💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እኛ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚጨነቁ ጧት ማታ እንደት ናችሁ የሚሉን የሚወዱን ሰዎች ብቻ ናቸዉ ። ለካ ብዙ ወዳጅ አላችሁኝ ህእ! አብሽሩ እስከ አሁን ደህና ነን አላህ ሰላም ያዉርድ ብዙ ህዝብ ያለቀ ልብ ይሰብራል ! በዛ ላይ ድምፁ ራሱ በድንጋጤ ኪሎ ያስቀንሳል ልብ ድካም ያለበትማ ያሰጋል .....ብቻ አልሐምዱሊላሂ !

👈أم عثيمين

septmper 25/10/2024

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👉አንች ሁል ጊዜ ከጎናቼዉ ስለቆምሽ
ክእኔ ጎን ይቆሙልኛል ብለሽ በፍፁም አታስቢ።
ከእነርሱም ምላሽ አትጠብቂ ምክናየቱም ሁሉም ሰዉ እንዳች  አይነት ልብ የለዉምና።

=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ያ ጀመአእ ልጅቷ ተገኚታለች አሚናት አሕመድ አልሀምዱሊላሂ ሼር በማድረግ ስታፋልጉ ለነበራችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ሚንዳችሁ ይክፈላችሁ !

=
معالجة النيَّة ومجاهدة النَّفس على الإخلاصِ لله جلَّ وعَلَا أمرٌ مطلوبٌ من المسلم إلى آخر نفس وإلى آخر لحظة من الحياة💧

📕الشيخ عبد الرزاق البدر 🇧🇼| أحاديث الإيمان، ص:49
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደስ የሚል ነገር በጧት ሹክ ልበላችሁ
ከቤት ወጥታ ጠፋች የተባለችዉ እህታችን ተገኚታለች ሌላ ከኢኽቲላጥ ነፃ ኢጃዛ ቤት ሲፈልጉ የነበሩ ብርቅዬ የሱና እህቶቻችን ምርጥ ቤት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ጋር እንደተቀላቀሉ ነግረዉኛል እና ሰዉ የሚፈልገዉ ሲያገኝ ደስ ይላል! ዉድ የቻናሌ ቤተሰብ ላመሰግናችሁ ነዉ የሆነ ነገር ስለጥፍ ለመተባበር የምትሯሯጡት በጣም ነዉ ደስ የሚል ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ያክብራችሁ ይሄ ትብብራችሁ ቀጥሉበት የምላችሁ !

=
እህታችን አሚናት አሕመድ መገኘት አስመልክቶ መልእክት ነዉ!

¶አላህ በሰላም ከቤተሰቦቿ ያገናኛት!

=
በጣም ከምኖዳቸው ሰዎች የተሰጡን ተራ ወይም ትንሽዬ ስጦታዎች ለኛ ትልቅ ቦታ አላቸው፣ ምክንያቱም የኛ ትኩረት ስጦታው ሳይሆን ሰጪዎቹ ላይ ስለሆነ።

=
t.me/https_Asselefya1
💬ትኩረት !

ትኩረትህ አንድ ነገር ላይ ብቻ ሲሆን ያንን ነገር ሊያሳድጉት የሚችሉ ብዙ ሀሳቦችን ማፍለቅ ትችላለህ  ጥሩ ቦታ ላይ ስታተኩር  ታድጋለህ መጥፎው ላይ ስታተኩርም ራስህን ይበልጥ ትጥለዋለህ  !

«ስለዚህ ለውጥ ስትፈልግ ትኩረት የምታደርግበትን ቦታ አስተካክል !»

=
t.me/https_Asselefya1/21942
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #16
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

💡ክፍል - 16

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የርቀት ትምርት ይመስል የርቀት ጋብቻ አስፈላጊ አይደለም። የኋላ ኋላ ብዙ ነገር ይጠፋል።
=
[ሸርሑ ሱ፞ና ሊል በርበሃሪ
(31፣ 65')፣ ኢብኑ ሙነወር]
•• إذا كانت لك حاجة إلى الله
تعالى تريد طلبها منه!

‏‌‏⤜ وصية المُوفق ؛ ابن قدامة
=
•• كتب بعض السَّلف إِلى أخيه :

أمَّا بعـد : فإنَّه مَن اتَّقى الله فقد حفظ نفسه
ومَن ضيَّع تقواه فقد ضيَّع نفسه والله غنيُّ عنه!

‏‌‏ رسائل ابن ع؏ب (ŮŁ/ ŮĄŮ ŮŁ)


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔸ደጋግ ቀደምቶች ሾለ ቁርአን ምን አሉ ? «አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ፦رَضِيَ الله عَنْه Âť  ቁርአንን የወደደ ሰዉ  በእርግጥም አላህን ወዷል ፤ ቁርአን እኮ የአላህ ንግግር ነዉ።ብለዋል በሌላ ንግግራቸዉ፦ ቁርአን የአላህ ግብዣ ነዉ ። ከእርሱ ትንሺም ቢሆን መማር የቼለ ሰዉ ያድርገዉ። ከመልካም ነገር ባዶ የሆነ ቤት ማለት ምንም ቁርአን የሌለበት(የማይቀራበት)ቤት ነዉ።  ምንም ቁርአን የሌለበት…
📚ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ ?


«አቡ ሁረይራህ رَضِيَ اللّٰه عَنْه«፦ ቁርአን የሚነበብበት ቤት ለነዋሪዎቹ ይሰፋል፣ ጥሩ ነገር ይበዛል፣መልኣክት ይሰፍሩበታል፣ሸይጧኖች ከርሱ ይሸሻሉ። ቁርአን የማይቀራበት ቤት ሰፊ እንኳን ቢሆን ነዋሪዎቹ ይጠባል፣ መልካም ነገሮቹ አናሳ ይሆናሉ፤መልኣክት ከሱ ይሸሻሉ ሸይጧኖችም ይሰፍሩበታል።

«ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐምር» ፦ አደራችሁን! ቁርአንን ተማሩት። ልጆቻችሁንም አስተምሩት። እናንተ ስለሱ ትጠየቃላችሁ። ምንዳችሁም ይሁን ቅጣታችሁ የሚወሰነዉ በሱ (ከሱ ጋር በነበራችሁ ግንኙነት) መሠረት ነዉ። ለሚያስተዉል ሰዉ ከመካሪ ቁርአን ይበቃዋል።

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቤሩት: ሊባኖስ የምትኖሩ ‼

«ኢትዮጵያ»

በደቡብ እና በምስራቅ የሊባኖስ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች አድራሻቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቅርባለች:


በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ከጋዛው ጦርነት ቀጥሎ ከፍተኛ የስጋት ምንጭ የሆነው የሒዝቡ-ሸይጧን እና የአይሁዳዊቷ እስራኤል ፍጥጫ ወደ ለየለት ጦርነት እየመጣ እንደሚገኝ እየተነገረ ነው፡፡

በመሆኑም «በሊባኖስ የመገናኛ መሳርያዎች ስልኮች ፣ላፕቶፖች እና መሰል መሳሪያወች ላይ የተገጠሙ ፈንጂዎችን በማፈንዳት ጥቃት ማድረስ የጀመረችው ሰይጣናዊቷ ቴልአቪቭ ከሰኞ ጀምሮ መጠኑ ከፍ ያለ የአየር እና የሚሳኤል ጥቃት በቤሩት ላይ እየፈጸመች ነው፡፡

ሒዝቡ-ሸይጧን ለእስራኤል እየሰጠ በሚገኝው ምላሽ እስከዛሬ በቡድኑ ጥቅም ላይ ውለው የማያውቁ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ጭምር በመጠቀም በማዕከላዊ እስራኤል ጥቃት እየፈጸመ ይገኛል የሚል ዜና ቢኖርም ሒዝቡ-ሸይጧን ሽዓ በአይሁድ ላይ አይጨክንም ሁሌም ሽዓ የአይሁድ ደጋፊ ነው ይህን ታሪክ ደጋግሞ አሳይቶናል፡፡

በመሆኑም በሊባኖስ የምትኖሩ ወገኖች ሀገራችን የተናገረችውን እድል ተጠቅማችሁ ራሳችሁን አትርፉ እላለሁ።

በዛሬው እለት የተንኮል ሁሉ ቁንጮዋ አሜሪካ እና አጋሮቿ በሒዝቡ-ሸይጧን እና አይሁዳዊቷ እስራኤል መካከል የ21 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ያቀረቡትን ጥያቄ የኔታንያሁ መንግስት ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡

ሒዝቡ-ሸይጧን የእስራኤል ወዳጅና የሙስሊሞች ጠላት ነው ይህ ጦርነት ንፁሀንን ህፃናት ሴቶችንና ሽማግሎችን ህንፃወችን ከማውደም የዘለለ የሚፈይደው ነገር የለውም።

ለማንኛውም በዚህች ሀገር የምትኖሩ ህዝቦች ራሳችሁን አድኑ ወደ ሀገራችሁ ግቡ አሏህ ኢስላምንና ሙስሊሞችን ይጠብቅ አሚን

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi