💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የትልቅ ስኬት መነሻ ጥልቅ ፍላጎት ነው!

ይሄን ሁሌም በአይምሯችን ማሰብ አለብን፤  ብዙም ያልተቀጣጠለ እሳት ብዙ ሙቀት እንደማይሰጠን ሁሉ ደካማ ፍላጎትም ደካማ ውጤት ነው የሚሰጠን። ሁሌም የማይበርድ ፍላጎት የማይቋረጥ ፅኑ መሻት ያስፈልገናል።

📝
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
القارئ محمد النقيب | يا يحيى خذ الكتاب بقوة
💭🌸خدمة تلاوات🎧
تلاوة صباحية

﴿يَـٰيَحْيَىٰ خُذِ ٱلْكِتَـٰبَ بِقُوَّةٍۢ ۖ وَءَاتَيْنَـٰهُ ٱلْحُكْمَ صَبِيًّا ٢١۝﴾

🎙القارئ : محمد النقيب
🎧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ወንድማችንን እንርዳዉ 1000066718666 ⏩ ያሲን ሙሀመድ ስልክ ቀጥር ⏩0967641540 ይህ የምታዩት ወንድማችን ጀማል ሙሀመድ ይባላል የሚኖረው ወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 03 ልዩ መንደር ሱካየ የሚባል አካባቢ ነው እናም እሄ የምታዩት ልጅ በጣም ጤነኛ ሰርቶ የሚኖር ነበር ግን የሰው መጨረሻው አይታወቅምና እንድህ ሆኗል አላህ ጅማሬያችንን እንዳሳመረልን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ለአላህ ስትሉ እርዱት…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድማችን ያለበት ሁኔታ
አሁንም የኛ እገዛ ያስፈልገዋል የአቅማችን እንርዳዉ !

አካዉንት፦ 1000066718666 ፦ ያሲን ሙሀመድ

ስልክ ቀጥር ፦ 0967641540

=
~ነገ ላይ እንድትደርስ የትላንቱ አትርሳ።
የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ።

∆ተብሏል

@AbuHafsaYimam
ከትናንትህ ለመብለጥ እንጂ ሰዎችን ለመብለጥ እትልፋ። ሰዎችን ለመብለጥ መልፋት ትንሽነት ነው። ትናንትህን ለመብለጥ መታገል ግን ትልቅነት ነው።

@AbuHafsaYimam
ሀብታም ነዉ  ዲነኛ ነዉ መልካም ወንድ ነዉ በሚል እሱን ወደ አንች ለማምጣት ልብስ በመቀያየር  ቃላት በመቀያየር ሌሎችም ነገሮች ወደ እሱ በማስተላለፍ በጊዜዊ ስሜት ልታመጪዉ ትችይ ይሆናል ነገር  ግን ሁለዬ ከአንች እንድቆይ አታደርጊዉም እንደዉም ክብርሽ ሴትነትሽ ዝቅ ያደርግሻልጅ! ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ መልካም ወንድ ካየሽ ልብሽ ከፈለገ  ወደ እሱ ሳይሆን መሄድ ያለብሽ ወደ ጌታሺ ዘንድ ነዉ  እና ተማከሪዉ መልካም ከሆነ እንድያመጣልሺ ካልሆነ ደግሞ ከልብሽ ነቅሎ እንድያወጣልሺ። የሙሳ ታሪክ አስታዉሺ ያለዉ ዱዓዉም  አስተንተኚ ከዛ በኋላ ምን እንደገጠዉ ፦

رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ

=
t.me/https_Asselefya1
ከመዳም ኩሽና የሚወሽቅ ባል አታግቡ ባረከላሁ ፊኩም ካገባችሁ አይቀር ከመዳም ኩሽና አጣድፉ የሚያስወጣችሁ ከስደት መላቀቂያ ሰበብ የሚሆናችሁ አግቡ አለዛ አትድከሙ ብቸኝነት ይሻላል !

=
ወዳጅ እንሁን ብለዉ ቀርበዉ ከዛ በራሳቸዉ ጊዜ የራቁን ሰዎች በመራቅ እንተባበራቸዉ ምክንያቱም ጊዜዊ ነበረ የቀረቡን ያ ጊዜ ስላለቀ ለምን ራቁኝ ለምን ጠፉ እያልን ከራሳችን አንጋጭ ደግ ጠፉ በቃ ብለን ወደፊት መሄድ ብቻ ቢመጡም ስለማይጠቅሙን!

#ወደፊት ብቻ !

=
በሴት ብር የሚንቦጣረር ወንድ አንድ ቀን ዉረደት ይከናነባል። እና ምን ልልህ መሠለህ ወንድምዬ በራስህ ተማመን ስራ ከሴት ምንም አትፈልግ ያኔ የወንድነት ክብርህ ይጠበቃል። ባይኖርህ ራሱ ሰርቸ አስተዳድርሻለሁ በል በቃ ከሷ ፈላጊ አትሁን።

#ጠንክር

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በሸይኽ አወል አሕመድ – መልእክት ለሴቶች
እናንተ ሰማችሁት ወይ የገጠሩስ አለማወቅ ነዉ አሁን ኪታብ አራስጌ ላርግ ወይ ብሎ የጠየቁ እርግጠኛ ነኝ ከስደት የገቡ ይሆናሉ ዝም ብለዉ ሳይመሩ ከርመዉ የሄዱ ጥያቄ የሚሆን እና እባካችሁ እንማር በደንብ እንለይ ተዉሂድ እና ሽርክ ሱና እና ቢድዓ በደንብ እንገንዘብ አለዛ ኋላ ተሳስተን እናሳስታለን !!

=
Audio
🌐Le Weduwaa Eheti !!

ሁለዬ ብትደመጥ የማትሰለች ምክር !

«ከልብ እናድምጣት ሴቶች !»

=
t.me/https_Asselefya1/21839
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
``አንድ ነጥብ``

~አሁን አሁን ላይ ወንዱ  ውጭ ያለችን ያገባና ወይ አግብቶ ይልክና የሷኑ የወር ደሞዝ መጠባበቅ እንደ ሾል አድርጎታል። እሷ እዛ ብትሰራ እሱ እዚህ ሾል ቢያመቻችና ቢሰራ የሚስቱም የስደት ቆይታ ባጠረ ነበር።ለውጥም ይኖር ነበር። በስደት ኑራ ሀገር ስትገባ   ይሻላል የሚባለው ወንድ  ቤት ብቻ ሰርቶ ይጠብቃታል። ሌላ ምንም የተሰራ ስራ፣የተማረው ሙያ የለውም።ቤት አይበላ መቸም ። መልሳ እንድትሰደድ ይነዘንዛታል።ሳትፈልግ፣ሳትወድ እሱን ላለ ማጣት መልሳ ትሰደዳለች። አንዳንዱ ደሞ ወይ ጣም ያለ ቤት አልሰራ፣ወይ ጭራሽኑ አልሰራ፣ ወይ ሾል አልጀመረ ከዛም ከዚህም ያልሆነ እሱም ባክኖ የሚስቱንም ግዜና ገንዘብ አባክኖ የሚጠብቅ ወንድ አለ።  እንድህ ያለ ቆማጣ፣ወኔ ቢስ፣ሰነፍ፣ ከሆነ ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ።
~ወንድ ልጅ መስሪያ ሲያገኝ ተፍ ተፍ ሲል፣ሞካሪ ሲሆን፣ስራ ፈጣሪ ሲሆን፣ሰበብ ሲያደርስ አላህም ያግዘዋል። 

~ወንድሜ ሆይ ድህነትን ለመዋጋት ሚስትህን ልከህ ሊሆን ይችላል። እጅህን አጣጥፈህ ግን አትጠብቃት።ስራ ፈጥረህ፣ንግድ ጀምረህ የተለያዩ ገቢ ማግኛ ስራዎችን አመቻችተህ እመቤት ሆና እንድትኖር. አድርጋት።በስደት ያሳለፈችውን ልፋትና ስቃይ ካሳት። የእውነት ልባም ፣ጎበዝ፣ፈጣን፣የስራ ሰው ሁነህ ጠብቃት።

@AbuHafsaYimam
«ከለገስከን ፀጋ ተጠቃቅመናል ይሄው አዲስ ቀን ሰጥተኸን ቀና ብለን ከሰጠህን ብርሀን እያየን ነው።»አልሐምዱሊላሂ


ደግ አደራችሁ ቤተሰቦች ?

=
"‏اللهُم العوض الجميل
عن كُل شعور مُر"
«የምትወደዉን ነገር በጥንቃቅ መያዝ ልመድ አንዳድ ነገሮች ከተሰበሩ በኋላ የይቅርታ ቃላቶች ቢጠግናቸዉ እንጅ ወደ ነበሩበት መመለስ አይችሉም።»

=
t.me/https_Asselefya1
📝 ከዉጣ ዉረድ በኋላ ፍላጎት ተሳክቶ እፎይ እስኪባል የዚች ዓለም ብልሀት በሁለት ቃላት  የታመቀች ናት  ትዕግስት እና ተስፋ !!


⤵️ t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም የፈለገውን የታየውን መስራት ይችላል!

የፈለከውን የታየህን የምታደርገው አልባበስ ላይ እና ምግብህ ላይ ብቻ ነው።

.....✍️እኔ እምለው የሀይማኖት አባት ናችሁ የፖለቲካ አባት⁉️

አይ ኢኽዋን⁉️
የተውሒዱ ጠላት የሐቁ ሙደሊስ፡
የሙስሊም ተቋም ነው አሁን ይሔ መጅሊስ?
ውሸት የሚናገር ባጢልን ደፋሪ፡
ከሱና የራቀ እጅግ አሳፋሪ!?

ተመልከት ኢኽዋንን አጠለቀች ገዋን፡
የትላንቱን ጩኸት ጥላ ነጠላዋን፡
ሁሉም ይቻላል ነው ከተገኘ ወንበር፡
ሰሚ የለም እንጅ ተው ብለን ነበር፡

ስልጣኑን ካጋራን ከተሸጋሸገ፡
የፈለገ ይተው ያክብር የፈለገ፡
በተለይ ለመጅሊሱን ብትጋብዙ ምግቡ፡
እኛ ከናንተ ጋር የለንም ግብግብ፡
ሁላችን አንድ ነን የስልጣን ላይ እርግብ፡

«እርግብግብታም መተታም ኮተታሞች ናችሁ።

የታላቁ ጌታ ሀይማኖት ነብያችን صلى الله عليه وسلم ደማቸውን ያፈስሱለትን ዲን ግን የታየህን ልታደርግ ያልተመቼህን ልትተው አትችልም በቃ መብቱ የለህማ።

.....✍️ኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሁሉም የፈለገውን የታየውን መስራት ይችላል! የፈለከውን የታየህን የምታደርገው አልባበስ ላይ እና ምግብህ ላይ ብቻ ነው። .....✍️እኔ እምለው የሀይማኖት አባት ናችሁ የፖለቲካ አባት⁉️ አይ ኢኽዋን⁉️ የተውሒዱ ጠላት የሐቁ ሙደሊስ፡ የሙስሊም ተቋም ነው አሁን ይሔ መጅሊስ? ውሸት የሚናገር ባጢልን ደፋሪ፡ ከሱና የራቀ እጅግ አሳፋሪ!? ተመልከት ኢኽዋንን አጠለቀች ገዋን፡ የትላንቱን ጩኸት…
መገን ኢኽዋኖች ወንበሯ ላይ ሲወጡ በቃ ያስወራቸዋል ሆ 3ኢድ አለ ደሞ ይከ እ ? አዲስ ወሕይ ወረዴ እንዴ በዛ ሰፈር ? አረ ጉድ ነዉ !👀