This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ولك الو
«ትንሺ ሁኜ ወላጆቼ ይመቱኚ ነበር እንቅልፍ እንድተኛ አሁን ደግሞ ይመቱኛል እንድነሳ ከእንቅልፍ ዱኒያ ተለዋዋጭ ናት ¡»
=
«ትንሺ ሁኜ ወላጆቼ ይመቱኚ ነበር እንቅልፍ እንድተኛ አሁን ደግሞ ይመቱኛል እንድነሳ ከእንቅልፍ ዱኒያ ተለዋዋጭ ናት ¡»
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልካምነት ዋጋ አያስከፍልም ነገር ግን ዋጋ ያለው ነገር ያሰጣል በገንዘብህ የማትገዛው የማትወርሰው ሀብት ያጎናፅፋል እርሱም ሰላም ነው !«ሰላም ሲሆን ደግሞ ሁሉ አለ !»=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«
አሁን ካለሽበት ቦታ ሆነሽ ምንድነው የሚታይሽ ? ምን ማድረግስ ትፈልጊያለሽ ? ሁሌ አደርገዋለሁ ብለሽ ቃል እየገባሽ የተውሽው ነገር ምንድነው ?የመረጥሽውን ሁሌ ለማድረግ የምትመኚውን ከማድረግ ጀምሪ የግድ መጨረሻውን አውቀን መጀመር አይጠበቅብንም እሱ የኛ ስራ ሳይሆን «የአላህ ስራ ነው !»=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንድን
ነገር ስትጀምር በጣም በሚገርም ሞራል ውስጥ ሆነህ ትጀምር እና ልክ ከተወሰነ ቀናት በኋላ በቃኝ ይቅርብኝ ብለህ እያቆምክ ተቸግረሀል ? ብዙ ሰው ይሄ ነገር ያጋጥመዋል !ግን ለምን እንደሆነ አያውቀውም አንድ ሚስጥር ልንገራችው ከትንሽ ጀምሩ ሞራላቸው ስለመጣ አቅም ስላላቸው ብቻ ብዙ ነገር ባንዴ አትሞክሩ ቀስ እየተባለ የተሰራ ነገር ውጤቱን ቅስ እያለ እየጨመረ ይሄዳል !
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" صفات الرجل الصالح الذي تستحقه المرأة الصالحة ".
🎙️ لفضيلة الشيخ :
أ.د. #عبد_السلام_الشويعر • حفظه اللّٰه
=
🎙️ لفضيلة الشيخ :
أ.د. #عبد_السلام_الشويعر • حفظه اللّٰه
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኸይር መንገዶች ብዙ ናቸዉ ተጓዦች የት ናቸዉ ? የኸይር በሮችም ክፍት ናቸዉ ገቢዎች የት ናቸዉ ?....!🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (UMU OUBEIDA)
እችላለሁ በይ ትችያለሽ!!
ከአካልሽ በፊት ለአዕምሮሽ እንደምትችይ አሳምኚው በአላህ ፈቃድ እመኒኝትችያለሽ
ከአካልሽ በፊት ለአዕምሮሽ እንደምትችይ አሳምኚው በአላህ ፈቃድ እመኒኝትችያለሽ
Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (Imam Ayalew)
ብዙዎቹ በስደት ያሉ እህቶች የስንቱን ጎጆ ሲያሞቁና ሲደጉሙ የእጃቸው ያልቅና. የመምጫ ግዙያቸው ይደርስና ሀገር ገብተው ቀዝቃዛ ጎጆ ውስጥ ይገባሉ።ትዳር ይመሰርታሉ ።የራስ ጎጆ ሲያዝ ብዙ ብዙ ነገር ያስፈልጋል ።ለዛ የሚሆን የተቀመጠ ገንዘብ የለም። የቀዘቀዘውን ጎጆ ለማሞቅ መልሶ ስደትን መፍትሄና አማራጭ ወደ ማድረግ ይገደዳሉ። ለሁለተኛ ግዜ ይሰደዳሉ። ወሳኝ የእድሜ ክልሎችን በስደት ያሳልፋሉ። ይህ አይነት ሁኔታ እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ። ይሄ አይነት እንዳይከሰትባችሁ በመጀመሪያው ስዴታችሁ ለማንኛውም የቤተሰብ አካል የምታደርጉትን እገዛና እርዳታ በልኩ አድርጉ። አላህ ይገዛችሁ እርዚቃችሁን በሀገራችሁ ያድርግላችሁ ያድርግልን።
✍አቡ ሀፍሷ
@AbuHafsaYimam
✍አቡ ሀፍሷ
@AbuHafsaYimam
መዉሊድ እና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም !
«በሺርክ የተወረወረዉን፣ በኹራፋት ያበደዉን፣ በመዉሊድ የታጀበዉን የሱፍዮች እስልምና "ነባሩ እስልምና" እያሉ የሚያሞካሹ ጩኸቶችን አልፉ አልፉ እንሰማለን። ይህንን የማይቀበለዉን "ወሃቢ" በማለት በሙሐመድ ኢብኑ አብዲል ወሓብ የተጠነሰሰ መጤ ኢስላም እንደሆነ ሊነግሩን ነዉ ። ይሄ "ነባሩ" የሚሉት ኢስላም ግን በፍፁም እንግዳ የሆኑ መጤ አስተሳሰቦችን አጭቆ የያዘ"ኢስላም"ነዉ። የዚህ ፎርጅድ "ኢስላም" አብይ መገለጫ የሆነዉን መዉሊድ እንደ አብነት ብንወስድ ደጋፊዎቹ ሳይቀሩ ከነባሩ ኢስላም ዉስጥ የማይታወቅ መጤ እንደሆነ መስክረዋል። ለምሳሌ፦
❶.« አቡ ሻማህ፦
❷. « ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒ፦ የመዉሊድ ድርጊት መሰረቱ ቢድዐህ ነዉ። ከሶስቱ ክፍለ_ዘመናት መልካም ቀደምቶች አልተላለፈም። {አልሓዊ ሲልፈታዊ:1/88}
❸.« ሰኻዊ፦
➍.« አትተዝመንቲ፦
❺.« አልሓፊዝ አልዒራቂ፦
✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......✏️
=
t.me/https_Asselefya1
«በሺርክ የተወረወረዉን፣ በኹራፋት ያበደዉን፣ በመዉሊድ የታጀበዉን የሱፍዮች እስልምና "ነባሩ እስልምና" እያሉ የሚያሞካሹ ጩኸቶችን አልፉ አልፉ እንሰማለን። ይህንን የማይቀበለዉን "ወሃቢ" በማለት በሙሐመድ ኢብኑ አብዲል ወሓብ የተጠነሰሰ መጤ ኢስላም እንደሆነ ሊነግሩን ነዉ ። ይሄ "ነባሩ" የሚሉት ኢስላም ግን በፍፁም እንግዳ የሆኑ መጤ አስተሳሰቦችን አጭቆ የያዘ"ኢስላም"ነዉ። የዚህ ፎርጅድ "ኢስላም" አብይ መገለጫ የሆነዉን መዉሊድ እንደ አብነት ብንወስድ ደጋፊዎቹ ሳይቀሩ ከነባሩ ኢስላም ዉስጥ የማይታወቅ መጤ እንደሆነ መስክረዋል። ለምሳሌ፦
❶.« አቡ ሻማህ፦
በዘመናችን ከተፈጠሩ ከዚህ አይነት ተግባሮች ያማረ ከሆነዉ የላቀዉ አላህ ይጠግናትና በኢርቢል ከተማ በያመቱ ከነብዩ ﷺ የልደት ቀን ጋር በሚገጥመዉ ቀን ይፈፀሙ የነበሩ ሶደቃዎችና፣በጎ ነገሮች ፤ ጌጦችንና ደስታን ማንፀባረቅ ነዉ። (አልባዒሥ ዐላ ኢንካሪል ቢድዕ ወልሐዋዲሥ:95) የተመሠረተበት አስተዉሉ።❷. « ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒ፦ የመዉሊድ ድርጊት መሰረቱ ቢድዐህ ነዉ። ከሶስቱ ክፍለ_ዘመናት መልካም ቀደምቶች አልተላለፈም። {አልሓዊ ሲልፈታዊ:1/88}
❸.« ሰኻዊ፦
የተከበረዉ መዉሊድ ተግባር በተከበሩት ሶስቱ ክፍለ_ዘመናት ይኖሩ ከነበሩት ደጋግ ቀደምቶች ከአንድም አልተገኘም። ይልቁንም የተከሰተዉ ከዚያ በኋላ ነዉ። {ሱቡሉል ሁዳ ወርረሻድ:1/439}➍.« አትተዝመንቲ፦
የመዉሊድ ተግባር በመልካም ቀደምቶች የኢስላም ቀዳሚ ዘመን አልተከሰተም። {አስሲረቱ አሽሻኒያህ:1/441}❺.« አልሓፊዝ አልዒራቂ፦
ይህንን ነገር ምግብ በማብላት መልኩ እንኳን ከሰለፎች አናዉቅም። (ተስኒፉል አዛን:136)=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "
{ قُلۡ أَذَ ٰلِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }
"(እንዲህ) በላቸው፡ '
በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!
ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "
ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :-{ قُلۡ أَذَ ٰلِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }
"(እንዲህ) በላቸው፡ '
ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!
ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
«ትዝታ ቢመለስ»
ከናፈቁን ቀናት እንዳሻን አማርጠን፡
ጊዜን መግዛት ቢቻል በልኬት በመጠን፡
ደግማችሁ ኑሩበት ተብሎ ቢሰጠን፡
በቁጭት በንደት ሁሌ ከመመኘት፡
በዐዕምሮ ሀሳብ ሔዶ ከመቃኘት፡
ስልጣኑ ቢሰጠን ዳግም ለማግኘት፡
አንደ ብናገኘው ቢያወርድልን ቃሉን፡
ጊዜን የመመለስ ብናገኝ እድሉን፡
ድጋሜ እሚኖሩ ብዙ ቀናት አሉን፡
ከእንጨት ከሰንበሌጥ ጎጆ በመቀለስ፡
በማስመሰል ፍፁም የማይደላለስ፡
ውብ ማንነት ነበር ትዝታ ቢመለስ፡
በኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ከናፈቁን ቀናት እንዳሻን አማርጠን፡
ጊዜን መግዛት ቢቻል በልኬት በመጠን፡
ደግማችሁ ኑሩበት ተብሎ ቢሰጠን፡
በቁጭት በንደት ሁሌ ከመመኘት፡
በዐዕምሮ ሀሳብ ሔዶ ከመቃኘት፡
ስልጣኑ ቢሰጠን ዳግም ለማግኘት፡
አንደ ብናገኘው ቢያወርድልን ቃሉን፡
ጊዜን የመመለስ ብናገኝ እድሉን፡
ድጋሜ እሚኖሩ ብዙ ቀናት አሉን፡
ከእንጨት ከሰንበሌጥ ጎጆ በመቀለስ፡
በማስመሰል ፍፁም የማይደላለስ፡
ውብ ማንነት ነበር ትዝታ ቢመለስ፡
በኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መውሊድን ማክበር ቢድዓ ነው!
ምክንያቱም ኢብኑ ከሲር በታላቁ የቁርኣን ተፍሲራቸው ላይ፤ ሱረቱል አሕቃፍ አስራ አንደኛውን አንቀፅ ማለትም፦
(لو كان خيرا ما سبقونا إليه )
(ከሃዲያንም)"መልካም (ኸይር) ቢሆን ኖሮ ( ድሆች፣ ደካሞቹ የነቢዩ ባልደረቦች) በርሱ ውስጥ ባልቀደሙንም ነበር።" አሉ።) የሚለውን ሲተነትኑ፦
“…አህሉ ሱናዎች ግን እያንዳንዱ ተግባር እና ከሰሓቦች ያልተረጋገጠ ንግግር አዲስ መጤ (ቢድዓ) ነው ይላሉ። ምክንያቱም ኸይር ቢሆን ኖሮ በርሱ ይቀድሙን ነበር። ምክንያቱም እነርሱ ለኛ ቅንጣት ታክል ኸይር ለኛ አልተዉልንም ቢፈፅሙት እንጂ።" ብለዋል።
በተጨማሪም ታላቁ ሰሓቢይ ሑዘይፋ ኢብኑ አል-የማን አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
“የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም ሶሓቦች ያልፈጸሙት ማንኛውም ዒባዳ አትፈፅሙ። የመጀመሪያው ትውልድ ለኋለኛው አንድም የተወው ነገር የለም። ስለዚህም እናንተ ቁራኣዎች ሆይ አላህን ፍሩ! ከናንተ በፊት የነበሩትንም (የሠለፎች)ጎዳና ተከተሉ።"
📚 [አል ኢባናህ ሊኢብኒ በጧህ]
📚—1453—
منقول

Forwarded from 💎🎀 ቀጥ ያልሽ ፍትሀዊ ሰለፍያ ሁኝ💎🎀
~አንድ ድሀ ሰው ነበረ። ሶስት ብርቱካኖችን ይገዛና ጨለማ ስለነበር መብራቱን ይዞ እያበራ ሊበላ አንደኛውን ብርቱካን ሲቆርጠው የተበላሸ ነው።
ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው። ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።
➷አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን እንዳላየንና ሰምተን እንዳልሰማንመሆን አለብን !
~
https://t.me/Asselefya_39
ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው። ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።
➷አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን እንዳላየንና ሰምተን እንዳልሰማንመሆን አለብን !
~
https://t.me/Asselefya_39
قَالَ الشيخ السَّعْدِي - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَى -:
📘 بَهْجَةُ قُلُوبْ الْأَبْرَارْ - ط المنهاج ٥١
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
لاَ حَوْلَ وَلا قُوَّةَ إِلاَّ بِالله
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» ☞︎︎︎ ክፍል - 11 ❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #12
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
💡 ክፍል - 12
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube