💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➾ሰራዎችህን ሁሉ ለአሏህ ብቻ አጥርተህ ሰሪ ከሆንክ አንተ "ሙወሒድ" ነህ።

በምትሰራቸው ስራዎችህ ከአሏህ ውጭ ላለ(ለፍጥሮች) ካዋልከው "አንተ ሙሽሪክ" ነህ።


👉ከማ ቃለ አል ኢማም መሀመድ ቢን አብዱል ወሓብ ረሒመሁሏሁ ተዓላ ረህመተን ዋሲዓ!
➾ለውዱ ወንድሜ

➪
ሽቶህ የፈረንሳይ መሆኑ ጫማህ የጣሊያን መሆኑ የእጅህ ሰዓት የሱዊዝርላንድ መሆኑ መኪናህ የጀርመን መሆኑ ለሂወትህ ጣዕም አይሰጥህም ( ሚስትህ ) የትዳር አጋርህ የሰለፊያን እውቀት የማትማር ከሆነ ያንተ ሂወት ጣዕም አይኖረውም!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
«ፈልገሺዉ የሄድሽለት ሳይሆን ፈልጎሺ የመጣ ነዉ ለአንች የሚጠቅምሺ የሚንከባከብሽ 2ኛ አባት የሚሆንልሽ!» ካላመሺኝ ሞክሪዉ ¡

🍃🍃
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎀ይሳካል !

«ህልምህ መቼ በማን አማካኝነት በምን መንገድ እንደሚሳካ አታውቅም ነገር ግን የሆነ ያላሰብከው ቀን ሁሉ ነገር መልካም ሲሆን ታየዋለህ አይሆንም በቃ ብለህ ተስፋ የቆረጥክበት ነገር ሁሉ ይሳካል አንተ ብቻ ታግሰህ ጠብቅ !»

⬇️
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

➲ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
የዛሬ ቀን ረቢአል አወል 12 ነብዩ ﷺ የሞቱበት ነው። ይህን ቀን አመታዊ የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ ሰይጣናዊ መንገድ ነው። በኢስላም የሙት አመት የሚባልም ነገርም የለም። በኢስላም የታዘዝነውን ብቻ እንስራ። ከክስረት እንጠበቃለንና። ነብዩ ﷺ "ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው" ብለዋል።
• ወዳጆቼ…እስኪ ለረዥም ወራቶች ስራ አጥታ የቆየች እህት እዚህ ቤት አለች። ጂዳ እና አከባቢዋ ላይ ስራ የሰማችሁ በዚህ አድራሻ አሳውቋት ባረከሏሁ ፊኩም!👇
@Aselafiyai
@Aselafiyai
• አንድት እህታችን መካ ላይ ለረዥም ወራቶች ስራ አጥታ ተቀምጣለችና ባካችሁን ክፍት የስራ ቦታ የሰማችሁ ካላችሁ በዚህ አድራሻ አሳውቋት👇
@neima1257
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⬇️ምን ይሰማችኋል ?

እንዲህ ያሉ ፍሬዎች ለመተካት ነቃ ነቃ እያላችሁ ነዉ ? መልካም ዝግጅት!

«ልብን ሞቅ ሞቅ ያደርጋል እኮ 👍

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመዉሊድ በአል ላይ የምትጨፍረዉ
ነብዩን እወዳለሁ ብለህ የምትሞግተዉ
ዉደታህ እዉነተኛ ቢሆን ነበር በታዘዝከዉ
በድርጊትም ሆነ በቃላት ያለ ማመናታት
ግና ድርጊትህ አይጣጣምም ከሳቸዉ ጎዳና
አረ በፍፁም የእዉነተኛ ተከታይ አይደለህም ጎዳና

=
t.me/https_Asselefya1/21779
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ؼحذع  من هذه الا غنية❌

مدد يا رسول الله
ትርጉም ፦
የአላህ መልእክተኛ  ሆይ እርዳታዎትን?

ተጠንቀቁ ከዚህ ሙዚቃ ከአላህ ዉጭ እርዳታ የሚጠየቅ አካል የለም።  ብዙዎች አረበኛ ሲሆን አፋቸዉ ከፍተዉ የሚያደምጡ ሽርክ ምንግዜም ሽርክ ነዉ በማንኛዉም ቋንቋ ቢደሰኮር !!

=
t.me/https_Asselefya1/21780
«መደዲ ያረሱለሏህ የሚሉ አካሎች አሉ ተብለዉ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ ተጠይቀዉ የሰጡት ምላሽ ከታች ይመልከቱ፦

حكم طلب المدد من الرسول?

🔗سؤال: نسمع أقوامًا ينادون مدد يا رسول الله، أو مدد يا نبي، فما الحكم في ذلك؟

🔗جواب: هذا الكلام من الشرك الأكبر، ومعناه طلب الغوث من النبي  وقد أجمع العلماء من أؾحاب النبي ﷺ،  وأتباعهم من علماء السنة على أن الاستغاثة بالأموات من الأنبياء وغيرهم، أو الغائبين من الملائكة أو الجن وغيرهم، أو بالأصنام والأحجار والأشجار أو بالكواكب ونحوها من الشرك الأكبر، لقول الله ؚز وجل: {وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًا} [الجن:18]، وقوله سبحانه: {ذَلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ لَهُ الْمُلْكُ وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ مَا يَمْلِكُونَ مِنْ قِطْمِيرٍ ۝ إِنْ تَدْعُوهُمْ لا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ وَلا يُنَبِّئُكَ مِثْلُ خَبِيرٍ} [فاءع:13-14].
وقول الله عز وجل: {وَمَنْ يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ لا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِنْدَ رَبِّهِ إِنَّهُ لا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ} [المؤمنون:117]

مجموع فتاوى ومقالات الشيخ ابن باز (7/420).


=
t.me/https_Asselefya1/21781
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
•

🎙️- القارئ محمد أيوب -رحمه اللّٰه-.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
☁️📖

  💟أثر الإيمان بأسماء الله وصفاته على حياة العبد

🎧 الشيخ صالح آل الشيخ 🇧🇼
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⬇ትዝብት እይታ ፦ ካፊሮች አዲስ አመት በሚል ቢጫ ቀሚስ ለብሰዉ አስባልት ለአስባልት ይሽከረከራሉ አህባሾች መዉሊድ እያሉ አረንጓዴ ፎጣ ጣል አድርገዉ ይንከረፈፋሉ ዋይ ማስጠላት !

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍 ያ ሰላም የምር የቻናሌ ቤተሰቦችኮ ትለያላችሁ ሀቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ በደቂቃ ነዉ ቶሎ ከች ያላችሁ እኮ ሀቂቃ ልዩ ናችሁ ! ይህ ቅንነታችሁ ቀጥሉበት እሺ እኔም ለእናንተ በምችለዉ አለሁ ከጎናችሁ እሺ አብሽሩልኝ ! ስንተጋገዝ ያምርብናል !

=
«መጥፉ ጊዜ ነበረ  ነገር ግን በበቂ ሁኔታ ገንብቶኛል። የምትሉበት ቀን ቅርብ ነዉ አብሽሩ !Âť

=
t.me/https_Asselefya1/21791