣ እነ ዓኢሻን የሚሳደብ፣ ቁርኣን ላይ የኩ- ፍር ንግግር የሚናገር አልነበረም። ሲሰልም ነብዩ ﷺ እስልምናውን አምነው ተቀብለውታል። እሳቸው ካመኑት የሙናፊቆች ውንጀላ አይጎዳውም። የነብዩ ﷺ ሶሐብይ ነው። አምነውት ነው ነጅራን ላይ የሾሙት። እነዚህ አፈንጋጮች ግን እልፎችን በሶሪያ፣ በሉብናን፣ በዒራቅ፣ ... የጨፈጨፉ ናቸው።
"በሱ ሞት የምትደሰቱ ሰልፋችሁ ከአይሁድ ሰልፍ ነው" የሚሉ አሉ። ምንም ሳንሳቀቅ የምንነግራችሁ የነብዩ ﷺ ሶሐቦችን የሚሳደቡ፣ መዝሀብ ለይተው እልፎችን የሚጨፈጭፉ ሙጅሪሞች ሲሞቱ እንደሰታለን እንጂ አናዝንም። "አላህ ሆይ! በዳይን በበዳይ አጥፋው!" እንላለን። ለእናታችን ዓኢሻ ክብር ለሌለው ሁሉ ክብር የለንም። እነዚያን ምርጥ ኸሊፋዎችን የሚጠላ ሁሉ ጠላታችን ነው። ለአቡበክር፣ ለዑመር፣ ... ያልሆነ ሁሉ ለኔ ምኔም አይደለም። የሁዳዎቹም፣ ራፊዷዎቹም ጠላት ናቸው። እንዲያውም ሶሪያ ውስጥ በራፊዷዎች ያለቁ ሙስሊሞች በየሁዳዎቹ ካለቁት ቁጥራቸው በእጅጉ ይበልጣል። ሁለቱንም አላህ ያጥፋቸው። አንዱ በሌላው ቢጠፋ የምናዝንበት ምንም ምክንያት የለም።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
በፍቅር የሞተው ወጣትና አስመዒይ
ፍቅር ሰው ይገድላል
--------------------
ፍቅር ሰው አይገድልም ይላል ያልተያዘ፡
አይውቅም አፍቃሪ ምን እንዳረገዘ፡
አፍቅሮ የማያውቅ ብዙ ነገር ይላል፡
አፍቃሪ ግን ያውቃል ፍቅር ሰው ይገድላል፡፡
የቋንቋ እና የታሪክ ምሁር የሆነው ኢማሙ ኣስመዒ: የገጠመው እውነተኛ ታሪክ እንደ ሚከተለው ይተርክልናል።
ከዕለታት በአንዱ ቀን በጉዞ ላይ ሳለሁ በአንዲት በረሃማ መንደር አለፍኩኝ። ከመንገድ ዳር የተቀመጠ ትልቅዬ ቋጥኝ አለ።
ወደ ቋጥኙ ጠጋ ብዬ ስመለከት ይህንን ስንኝ ተፅፎበታል………
አፍቃሪ ወገኖች መፍትሔ ንገሪኝ፡
ላፈቀረ ወጣት… ዘደ ተባበሩኝ??
ይላል።
➨እኔም ጠጠር ፈለኩኝና ከስር እንዲህ ብዬ ፃፍኩኝ………
ስሜቱን አክሞ…ይደብቃል ፍቅሩን፡
ተናንሶ ይኖራል...ይፈራል ነገሩን፡
በሁለተኛው ቀን በዝያኑ መንገድ ተመልሼ ሳልፍ እኔ ከፃፍኩት ስር ቀጣዩን ተፅፏል………
ገዳይ ፍቅር ይዞት… እንዴት ይደብቃል
ልቡ በየ ቀኑ…ተንገብግቦ ያልቃል!!
እኔም አስከትዬ ይህንን ፃፍኩኝ………
ልቡ ካልታገሰ ...አልታከም ካለው ፡
መሞቱ ነው እንጂ… ሌላ መላ የለው።
.....ይገርማል ....‼️
በሦሥተኛው ቀን ተመልሼ ስመጣ ከቋጥኙ ስር አንድ የሞተ ወጣት ተጋድሟል። ከመሞቱ በፊት ይህንን ፅፏል………
ሰምተናል ታዘናል… ለፍቅር ሙተናል
መቀስ ለሆኑብን… ✋ሰላምታ ብለናል።
ፍቅር ሰው አይገድልም የምትሉ ፍቅር ያልያዛችሁ አካሎች ይሄው ሙቶ አሳያችሁ ታሪኩን አስመዒ ነገራችሁ‼️
አሁንስ ምን ትሉ ይሆን⁉️
➨ፍቅር ሰው አይገድልምን⁉️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዩሱፍ አልቀርዷዊ ለብዙ አድናቂዎቹ በጣም የሚጎረብጡ ግን ደግሞ ቢመሩም ሐቀኛ ምስክርነት የሰጠባቸው ክስተቶች አሉ። ከነዚያ ውስጥ አንዱ በሒዝበላት ጉዳይ የተናገረው ነው። ከዚህ በፊት አንድ ንግግሩን በዚህ ሊንክ ለጥፊያለሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/5928
እዚህኛው ቪዲዮ ላይ ያያያዝኩትም ሌላ ወሳኝ ምስክርነት ነው። ሺዐዎች በሱኒ ሙስሊሞች ላይ ያደረሱትን ለሚያውቅ፣ ለነብዩ ﷺ ሶሐቦች ያላቸውን ጥላቻ ለሚገነዘብ፣ ሌሎችም እጅግ አፈንጋጭ እምነታቻቸውን ለሚረዳ አካል የቀርዷዊ ምስክርነት አይገርመውም። ነገር ግን መሬት ላይ ካለው ተጨባጭ፣ ወይም ሰዎቹ ከሚያራምዱት እምነት ይልቅ ሸንጋይ መፈክሮችን ለሚያምን አካል የኔ በሚለው፣ በሚያከብረው አካል ሐቂቃውን ማሳየት ይገባል።